ባርኔጣ Trekkings & Coffee Tours

ባርኔጣ Trekkings & Coffee Tours Book confidently – Go ahead and book that dream trip, because when you purchase our Travel Protection Plan,

Trip to South west Region Kaffa & Konta and many more....      //////Detail Itinerary     ///// ✅ Day 1 From Addis to Bo...
11/09/2025

Trip to South west Region
Kaffa & Konta and many more....

//////

Detail Itinerary

/////

✅ Day 1 From Addis to Bonga ~Jimma
On the way we will see Gibe 👉River gorge area scenery ...

👉We will visit Barta Fall
👉Kafa Natural Coffee Forests
👉God Bridge.
Over Night Bonga
✅Day 2 We'll visit

👉Saturdays Bonga Town big Market.

Over Night Jimma
//////
✅Day 3 From Jimma to
////////
👉Chebera Chorchora

👉Visiting Chebera Chorchora National Park
Natural hot spring
👉Gaming
👉Elephants 🐘🦣
👉Buffaloes
👉Monkeys 🐒
👉Baboons
👉Hippopotamus 🦛
ETC
👉Water Falls
👉Experiencing locals food lifestyle etc.
O.N inside Park Camping ⛺ 🏕️

////////

✅Day 4 exploring Chebera 👉Chorchora N Park
O.N Chida City or Amaya Town.

///////

✅Day 5 From Chida or Amaya to Tarcha City

👉 Visiting Tarcha City Museums involved Dawro's Cultural utensils etc.
O.N in Tarcha or

///////

✅ Day 6 to Wolayta S**o

👉 On the way we'll have an extra ordinary Topography,scenery,Landscapes of Gilgel Gibe 3 Dam.
O.N Either Wolayta S**o or Addis.
END OF TOURS.
Day 7 & 8
We'll Attained the Colourful big Cultural Celebrations of Dorzes YOYO MASKELA.

ውድ የባርኔጣ(Trekking  & Coffee  Tour ቤተሰቦች ጥምቀትን ና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች አመታዊ የተራራ ላይ ፀሎት በሀምበሪቾ 777 ደረጃ ተራራ ላይ በአዲሱ መካከለኛው ክ...
23/01/2024

ውድ የባርኔጣ(Trekking & Coffee Tour
ቤተሰቦች ጥምቀትን ና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች አመታዊ የተራራ ላይ ፀሎት በሀምበሪቾ 777 ደረጃ ተራራ ላይ በአዲሱ መካከለኛው ክልል ከምባታ(ዱራሜ ከተማ) ያዘጋጀነው ጉዞ እጅግ አስደሳች ወደር የሌለው ደማቅ ክብረ በዓል ከኛ ጋር መርጣችሁ ስለ ተጓዛችሁ እጅግ እናመሰግናለን።

በተለያየ ምክንያት የዚህን አስደሳች ጉዞ መሳተፍ ያልቻላችሁ ለቀጣይ ጉዞ እድትዘጋጁ እንመክራለን።
በቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁዩ
👇👇👇
https://t.me/yegnatrekking

ውድ የሀይኪንግ ቤተሰቦች በዱራሜ ከተማ የጥምቀት በዓል አከባበርና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የተራራ ላይ ፀሎት(conference ) እጅግ በደመቀ አከባበር አሳልፈናል ስለ ነበረን ጌዜ ...
20/01/2024

ውድ የሀይኪንግ ቤተሰቦች በዱራሜ ከተማ የጥምቀት በዓል አከባበርና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የተራራ ላይ ፀሎት(conference ) እጅግ በደመቀ አከባበር አሳልፈናል ስለ ነበረን ጌዜ እናመሰግናለን።
ቀጣይ በሌላ የጉዞ ፕሮግራም እንገናኛለን።

ውድ የሀይኪንግ ቤተሰቦች ጥምቀትን በሀምበሪቾ አስደሳች ጉዞ ለማድረግ የቀረን ሳምንት ብቻ ነው። የዚህን የባለብዙ መስህብ ባለቤት የሆነውን የሀምበሪች 777ደረጃ ተራራ ላይ ከተለያዩ አካባቢዎ...
14/01/2024

