BNN-Belay News Network

BNN-Belay News Network TRUSTED ETHIOPIAN NEWS

01/03/2026

ትኩረት!! በአርሲ ለሚፈጁ ንፁሀን ክርስቲያኖች!

እንደዚ ለትውል የሚጨነቅ ተቋም ለሀገራችን ተስፋ ነው። ይበል የሚያሰኝ እና ፍትህን ለሀገር ከማረጋገጥ አኳያ የድርሻችሁን ከተወጣችሁ ድንበር ብቻ ሳይሆን ትውልድንም ታስጠብቃላችሁ። በተያያዘ ...
09/12/2025

እንደዚ ለትውል የሚጨነቅ ተቋም ለሀገራችን ተስፋ ነው። ይበል የሚያሰኝ እና ፍትህን ለሀገር ከማረጋገጥ አኳያ የድርሻችሁን ከተወጣችሁ ድንበር ብቻ ሳይሆን ትውልድንም ታስጠብቃላችሁ። በተያያዘ ከተመሳሳይ ጾታ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን አስነዋሪ ተግባር እንድትከታተሉ እና እንደሀገር ትክክለኛ እርምጃ እንድትወስዱ ጥቆመችንን እናቀርባለን።
ላደረጋችሁት ለምታደርጉት ሀገራዊ ሀላፊነት እናመሰግናለን🙏

በታላቁ አባት ሞት የተሰማኝን ሐዘን ጥልቅ ነው የእኚህ ደግ አባት ነብስ በሰላም ትረፍ🙏ኢትዮጵያ በጣት ከሚቆጠሩ አረጋውያን፣ አፈ ማር ከሆኑ መካሪዎች መካክል አንዱ የሆኑትን፣ ለመወደድ የታደ...
20/10/2025

በታላቁ አባት ሞት የተሰማኝን ሐዘን ጥልቅ ነው
የእኚህ ደግ አባት ነብስ በሰላም ትረፍ🙏
ኢትዮጵያ በጣት ከሚቆጠሩ አረጋውያን፣ አፈ ማር ከሆኑ መካሪዎች መካክል አንዱ የሆኑትን፣ ለመወደድ የታደሉትን የዘመናችን ጌጥ ዛሬ አታለች፡፡
ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሀዘን መግለጫ የተወሰደ
ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን እመኛለሁ🙏

ዲ/ን ዳኔኤል ክብረት እንዲህ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡    እናተስ ምን አስተያየት አላችሁ?
12/10/2025

ዲ/ን ዳኔኤል ክብረት እንዲህ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
እናተስ ምን አስተያየት አላችሁ?

29/09/2025

መከላከያ ሚኒስቴር የአሰብ ወደብ ግልፅ አደረገው

27/09/2025

ኔታንያሁ የገጠመቻው ተቃውሞ

26/09/2025

የሁለቱ መሪዎች የኑክሌር ልማት ስምምነት

24/09/2025

ጠ/ሚ ዐቢይ 4 ሙሉ ጄነራሎችን ጨምሮ ለ66 መኮንኖች ከፍተኛ ማዕረግ እንዲሰጥ አደረጉ new

15/09/2025
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ላይ አስተላልፈውት የነበረው ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ የወቅቱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለበ...
13/09/2025

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ላይ አስተላልፈውት የነበረው ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ የወቅቱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለበት እንዲቀጥል ወሰኑ።


ቡርኪናፋሶ ወደ ግዛቷ የሚገቡ የየትኛውም የአፍሪካ አገር ዜጎች የቪዛ ክፍያ ሳያስፈልጋቸው በነጻ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ አስታወቀች።

በጃፓን ዕድሜያቸው 100 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች ቁጥር በ55 ዓመት ውስጥ ክብረ ወሰን በሆነ ሁኔታ ጨምሮ 100 ሺህ መድረሱን መንግሥት አስታወቀ።

የዕለቱን ሙሉ መረጃ https://youtu.be/wwuGzuDFeQY?si=kb021BJpGLPZZiMX

Address

Al Nhada Street
Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BNN-Belay News Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to BNN-Belay News Network:

Share