HawirEthiopia ሐዊር ኢትዮጵያ

HawirEthiopia  ሐዊር ኢትዮጵያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HawirEthiopia ሐዊር ኢትዮጵያ, Travel Company, Addis Ababa, Ababa.

ሐዊር ኢትዮጽያ በተለያዩ የመንፈሳዊ የጉዞ ማኅበራት አማካኝነት ወደ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱሳት መካናት ስለሚዘጋጁ መንፈሳዊ ጉዞዎችን ፣ ስለቅዱሳት መካናት እና በስፍራው ስለሚከብሩ በዓላት ዝርዝር መረጃ በአንድ ስፍራ ለምዕመኑ ተደራሽ ለማድረግ የተዘጋጀ ሥርዓት(Platform) ነው ።

03/08/2026

ሐዊርን ምርጫዎ ያድርጉ!

አሐዱ ባንክ እና ሐዊር መንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ!!!! እንኳን ደስ አላቹ።ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አሐዱ ባንክ አ.ማ ...
01/08/2026

አሐዱ ባንክ እና ሐዊር መንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ!!!! እንኳን ደስ አላቹ።

ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አሐዱ ባንክ አ.ማ እና ሐዊር መንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ በይፋ ተፈራርመዋል።

ይህ ስምምነት በሁለቱ ተቋማት መካከል ጠንካራ የሥራ አቅም ለመፍጠር የሚያስችል ሲሆን፣ በተለይም የክፍያ ሁኔታዎችን ለማሳለጥ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ዕውን ለማድረግ እንዲሁም ለተጓዦችና ለጉዞ አዘጋጆች ምቹ የብድር አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ያለመ ነው።

በሁለቱ ተቋማት መካከል የሚደረገው የቴክኖሎጂና የሲስተም ጥምረት እንደተጠናቀቀ፣ የሐዊር ዲጂታል መተግበሪያዎች በርካታ አገልግሎቶችን ለተጠቃሚዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

በመሆኑም ጉዞ አዘጋጆች እና ተጓዦች ይህንን የቴክኖሎጂና የፋይናንስ ዕድል አስቀድመው መጠቀም እንዲችሉ "የሐዊር ለጉዞ አዘጋጅ" እና "የሐዊር ለተጓዥ" መተግበሪያዎችን ከወዲሁ ማውረድና መጠቀም እንዲጀምሩ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፣ የሁለቱ ተቋማት አጋርነት አስተማማኝ አሰራርን በመዘርጋት ለተጠቃሚዎች የተሻለ እድል እንደሚያስገኝ ይጠበቃል።

www.hawirethiopia.com

22/07/2026

ሐዊር መዝሙር ደብተርዎ ሆኖ መጥቷል🥰

እንኳን ደስ አላችሁ ሐዊር ለተጓዥ መተግበሪያችን ትኬት መቁረጫ ብቻ ሳይሆን መዝሙር ደብተርዎም ሆኖ መጥቷል🥰 ካሁን በኋላ ጉዞ ሲጓዙ መዝሙር ለመዘመር አይቸገሩም☺️ አሁኑኑ ያውርዱ ከዚህን በ...
16/07/2026

እንኳን ደስ አላችሁ ሐዊር ለተጓዥ መተግበሪያችን ትኬት መቁረጫ ብቻ ሳይሆን መዝሙር ደብተርዎም ሆኖ መጥቷል🥰 ካሁን በኋላ ጉዞ ሲጓዙ መዝሙር ለመዘመር አይቸገሩም☺️ አሁኑኑ ያውርዱ ከዚህን በፊት አውርደው ከነበረ ደግሞ Update ያድርጉ........ ከሐዊር የሚያጡ የበዓላት መዝሙር የለም🥰 ከplaystore ለማውረድ?? https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hawirethiopia.hawirpassenger

የፊታችን እሁድ ሐምሌ 12
ቤዛዊት ጨሬ ማርያም https://www.hawirethiopia.com/am/trip/286

ኩክየለሽ ማርያም https://www.hawirethiopia.com/am/trip/291
ጉዞ ተዘጋጅቷል።

ቁልቢ ገብርኤል መሄድ ለምትፈልጉም እነሆ👇 https://www.hawirethiopia.com/am/trip/290

ይቀላቀሉን👇
https://t.me/hawireotc

እንኳን ደስ አላችሁ ሐዊር ለተጓዥ መተግበሪያችን ትኬት መቁረጫ ብቻ ሳይሆን መዝሙር ደብተርዎም ሆኖ መጥቷል🥰👌 አሁኑኑ ያውርዱ👇  https://play.google.com/store/apps/det...
15/07/2026

እንኳን ደስ አላችሁ ሐዊር ለተጓዥ መተግበሪያችን ትኬት መቁረጫ ብቻ ሳይሆን መዝሙር ደብተርዎም ሆኖ መጥቷል🥰👌 አሁኑኑ ያውርዱ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hawirethiopia.hawirpassenger
ከዚህን በፊት አውርደው ከነበረ ደግሞ Update ያድርጉ........ ከዚህ በበለጠ ደግሞ የኪስዎ wallet ሆኖ ሊመጣ ነው ይጠብቁን🥰

14/07/2026

እንኳን አደረሳችሁ🙏

22/06/2026

እንኳን አደረሳችሁ❤

16/06/2026

በረከቱ ይደርብን🙏 ሰኔ 30 ሸንኮራ ዮሐንስ ጉዞ አለ ካሁኑ ትኬት ቁረጡ www.hawirethiopia.com

በምሥራቅ አርሲ ያሉ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቻችን ላይ እየተደረገ ያለውን ጭፍጨፋና ማፈናቀል እንዲሁም በአቢያተክርስቲያናት ላይ የደረሰውን ቃጠሎና ጉዳት ሐዊር ኢትዮጵያ አጥብቆ ያወግዛል😭😭😭የሰ...
04/06/2026

በምሥራቅ አርሲ ያሉ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቻችን ላይ እየተደረገ ያለውን ጭፍጨፋና ማፈናቀል እንዲሁም በአቢያተክርስቲያናት ላይ የደረሰውን ቃጠሎና ጉዳት ሐዊር ኢትዮጵያ አጥብቆ ያወግዛል😭😭😭

የሰማእታቱ በረከት ይደርብን🙏
እግዚአብሔር ለሀገራችንም ሆነ ለቤተክርስቲያናችን እውነተኛ ጠባቂ እረኛ ይላክልን🙏 ሁላችንም አቤቶታችንን ለመድኃኒዓለም እናቅርብ

Address

Addis Ababa
Ababa
NO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HawirEthiopia ሐዊር ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share