መንገደኛው hiking & tour

መንገደኛው hiking & tour Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መንገደኛው hiking & tour, Tour Agency, Adiss ababa, Addis Ababa.

Camping Trip to Doho Lodge & Awash Park🏞       የአዳር ጉዞ ወደዶሆ ሎጅ እና አዋሽ ፓርክ🌵🌴📆የጉዞ ቀን: መጋቢት13 እና 14(March 22 & 23)⏰የቆይታ ጊዜ:...
16/03/2025

Camping Trip to
Doho Lodge & Awash Park🏞

የአዳር ጉዞ ወደ
ዶሆ ሎጅ እና አዋሽ ፓርክ🌵🌴

📆የጉዞ ቀን: መጋቢት13 እና 14(March 22 & 23)

⏰የቆይታ ጊዜ: አንድ ምሽት እና 2 ቀናት

ጥቅል ዋጋ በሰው፡ 7,499 ብር

ቀድመው ለሚመዘገቡ 6 ሰዎች ብቻ፡ 6,999 ብር
Foreigners: $140

🏙መነሻ ቦታ፡ Gihon Hotel ፊትለፊት

⏰መገናኛ ሰዓት 12:00
🚍መነሻ ሰዓት 12:30

የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇

🚌ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (Tour bus)
ቀን 1.ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ፣ ( ቡና ሻይ )
ቀን 2. ቁርስ ፣ ምሳ ( ቡና ሻይ)☕🍵

🍲🥗 ልዩ የፆም ቡፌ 🥦🍉🍇

🔥🐐የካንፋየር ምሽት (የፍየል ጥብስ)

💧የታሸገ ውሃ

⛺️ዶሆ ሎጅ (ድንኳን) ለአንድ ምሽት

🔑የፓርክ የመግቢያ ዋጋ

🏊‍💨🚣ለጤና ፈዋሽ በሆነው የተፈጥሮ ፍል ውሀ የመዋኛ

😎 የአስጎብኚ

👨‍✈️የፓርክ ጠባቂ

📸 የፎቶግራፍ

🎸⚽️🏐🤽‍♂🏅የተለያዩ ጨዋታዎች ሽልማቶች

~ተፈጥሮ ን ለማጣጣም 👇
አሁኑኑ ይመዝገቡ
BOOK NOW
📲 0915579522
📞0982968073
📱0915382424

~Account for deposit;

1000308101049 (CBE)
5209001323023(Dashen Bank)
50327574 (Abyssinia Bank)
915579522 (For Tele birr )

~ማሳሰቢያ
👉 መቅረት አይቻልም

👉ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል

🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን
ስናቃት እንወዳታለን ❤️

አዲሱን ዘመን መልካም የምንሆንበት የይቅርታ ልብ የምንይዝበት የበጎነት የፍቅር አመት ይሁንልን ....ለሸጋ ጉዞዎች እንዘጋጅመልካም ዓውደ አመት       🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን  ...
11/09/2024

አዲሱን ዘመን መልካም የምንሆንበት የይቅርታ ልብ የምንይዝበት የበጎነት የፍቅር አመት ይሁንልን ....ለሸጋ ጉዞዎች እንዘጋጅ

መልካም ዓውደ አመት
🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን
ስናቃትእንወዳታለን❤

ለ እስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን መልካም በሃል እንመኛለን....                      Eid Mubarak !https://t.me/mengedegnaw_hiking
10/04/2024

ለ እስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን መልካም በሃል እንመኛለን....

Eid Mubarak !

https://t.me/mengedegnaw_hiking

ሰዋዊ  ጉዞ 3(ሱባ ፓርክ )🌳የውሎ ገብ ጉዞ ወደ ሱባ ፓርክ 🌳የጉዞ ቀን... እሁድ   ታህሳስ 21,2016   🌳የጉዞው መስመር..ከአ.አ በስተምዕራብ 🌳ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት...55ኪሜ...
20/12/2023

ሰዋዊ ጉዞ 3(ሱባ ፓርክ )

