Al Hijra Umrah Travel

Al Hijra Umrah Travel � Umrah made simple & sacred
� Complete Umrah travel services
� Guided with care & sincerity

የረመዳን ዑምራ ጉዞ - በታላቅ ቅናሽ! 🕋🌙​የዘንድሮውን ረመዳን በቅዱሱ ስፍራ ለማሳለፍ ለሚያቅዱ ሁሉ የአል ሂጅራ የጉዞ ወኪል ለበረራ ትኬት እና ለቪዛ አገልግሎት ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅቷል!​...
23/02/2026

የረመዳን ዑምራ ጉዞ - በታላቅ ቅናሽ! 🕋🌙

​የዘንድሮውን ረመዳን በቅዱሱ ስፍራ ለማሳለፍ ለሚያቅዱ ሁሉ የአል ሂጅራ የጉዞ ወኪል ለበረራ ትኬት እና ለቪዛ አገልግሎት ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅቷል!

​✨ የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፦

- ​V.I.P እና ሙሉ ፓኬጅ
- ​ፈጣን የዑምራ ቪዛ

​በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚደረግ ጉዞ
​📅 የጉዞ ጊዜ፦ ከረመዳን 16 - 29 (ከማርች 06 - 19)

​📍 አድራሻ፦ አድራሻ ቤቴል ተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት ኤዲ ህንፃ ጎን

​📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦

0944 010 404 | 0941 609 960 | 0941 803 380

​አል ሂጅራ

20/02/2026

የነፍስዎ ጥሪ፣ የህይወትዎ ትልቁ ጉዞ! 🕋

ወደ ተከበረው ስፍራ ለመጓዝ ናፍቀዋል? የናፈቁትን ጥሪ ለመመለስ አሁን ጊዜው ነው! የቪዛ ሂደትና የጉዞ ዝግጅት ስጋትዎ አይሁን—ጭንቀትዎን ለእኛ ይተው።

በአል ሂጅራ የዑምራ የጉዞ ወኪል፣ መንፈሳዊ ጉዞዎ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን በልምድ የታጀበ አገልግሎት እንሰጣለን።

✅ ፈጣን የቪዛ አገልግሎት

✅ ለሀረም ቅርብ የሆኑ ምቹ ሆቴሎች

✅ አስተማማኝ የዚያራ ጉዞዎች

አል ሂጅራ — አስተማማኝ ድልድይዎ!

📍 ዛሬውኑ ይደውሉልንና ጉዞዎን ይጀምሩ፡
📞 0944010404 | 0941609960

18/02/2026
Ramadan Kareem 🌙 🙏
18/02/2026

Ramadan Kareem 🌙 🙏

Shirkadu waxay kaa caawinaysa cumro xidhmo dhamystiran iyo qiimo macquul ah kuna jiraan :--cumra visa -ticket go and bac...
14/02/2026

Shirkadu waxay kaa caawinaysa cumro xidhmo dhamystiran iyo qiimo macquul ah kuna jiraan :-
-cumra visa
-ticket go and back
-hotel(makkah iyo madina)
Wixii faahfaahin dherada nagala soo xidhiidha lanbaradan
📞0944010404/0912649543

የረመዳን የመጨረሻ አስር ቀናትን በሀረም ለማሳለፍ ልዩ የዑምራ ጥሪ!​የአል ሂጅራ የዑምራ እና የጉዞ ወኪል የረመዳንን በረከት ከታላላቅ ኡስታዞች ጋር በጋራ በመሆን እንዲያሳልፉ ልዩ የጉዞ ፕ...
12/02/2026

የረመዳን የመጨረሻ አስር ቀናትን በሀረም ለማሳለፍ ልዩ የዑምራ ጥሪ!

​የአል ሂጅራ የዑምራ እና የጉዞ ወኪል የረመዳንን በረከት ከታላላቅ ኡስታዞች ጋር በጋራ በመሆን እንዲያሳልፉ ልዩ የጉዞ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል።

​✨ ከእኛ ጋር ሲጓዙ

- ​ቪዛ (Visa)
- ​የአውሮፕላን ትኬት
- ​ለሀረም ቅርብ የሆኑ ምቹ ሆቴሎች

በኡስታዝ ጀማል ዋበላ እና በኡስታዝ ቡሽራ አሊ ኢማም የሚመራ መንፈሳዊ ጉዞ

​📅 የጉዞ ቀናቶች፦

​ከረመዳን 16 እስከ ረመዳን 29
​ከረመዳን 19 እስከ ሸዋል 5

​📍 አድራሻችን፦
ቤተል አዱ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303

​📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 0944 01 04 04
📱 0941 60 99 60
📱 0941 80 33 80

​አል ሂጅራ - ለተሟላ እና አስተማማኝ የዑምራ ጉዞ!

11/02/2026

በታላቁ የረመዳን ወር የዑምራ ጉዞ ከሼኽ ጀሚል ኪያር ጋር! 🌙✨

​የረመዳን መጨረሻ አስር ቀናትን በመካ እና በመዲና በዱዓ እና በዚክር ለማሳለፍ አል ሂጅራ ልዩ እድል አዘጋጅቶላችኋል::

ለሀረም እጅግ ቅርብ የሆኑ ሆቴሎችን መርጠናል - ትኩረትዎ ኢባዳ ላይ ብቻ እንዲሆን! 🤲🕋

​📍 3 ቀን በመዲና | 10 ቀን በመካ

📅 ረመዳን 16 - ረመዳን 29

​ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይደውሉ፡ 📞 0944010404 / 0941609960

10/02/2026

Address

Betel In Front Of Tekawa Mesjid
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Hijra Umrah Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category