ውድ የሀይኪንግ ቤተሰቦች ጥምቀትን በሀምበሪቾ አስደሳች ጉዞ ለማድረግ የቀረን ሳምንት ብቻ ነው። የዚህን የባለብዙ መስህብ ባለቤት የሆነውን የሀምበሪች 777ደረጃ ተራራ ላይ ከተለያዩ አካባቢዎች በሚመጡ የፕሮቴስታንት አማኘኞች ተራራው በህዝብ ማዕበል ይደምቃል። የከምባታ ዋና ከተማ በሆነችው ዱራሜ ከተማ:-
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በድምቀት የሚያከብሩትን የጥምቀት ክብረ በዓል እናከብራለን።
🔜 አርብ ጥር 11 ጉዞ የሚጀምርበት ቀን ሲሀን ከሰአት አካባቢ ዱራሜ ከተማ ላይ የከተራ በዓልን እናከብራለን።
🔜 ቅዳሜ በጠዋት ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ጋር የሀምቀሪቾ 777 ደረጃን በህዝብ ማዕበል አብረን እናደምቃለን እንወጣለን።
🔜 ቅዳሜ ሀምበሪቾ ተራራ ላይ በህዝብ ማዕበል ተጥለቅልቆ የፕሮስታንት እምነት የተራራ ላይ ፀሎት እንታደማለን።ከፕሮግራሙ በኋላ ሀምበሪቾ ተራራን እንጎበኛለን።
🔜 እሁድ አዳራችንን በድንኳን ካደረግን በኋላ በጠዋት የንጋት ጮራን ድምቀት ሙቀት በጉጉት እናያታለን☀️🌞።
እሁድ, ቀማራኪው የከምባታ መልከዓ ምድር እየተደመምን ጉዟንን መንትዮችን የአጆራ ፏፏቴን እንጎበኛለን። አመሻሽ አካባቢ ወደ አዲስ አበባ እንጓዛለን።
""""""/////"""""""///////""""""////////
ያስታውሱ የዚህን የባለብዙ መስህብ ወደ ሆነው
⏩ የእምነት
⏩ የታሪክ777 ደረጃ)
⏩ የተፈጥሮ

ባለቤት የሆነውን የከምባታ ቱሪዝም መስህብን ለመጎብኘት የቀሩን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ
እስከ"እሮብ" ቀን ብቻ እዲመዝገቡ እንመክራለን።
ለመመዝገብና ለክፍያ
👇👇👇👇
+251912127511
ይደውሉ።

11/01/2024
   #ጥር 11ን በማራኪው ሀምበሪቾ ተራራ ⛰️ ላይ የፕሮቴስታንት አመታዊ ኮንፈረንስ በዱራሜ ከተማ የኦርቶዶክ እምነት የጥምቀት በዓልን እንታደም።        /////"""" /////"""" ...
11/01/2024

#ጥር 11ን በማራኪው ሀምበሪቾ ተራራ ⛰️ ላይ የፕሮቴስታንት አመታዊ ኮንፈረንስ በዱራሜ ከተማ የኦርቶዶክ እምነት የጥምቀት በዓልን እንታደም።
/////"""" /////"""" /////
ሀምበሪቾ ከመዲናችን አአበባ በ 260 ኪሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
/////""""" /////""""" //////
Hambaricho 777 Staircase በአለም 7 ኛ በአፍሪካ 1ኛ በአገራችን ኢትዮጵያ በተራራ የመጀመሪያ ነው።
የኢትዮጵያ ምርጥ ቱሪዝም መዳረሻ ነው።
/////""""""//////"""" /////
➡የከፍታ መጠን :- ከባህር ጠለል በላይ 3058 ⛰
ይህ ተራራ በአፍሪካ የመጀመሪያው ፣ በዓለም ደግሞ 7ኛ ደረጃን የሚያሰጠው 777 የደረጃ መንገድ ነው።
//////"""""""///////""" //////
አጆራ መንትዮች ፏፏቴን እንጎበኛለን።
የሁለቱ መንትያ ፏፏቴዎች በ 170 ሜትር ሁለተኛው 250 ሜትር እርዝመት ሲኖራቸው በመካከላቸው የ 500 ሜትር እርቀት ብቻ ይራራቃሉ።
///////"""""""////////""""""//////
➡⏩ የሁለት ቀን አዳር ጉዞ
➡⏩መነሻ ቀን ጥር 10 አርብ
➡⏩መመለሻ ጥር 12 እሁድ
➡⏩የጉዞ ጥቅል ዋጋ፦
💞6500ብር ብቻ!💞
➡⏩የጉዞ ወጪ የሚያጠቃልሉው፦
➡⏩ምቹ በሆነ የደርሶ መልስ መጓጓዣ 🚎
➡⏩የምግብ፦
➡⏩የቁርስ (3)🌮🍮
➡⏩ምሳ(3) 🍝🍜
➡⏩እራት የፍየል (የበግ)ጥብስ🍲🐐 🐏
➡⏩ቡና(ከባህላዊ አፈላል ጋር)☕☕☕
➡⏩ውሀ 💧💧
➡⏩የ ሁለት ቀን አዳር Comping🏕️⛺
➡⏩ካንፋየር 🔥🔥🔥
➡⏩ የመግቢያ
➡⏩የአስጎብኚ
🔜⏩የ ስካውት
➡⏩የእንሰት አሰራር
➡⏩እና ሌሎች አስደሳች ዝግጅቶችን ጨምሮ
➡⏩መነሻ ቦታ አራዳ ቅዱስ ጊዎርጊስ መነሻ ሰዓት 12:00 ሰዓት
➡⏩ቀጉዟችን የሚያስፈልጉን፦
➡⏩መታወቂያ,ወይም,ፓስፖርት,መንጃፈቃድ, ማንነታችንን የሚገልፅ
➡⏩ትንሽ የጀርባ ቦርሳ(ስናክ,...) መያዣ
➡⏩ለተራራ ጉዞ የሚመች አለባበስ ምቹ ጫማ