🌳የውሎ ገብ ጉዞ ወደ ሱባ ፓርክ

🌳የጉዞ ቀን... እሁድ ታህሳስ 21,2016
🌳የጉዞው መስመር..ከአ.አ በስተምዕራብ
🌳ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት...55ኪሜ
🌳የጉዞ አይነት .....7.5/10
🌳የጉዞ ወጪ...1450ብር /በሰው
🌳በ ግሩፕ ለሚመጡ.....😉 ይኖረዋል
🌳ጥቅሉ የሚያካትተዉ ...ምሣ፣የጉዞ መኪና ሻይ/ቡና ውሃ ፣ፎቶ፣አስጎብኚና የመግቢያ ክፍያ
🌳መገናኛ ቦታ... ግዮን ሆቴል ( ስታዲየም)
🌳መነሻ ሰዓት.... ጠዋት12:30ሰአት

🌴Day Hiking Trip To suba park

🌵Hiking day..Sunday Dec 31,2023
🌵Direction....west of Addis
🌵Distance from Addis ...55km
🌵Technical difficulty level......7.5/10
🌵Total walking distance....7-9km
🌵Suitability....For all hikers
🌵Trip cost.....1450bir/person
🌵Package includes...bus, lunch, coffee, Guid&,entrance fee.
🌵meetup location.....Ghion hotel (stadium )
🌵Bus leaving...6:30am

Book Now with👇 አሁንኑ ይመዝገቡ
0982968073
0915579522
🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን
ስናቃት እንወዳታለን ❤️
https://instagram.com/mengedegnaw__hiking_and_tour?igshid=YzAwZjE1ZTI0Zg==

https://t.me/mengedegnaw_hiking

ተፈጥሮዎች ስለ ሰው ተፈጥረዋልና እንጠቀምባቸው :: ወንጪ አንዱ የተፈጥሮ ስጦታችን ነው እንጠቀምበት ሰጪውም ምስጋናውን ይውሰድ ::     ተፈጥሮን ከኛ ጋ አብሮ ለማጣጣም ብትወዱ በነዚህ አ...
15/12/2023

ተፈጥሮዎች ስለ ሰው ተፈጥረዋልና እንጠቀምባቸው :: ወንጪ አንዱ የተፈጥሮ ስጦታችን ነው እንጠቀምበት ሰጪውም ምስጋናውን ይውሰድ ::
ተፈጥሮን ከኛ ጋ አብሮ ለማጣጣም ብትወዱ በነዚህ አካውንቶች ቤተሰብ ይሁኑ ::

https://t.me/mengedegnaw_hiking

https://instagram.com/mengedegnaw__hiking_and_tour?igshid=YzAwZjE1ZTI0Zg==

🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን
ስናቃት እንወዳታለን ❤️
Photos by Abenezer shewaga

ሰዋዊ  ጉዞ 2(ወንጪ ሀይቅ )🌳የውሎ ገብ ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ🌳የጉዞ ቀን... እሁድ   ህዳር 30,2016   🌳የጉዞው መስመር..ከአ.አ በስተምዕራብ 🌳ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት...155ኪ...
29/11/2023

ሰዋዊ ጉዞ 2(ወንጪ ሀይቅ )

🌳የውሎ ገብ ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ

🌳የጉዞ ቀን... እሁድ ህዳር 30,2016
🌳የጉዞው መስመር..ከአ.አ በስተምዕራብ
🌳ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት...155ኪሜ
🌳የጉዞ አይነት ....ለሁሉም ተስማሚና ከ 10አመት በላይ ልጆች መሳተፍ የሚችሉበት
🌳የጉዞ ወጪ...1900ብር /በሰው
🌳በ ግሩፕ ለሚመጡ.....😉 ይኖረዋል
🌳ጥቅሉ የሚያካትተዉ ...ምሣ፣የጉዞ መኪና ሻይ/ቡና ውሃ ፣ፎቶ፣አስጎብኚና የመግቢያ ክፍያ
🌳ጥቅሉ የማያካትተው..ፈረስ መጋለቢያና የጀልባ ጉዞ
🌳መገናኛ ቦታ... ግዮን ሆቴል ( ስታዲየም)
🌳መነሻ ሰዓት.... ጠዋት12:15ሰአት

🌴Day Hiking Trip To lake Wenchi...

