Ethiopian Wonders

Ethiopian Wonders Traveling packages
Travel journalist
Travel photos
Documentary film ďż˝
Promoting Ethiopia

Aschalew Fetene Ardi 🙏
09/03/2024

Aschalew Fetene Ardi 🙏

Immerse yourself in the dynamic world of Ethiopian entertainment with Birbaux Records and SewMehon Films! From soul-stirring music to captivating films, we b...

ሰናይ ሰንበትሙሽራዋ ጎንደር እናትዋ ጎንደር📷 Menilk Fantahun Ethiopia Land of Origins Visit Amhara  #ዓባይ365   Visit Amhara Ethiopia Land...
30/04/2023

ሰናይ ሰንበት

ሙሽራዋ ጎንደር
እናትዋ ጎንደር

📷 Menilk Fantahun
Ethiopia Land of Origins
Visit Amhara

#ዓባይ365 Visit Amhara Ethiopia Land of Origins

Follow 👇👇👇

youtube.com/

youtube.com/
www.geterethiopia.com
https://twitter.com/MenilkFantahun
https://t.me/MENILK
https://www.linkedin.com/in/menilk-fantahun
https://www.Instagram.com/menilk_fantahun
www.tiktok.com/

የ'ኔ ዓለም ይህ ነው! #ዓባይ365 ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ 5:30 በድጋሚ ሰኞ ምሽት 4:00 ፋና ቴለቪዥን ላይ እንገናኝ።የዮቲዮብ ቻናላችንን በመወዳጄት ከዚህ ቀደም የተጓዝነውን ውብ ጉዞ ማየ...
25/04/2023

የ'ኔ ዓለም ይህ ነው!

#ዓባይ365
ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ 5:30 በድጋሚ ሰኞ ምሽት 4:00 ፋና ቴለቪዥን ላይ እንገናኝ።
የዮቲዮብ ቻናላችንን በመወዳጄት ከዚህ ቀደም የተጓዝነውን ውብ ጉዞ ማየት ትችላላችሁ።

Follow 👇👇👇

youtube.com/

youtube.com/
www.geterethiopia.com
https://twitter.com/MenilkFantahun
https://t.me/MENILK
https://www.linkedin.com/in/menilk-fantahun
https://www.Instagram.com/menilk_fantahun
www.tiktok.com/
📷 Solomon Tewodros and Mulugeta Worku

https://youtu.be/G82G_vz2I0g
09/04/2023

https://youtu.be/G82G_vz2I0g

በዚህ በ53ኛ ቀን ጉዟችን ወደ ምስራቅ በለሳ ተጉዘን በ12ኛው ክዘ በቅዱስ ንጉስ ላሊበላ የታነፀ እፁብ ድንቅ ውቅር ቤተክርስቲያን እናያለን። መነሻና መድረሻውን በዓባይ አድርጎ ለ365 ቀናት ....

ስሜን ላይ
21/03/2023

ስሜን ላይ

በዚህ በ50ኛ ቀን ጉዟችን በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የብርቅየ እንስሳቶች ህይወት እናያለን። መነሻና መድረሻውን በዓባይ አድርጎ ለ365 ቀናት በተከታታይ የሚደረገው ጉዞ ሁለተኛ .....

ጣቁሳ ጨው አያበቅልም!አገሬው በረከቱን አይዘረዝርም እንዲያው በደፈናው እኛ የምንሸምት ጥሬ ጨው ብቻ ነው ይሉሃል ሁሉን አብቃይ ምድር እንዳላቸው ሲነግሩህ። ጣቁሳ በምስራቅ ጣና ተኝቶበታል ም...
09/03/2023

ጣቁሳ ጨው አያበቅልም!

