19/08/2026
ፈጥናችሁ ተመዝገቡ 😊
ቤተሰብ ሆናችሁ ለምትመጡ ልዩ ቅናሽ እናደርግላችኋለን
ሂላል ትራቭል ለአምስት ዙር ያደረጋቸው ጉዞዎች ቤተሰባዊነት የሚፈጥሩ ነበሩ ኢንሻ አላህ ቀጣይ የሚኖሩን ጉዞዎች ከዚህ የተሻለ እንደሚሆኑ አንጠራጠርም
ለሀረም ቅርብ የሆኑ ማረፊያ ሆቴሎች ፣ የቪዛ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ከተሟላ መስተንግዶ ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ
በረቢዕ ወር ዑምራ እንደማድረግ የሚያስደስት ነገር የለም ፈጥናችሁ ተመዝገቡ እድሉ እንዳያመልጣችሁ
የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሂላል ትራቭል ነው። ኑ አብረን እንጓዝ
የፈጣን ቪዛ አገልግሎት ያገኛሉ🕋
ፈጥነው ይመዝገቡ 🤗
ከሂላል ትራቭል ጋር የሚደጋገም ውብ ግዜ ያሳልፉ🤗😍
ለበለጠ መረጃ
0908209999
0971713434 ይደውሉ
አድራሻችን 📍
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፌደራል መጅሊስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