Axis Tour & Travel

Axis Tour & Travel At Axis Tour and Travel, we specialize in crafting seamless and enriching travel experiences for both individuals and groups.

With a strong presence in the travel industry, we offer a diverse range of services.

ከ ህዳር 29 - ታህሳስ 10 2018 ያዘጋጀነውን የዑምራህ ፓኬጅ ምዝገባ ሙሉ በሙሉ አጠናቀን ስለ ዑምራህ አደራረግ ስልጠና እና የተለያዩ የ ዳአዋ ፕሮግራሞችን ያካተተ ልዩ ፕሮግራም እሁድ ...
29/11/2025

ከ ህዳር 29 - ታህሳስ 10 2018 ያዘጋጀነውን የዑምራህ ፓኬጅ ምዝገባ ሙሉ በሙሉ አጠናቀን ስለ ዑምራህ አደራረግ ስልጠና እና የተለያዩ የ ዳአዋ ፕሮግራሞችን ያካተተ ልዩ ፕሮግራም እሁድ ህዳር 28, 2018 (December 7, 2025) ከ ዙሁር ሰላት ቡሃላ ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኘው ኃይከን ሆቴል 4ኛ ፎቅ ላይ ይሰጣል።
በመሆኑም ዉድ ሙዕተሚሮቻችን በ ሰዓቱ ተገኝታቹህ ፕሮግራሙን እንድትቀላቀሉ ተጋብዛቹሃል!

hotel map
https://maps.app.goo.gl/tB2RusPaQRJ3qshJ6

ለበለጠ መረጃ
+251 907 85 1111
+251 907 85 1111
ኢህሳን ትራቭል

የህዳር ወር የ ዑምራ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። ስለመረጣችሁን ከልብ አመስግነናል!ቀጣይ ፕሮግራማችን ከ ጥር 6 -16 ይሆናል +251 907 85 11 11+251 907 83 11 11
28/11/2025

የህዳር ወር የ ዑምራ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል።
ስለመረጣችሁን ከልብ አመስግነናል!
ቀጣይ ፕሮግራማችን ከ ጥር 6 -16 ይሆናል
+251 907 85 11 11
+251 907 83 11 11

በርካታ የኅብረት ዑምራ ጉዞዎችን በታላላቅ እና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች እየመራ በታማኝነቱ አንቱታን ያተረፈው ድርጅታችን አስደሳች የተሳካ ጉዞዎችን ከ በርካታ ቤተሰቦቻችንጋ ማድረጋችን ይታወሳ...
21/11/2025

በርካታ የኅብረት ዑምራ ጉዞዎችን በታላላቅ እና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች እየመራ በታማኝነቱ አንቱታን ያተረፈው ድርጅታችን አስደሳች የተሳካ ጉዞዎችን ከ በርካታ ቤተሰቦቻችንጋ ማድረጋችን ይታወሳል::

አሁን ደግሞ ከ ኢህሳን ትራቭል ጋር በመተባበር የ ዓመቱ መጀመሪያ በሆነው 2018 ን ጠብቀን ያመቻቸነው ልዩ የኅብረት የዑምራ ጉዞን አስመልክተን ዝግጅታችንን ሙሉ በሙሉ አጠናቀን የ 2018 ን የ መጀመሪያ ዙር ፓኬጅ ይዘን ብቅ ብለናል።

አክሲስ ትራቭል❗️
በዚህ ልዩ የ 2018 የመጀመሪያ የ ዑምራ ፓኬጃችን ላይ ተወዳጁ ኡስታዝ ካሚል ጠሃ የሚመራው ሲሆን ከ ህዳር 24 እስከ ታህሳስ 6 ድረስ ከሚዎዱት ቤተሰብዎ ጋር በባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ምቾትዎ ተጠብቆ እየተስተናገዱ ፤ ሰባት ቀናትን በመካና አራት ቀናትን በመዲና ቆይተው የማይረሳ ልዩ የ ኢባዳ ጊዜን ያሳልፋሉ ።

ለ በርካታ ጊዜ በርካቶችን ዑምራ በማስደረግና ታሪካዊ ስፍራዎችን በጥልቀት በማስጎብኘት አቻ በሌላቸው ኡስታዞቻችን በሚመራው የዓመቱ የመጀመሪያ የዑምራ ፓኬጃችን ላይ በመመዝገብ እና ቦታ በመያዝ አሁኑኑ ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል ::
ፓኬጃችን
- 👉🏽 ቪዛን
- 👉🏽 ትኬት ደርሶ መልስን
- 👉🏽 ባለ 5 ኮከብ እና ባለ 4 ኮከብ ሆቴል እንደምርጫዎ 7 ቀናትን በመካ
- 👉🏽 ሆቴል መዲና 4 ቀናትን
- 👉🏽 ዘመናዊ የ ትራንስፖርት አገልግሎትና
- 👉🏽 ታሪካዊ ቦታዎችን ዚያራ በመካ
- 👉🏽 ታሪካዊ ቦታዎችን ዚያራ በመዲና
- 👉🏽 የተሟላ የ ዑምራ አደራረግ ስልጠና
- 👉🏽 ሌሎች አስደሳች ስጦታዎችን ጨምሮ

📞 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0907851111
0907831111
አሁኑኑ ይደዉሉ!
📍 ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 4ኛ ፎቅ
ቢ.ቁ 406 ላይ ያገኙናል

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Axis Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share