አገሬው በረከቱን አይዘረዝርም እንዲያው በደፈናው እኛ የምንሸምት ጥሬ ጨው ብቻ ነው ይሉሃል ሁሉን አብቃይ ምድር እንዳላቸው ሲነግሩህ።

ጣቁሳ በምስራቅ ጣና ተኝቶበታል ምዕራቡ የምንትዋብ ቀየ ቋራ ጎረቤቷ ነው ። ደልጊ የጣና ዝምተኛ ውድ ጌጥ ናት የጣቁሳ ወረዳ ከተማም ጭምር። ታላቁ ደራሲ ብርሃኑ ዘሪሁን ታንጉትን ከገብርየ በነፍስ ሲያዋህድ ሲያዋድድ ሲያዛምድ ታንጉትን ደልጊ ገባያ አደረሳት እኔም ነፍሴን ከራሴ ላስታርቅ ደልጊ ገብቸ ከረምኩ።

እይዘው እጨብጠው የቸገረ ነገር የቱ ተነስቶ ምኑ ይጣላል ሁሉ የሚያጓጓ ነው ተነግሮ ተዘክሮ የማያልቅ ታሪክ ፣ ታይቶ የማይጠገብ ውብ ተፈጥሮ፣ ተበልቶ ተጠጥቶ የማያልቅ በረከት የበዛበት ሰፊ ማእድ አቤት መታደል እናንተየ።

አባቶች እግር ስር ተጠግቸ የአባቶቸን ገድል ስመዘግብ ሰነበትኩ ባህር መለሶቹ የደልጊ ወጣቶች ጋር ተጠግቼ ፍቅርን ስቀራ ቆየሁ። ከአፄ አምደ ፂዮን እስከ ምንትዋብ ከአፄ ቴዎድሮስ ምሽግ እስከ አፄ ዮሀንስ ዋርካ ቃኘሁት።

ደልጊ ልባም ባለሙያ ሴት እንደከሸነችው ዶሮ ወጥ መአዛዋ ከሩቅ የሚጣራ የቅመማ ቅመም ገባያ ነች። ደልጊ ገባያ ተገብቶ ምንም አይታጣም።ሁሉን ይሸጣሉ ጨው ብቻ ይሸምታሉ።
አሁን ደልጊን ተሰናብቸ ለመውጣት ተፈትኛለሁ ግድ ቢሆን ጨክኘ ደልጊን ለቀቅዃት።

ዳሩ አካሌ ወጣ እንጂ ነፍስያየስ ደልጊ ወደብ ከሀይቁ ዳር ባሻጋሪ ገሊላን እያየች እዚያው ቀርታለች።

በቸር ያገናኘን!

አመሰግናለሁ የደልጊ ልጆች!🙏

Follow 👇👇👇

youtube.com/

www.geterethiopia.com
https://twitter.com/MenilkFantahun
https://t.me/MENILK
https://www.linkedin.com/in/menilk-fantahun
https://www.Instagram.com/menilk_fantahun
www.tiktok.com/

12/11/2022
ማህሌተ ፅጌ
06/11/2022

ማህሌተ ፅጌ

04/11/2022

ተራራ የመውጣት ከፍተኛ ልምድ ላላቸው ተጓዦች ብቻ የተዘጋጀ!

Great Adventure trip to Simien Mountains National Park.
Only for experienced hikers!

3 night 4 days
November 26-29

Day 1
Flight from Addis to Gondar and taking a car from /Gondar and drive two hours until buyit ras/Simien lodge where the park starts.
start walk/trek from michibng view point which is 2 hours to sankaber. first night in Sankaber campsite.

Day 2
Trek/walk from sankaber to Gich through the trail aymetre and waterfall it takes 5-6 hours. And in the same day after a lunch or taking some rest in Gich campsite, walk to Gedadit view point to see best sun set and back to Gich campsite which is 1 hours just two way. Sleep second nigh in Gich.
Day 3
Trek Gich to chenek via seha imett gogo view point it takes 8-9 hours. Third night sleep in chenek campsite.

day 4
early in the morning hike to Buhayit peak wich is 4430 meter above sl.
(optional) and back to Gondar/Addis in the same day.
End of tour

Price includes

✈️ Ticket
🚌 car
⛺ camping
Mule
Professional tour guide
Scouts
Accommodation
Entrance fee
Every day Campfire
Bottled water
Photographs

Price excludes

• Personal expense
• Tipp
• Alcoholic beverages

Geter Ethiopia tour presents
For booking-
Call +251969008734
WhatsApp /Telegram +251913832095
Email- [email protected]

Thank you for choosing us!

Address

Hayilesilase Street
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Wonders posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Wonders:

Share

Category