🌵Hiking day..Sunday Dec 10, 2023
🌵Direction....west of Addis
🌵Distance from Addis ...155km
🌵Technical difficulty level......5/10
🌵Total walking distance....9-11km
🌵Suitability....For all hikers plus you can join as a family with kids >10 age
🌵Trip cost.....1900bir/person
🌵Package includes...bus, lunch, coffee, Guid&,entrance fee.
🌵Not included...horse ride and boat trips
🌵meetup location.....Ghion hotel (stadium )
🌵Bus leaving...6:15am

Book Now with👇 አሁንኑ ይመዝገቡ
0982968073
0915579522
🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን
ስናቃት እንወዳታለን ❤️

https://t.me/mengedegnaw_hiking

ሰዋዊ ጉዞበ ብዙ ምክንያቶች ብንጠፋም ዳግም መንገዳችንን በቅርብ ርቀት በምትገኘው የ 7 ሀይቆች እናት ወደሆነችው ደብረ ዘይት (ቢሾፍቱ )እናደርጋለን :🌳ከአ.አ  በደቡብ ምስራቅ /49ኪ.ሜ ...
10/11/2023

ሰዋዊ ጉዞ

በ ብዙ ምክንያቶች ብንጠፋም ዳግም መንገዳችንን በቅርብ ርቀት በምትገኘው የ 7 ሀይቆች እናት ወደሆነችው ደብረ ዘይት (ቢሾፍቱ )እናደርጋለን :
🌳ከአ.አ በደቡብ ምስራቅ /49ኪ.ሜ ብቻ 🌳ቀን........ህዳር 9 /2016
🌳የእግር ጉዞ......7 ኪ.ሜ
🌳የቦታው የመጨረሻ ከፍታ2210ሜ.ከ.ጠ.በ
🌳የጉዞው ክብደት...6.5/10
🌳የሚመከረው....ለሁሉም አይነት ተጓዦች
🌳የጉዞው ወጪ...1300ብር፤ የጉዞ ባስ፣ ምሳ፣የዋና ክፍያ ቡና:ውሀና አስጎብኚ ያካተተ ነው
🌳 መገናኛ ቦታ......ግዮን ሆቴል (ስቴዲዮም )
🌳መነሻ ስዓት .... ጠዋት 1:00ስዓት
🌳መመለሻ ሰአት.....11:30
🌳አሁንኑ ይመዝገቡ። +251982968073 (0915579522)
https://t.me/mengedegnaw_hiking

🌵Next destination....Near addis hiking/debre zeyt(Bishoftu )south east from A.A 49k.m
🌵Hiking day.....Nov19,2023
🌵Total hike......7 km
🌵Max elevation ...... 2210m.a.s.l
🌵Technical difficulty level.... 6.5/10
🌵Good for..... all level of hikers
🌵Hiking cost.....1300birr ( Bus,Lunch,swimming pool fee Coffee and Guide included)
🌵Meet up location..... Ghion Hotel (Stadium)
🌵Bus leaving time 7:00am
🌵Time to be back in Addis.....5:30pm
🌵Book Now with +251 982968073(0915579522)

27/06/2023
🌴ፖርቹጊዝ ድልድይየታላቁ አባይ ወንዝ ገባር የሆነውን የጀማ ወንዝ ሸለቆን ከከፍታ ላይ እየተመለከትን... አከባቢው  ላይ የሚገኙትን የራስ ዳርጌ(ደቢስ ዋሻ ) ፣የጉሩ ወንዝ እረጅሙ ፏፏቴ ፤...
24/05/2023

🌴ፖርቹጊዝ ድልድይ

የታላቁ አባይ ወንዝ ገባር የሆነውን የጀማ ወንዝ ሸለቆን ከከፍታ ላይ እየተመለከትን... አከባቢው ላይ የሚገኙትን የራስ ዳርጌ(ደቢስ ዋሻ ) ፣የጉሩ ወንዝ እረጅሙ ፏፏቴ ፤የሰጎን እንቁላል በኖራ ና አከባቢው ላይ በሚገኙ ድንጋዮች ታቅፎ የተወለደዉን ከ500 ዓመት በላይ ባስቆጠረዉን የፖርቹጊዝ ድልድይ ተደንቀን እንዲሁም በሀገራችን 🇪🇹 ብቻ የሚገኘውን(Endemic mammals) ጭላዳ ዝንጀሮ ( Gelada baboons ) የምንመለከትበት ሸጋ ጉዞ..... 👣

