Mize Tours and Travels Dubai

Mize Tours and Travels Dubai Seamless Travel Service from Mize Travel Dubai

29/08/2025
07/05/2025

እንኳን በሜይ ወር የመጀመሪያው ረብዑ ለሚከበረው "የጉዞ ወኪሎች ቀን" በሰላም አደረሳችሁ!!

የጉዞ ወኪል ባለሙያዎች መንገደኞች የሥራና የዕረፍት ጊዜ ጉዞአቸውን እንዲያቅዱ፣ እንዲመርጡ እና እንዲያዘጋጁ በመርዳት የማይተካ ሚና አላቸው። በተጨማሪ ለሕክምና ፣ ለትምህርት እንዲሁም ለልዩ ልዩ ማህበራዊ ገዳዮች በሰማይም ሆነ በምድር የሚደረጉ ጉዞዎችን ያዘጋጃሉ።

ተጓዦች በአነስተኛ ወጪ የት እንደሚሄዱ እና በአካባቢው የቱሪስት መስህቦች፤ ዝግጅቶች እና ልማዶች ላይ ምክር እና አስተያየት ይሰጣሉ። በአየር መንገዶች እና በተጓዦች መሃል አገናኝ ድልድዮች ሲሆኑ ውክልናቸውም ለሁለቱም አካላት ነው።

🎉 መልካም የጉዞ ወኪሎች ቀን!

#ሚዜ #ትራቭል #ኢትዮጵያ

Address

The Place/Dubai Chamber, New Extension Building, Rigga Al Bueen
Dubai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mize Tours and Travels Dubai posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mize Tours and Travels Dubai:

Share

Category