Gada Tour and Travel

Gada Tour and Travel A legendry service, every time!

14/11/2025
20/10/2025
08/10/2025

ጥቁር አምላክ

«የኦሮሞ ሃይማኖትና ፍልስፍና ራሱን ችሎ በግል (independently) የፈለቀና የዳበረ የጥቁር አፍሪካ ሃይማኖትና ፍልስፍና ነው... በኦሮሞ ሃይማኖትና ፍልስፍና ውስጥ ጥቁርና ጥቁርነት የኃያላን ሁሉ ኃያል ሆነው ይንጸባረቃሉ። ጥቁርነት የጽድቅነትና የአምላካዊነት ተምሳሌት ነው። ኦሮሞ በአንድ አምላክ ያመልካል።

«ይህ የሚያመልከው አምላክ በቆዳ ቀለሙ ልክ እንደ ኩሻዊውና አፍሪካዊው ኦሮሞ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል። እንደ ኩሻዊነቱና አፍሪካዊነቱ ለኦሮሞ ጥቁር ከሁሉም ነገር የላቀ ነው። እርስ በርስ ሲመራረቅም ሆነ በሃይማኖታዊ አምልኮ ላይ ጥቁር ሳይጠቀስ አይታለፍም። በሃይማኖታዊ አምልኮ ላይ ፊቱንና እጆቹን ወደሰማይ ዘርግቶ “Kottu-dhufee/ እኔ ስለመጣሁ አንተም ና"፤ “Akka ati dhufte tolan biyya haa dhufu/አት ዱፍቴ ቶላን ቢያ ሃዱፉ/ አንተ እንደመጣህ ለአገርም መልካም ነገር ይምጣ" በማለት አምልኮ ሲፈጽም የአምላኩን ጥቁርነት በሚያወድሱ ቃላት ...

Waaqa ‘uumaa, Waaqa ‘uumamaa (ፈጣሪ አምላክ የፍጥረታት አምላክ)፤
Gurraacha garaa garbaa (ሆደ ባሻው ጥቁር አምላክ)፤
Gungumaa garaa cabbii (አስገምጋሚ/አግሮምራሚ ሆደ በረዶ)፤
Leemmoo/Rooba garaa taliilaa (ለጋሽ እንደ ዝናብ)፤
Tokkicha maqaa dhibbaa (መቶ ስም ያለህ አንድ አምላክ)፤
Waaqa salgan Booranaa (የዘጠኝ ቦረናዎች አምላክ)፤
Sagaltama gabaraa (የጠና ጎሳ ገብራዎች) - በማለት አምልኮ ይፈጽማል።»

ምንጭ፡ "የኦሮሞ ታሪክ - እስከ አሥራ ስድስተኛው መቶ ክፈለ ዘመን"፤ 2006 (ገጽ 35-36)

በድጋሚ መልካም በዓል!

15/07/2025
Happy Ethiopian Epiphany 🍋🍋🍋🍋🍋
20/01/2025

Happy Ethiopian Epiphany 🍋🍋🍋🍋🍋

17/09/2024

Join us at the Visit Oromia Tourism Award, where we celebrate the contributions of individuals and businesses in the tourism sector. Don't forget to cast your vote on the link below👇

https://t.me/+etCKF8GF6UMwNjI0

16/09/2024

Which 3-star hotel has captured your heart? Cast your vote and support the best in comfort and service! Hoteela Filatamaa Abbaa Urjii 3 Filadhaa! Hoteela Abbaa Urjii 3 ta’uudhaan kan yaadannoo turtii keeessanii miidhagse isa kami? Mijannaa kenna tajaajilaatiin hoteela dinqisiifattaniif sagalee kee...

03/10/2022

of wife all time wifes...

03/10/2022

🖤❤️🤍 tiktok!!

Address

Around Pan Afric Hotel
Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gada Tour and Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gada Tour and Travel:

Share