ርቀት :- ከአዲስ አበባ 108 ኪ.ሜ
የጉዞ አይነት:-ከ 5.5ኪ.ሜ እስከ 6 ኪ.ሜ እናካልላለን ከጀማሪ ተጓዥ እስከ ልምድ ላላቸው የሚሆን

ቀን:- እሁድ ግንቦት 27

አጠቃላይ የጉዞ ወጪ 1,150 የሚያካትታቸው
* ትራንስፖርት 🚐
* ቁርስ 🥯
*ምሳ 🍲🥗 + የአከባቢው ጥሩ ጠላ ጋር
*ውሃ
*ሻይ ቡና☕️ 🍵
*መግቢያ ⛩️
*አስጎብኚ
*ፎቶ 📷
መሰባሰቢያ :- ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
12:15
መነሻ :- 12:30

ለበለጠ :- 0915579522
0982968073

🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን
ስናቃት እንወዳታለን ❤️
Our next journey

🌴Portugues bridge Jun 4

Activities

🚶‍♂️
Water fall
Endemic animal
Magnificent cavern
old amezing bridge

Package include

*breakfast (snack 🌭🍞
*lunch
*coffee /tea☕️🍮
*transportation 🚌
*guide
*Entrance fee
*photograph 📷
1,150
Foreign 60 $
Departure :-mexico wabi shebele hotel (12:15)
Reservation:👇
0982968073
0915579522
https://t.me/mengedegnaw_hiking

ኢቲሳ አቡነ ተ/ሃይማኖት ገዳምየናፈቁትን ነገር አግኝቶ እንደ ማጣጣም ናፍቆትን እንደ መወጣት አንጀት የሚያርስ ምን አለ? 😊ይኸው ስናፍቅ የከረምኩትን ምድር ረገጥኩ የቅዱሳን መፍለቂያ መገኛም...
20/05/2023

ኢቲሳ አቡነ ተ/ሃይማኖት ገዳም

የናፈቁትን ነገር አግኝቶ እንደ ማጣጣም ናፍቆትን እንደ መወጣት አንጀት የሚያርስ ምን አለ? 😊
ይኸው ስናፍቅ የከረምኩትን ምድር ረገጥኩ የቅዱሳን መፍለቂያ መገኛም የሆነው ቡልጋ ምድር
ቡልጋ ከአ/አ በቅርብ ርቀት ( 60 ኪ.ሜ ) የምትገኝ በአስደናቂ መልካ ምድር የታጀበች የበርካታ ቅዱሳን የትውልድ ቦታም ነች ::
አቡነ ተ/ ሃይማኖት ፣ አቡነ ዜና ማርቆስ፣ አቡነ ታዲዮስ፣አቡነ ቀዎስጦስ፣አቡነ ማትያስ፣የነ ክርስቶስ ሠምራ እንዲሁም ከ 99 በላይ ቅዱሳንን ያበቀለ ምድር(ቡልጋ ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏)
ስለ ኢቲሳ አቡነ ተ/ሃይማኖት ገዳም በሰፊው እንመለሳለን ስለ ዋሻ ሚካኤል፣ ስለ ቅዱሳኑ የ ተክልዬ ቤተሰቦች የእረፍት ቤት ፣ ስለ አምሳለ ሲኦል ዋሻም ፣ስለ ፈዋሽ ፀበል እምነቱ ብዙ የምንለው አለ የፃድቁ በረከት ይደርብን ::😊🙏
መንገደኛዉ ግንቦት 12 /2015

ፃድቅንም በፃድቅ ስም የሚቀበል
የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል
ማቴ 10 ፥41

🇪🇹ሀገራችንን ስናያት እናውቃታለን
ስናቃት እንወዳታለን ❤️

Address

Adiss Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251915579522

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መንገደኛው hiking & tour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category