🔜⏩ ተራራው አናት ላይ ቅዝቃዜ ና ብርድ ስላለ ወፈር ያለ ጃኬት እደ ጋቢ
➡⏩የማይረሳ ትዝታዎችን የምናስቀርበት ,ካሜራ ወይም ስማርት ስልክ ብንይዝ ይመከራል
✅ ቦታ ቶሎ ለማስያዝና ለመሄድ ሲወስኑ
➕ለተጨማሪ መረጃ
👇👇👇
➡ +251912042622 ይደውሉልን 🙏
yes we do hiking Lemi Tour & Korebta Tour ጋር በመቀናጀት ይሄንን ድንቅ መስህብ ለጉብኝት አዘጋጅተናል
አስቀድመው ቦታ ያስይዙ።

ታኅሣሥ 28 ገናን የሚያከብሩት እነማን ናቸው?አብዛኛው ዓለም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ካከበረ ከሁለት ሳምንት በኋላ ጥቂት የማይባሉ አገራት በዓሉን ነገ ታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም....
06/01/2024

ታኅሣሥ 28 ገናን የሚያከብሩት እነማን ናቸው?

አብዛኛው ዓለም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ካከበረ ከሁለት ሳምንት በኋላ ጥቂት የማይባሉ አገራት በዓሉን ነገ ታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም. ይከበራል።

ናሽናል ጂኦግራፊክ እንደሚለው በዓለም ላይ ካሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መካከል ከ12 በመቶው የሚልቁት ክርስቲያኖች የልደት በዓልን ከቀሪው ዓለም በተለየ ቀን ያከብራሉ።

ከሌሎች የእምነቱ አጋሮቻቸው በተለየ የገና በዓልን ታኅሣሥ 29 በየአራት ዓመቱ ደግሞ ታኅሣሥ 28 የሚያከብሩት እነዚህ አገራት እነማን ናቸው?

ኢትዮጵያ

ኤርትራ

ግብፅ

ሩሲያ

ዩክሬን

ቤላሩስ

ካዛኪስታን

ሰርቢያ

ሞንቴኔግሮ

እስራኤል

ቡልጋሪያ

መቄዶኒያ

ጆርጂያ

ሞልዶቫ

ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዓልን እያከበሩ የሚገኙ አገራት ናቸው።

በግሪክ፣ በቆጵሮስ እና በሩሜኒያ የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ግን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ያከበሩት በግሪጎሪያን የዘመን አቆጣጠር ከሁለት ሳምንት በፊት ነው።

በተጨማሪም ከሌሎቹ በተለየ ሁኔታ አርሜኒያ ገናን በራሷ የቀን አቆጣጠር በተለየ ቀን ነው የምታከብረው። አርሜኒያ ገናን ታኅሣሥ 28 (በአራት ዓመት አንዴ ደግሞ ታኅሣሥ 27) ታከብራለች።

የገና በዓል በኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ይከበራል

የኢትዮጵያ ገና ለምን ታኅሣሥ 29 ይከበራል?

ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን አቆጣጠር ያላት አገር ናት። ይህ የጊዜ ቀመር ከኮፕቲክ ኦርቶዶክስ እምነት ቀን አቆጣጠር ጋር ተመሳሳይነት አለው።

ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሁሉ የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ገናን ከምዕራቡ ዓለም በሁለት ሳምንታት ያህል ዘግይተው ያከብራሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የኦርቶዶክስ፣ የካቶሊክ፣ የኢቫንጀሊካል፣ እንዲሁም የጴንጤኮስታል እምነት ተከታዮች እና ሌሎች የክርስትና እምነት ተከታዮች የልደት በዓልን የሚያከብሩት በአንድ ቀን ነው።

ኤርትራ በበኩሏ ብሔራዊው የዘመን አቆጣጠሯ የግሪጎሪያውያኑን ብታደርግም የክርስትና እምነት ተከታዮች ግን የኦርቶዶክስ የዘመን አቆጣጠርን ይከተላሉ።በዓሉን ለምታከብሩ መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ይሁንላችሁ!

በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የበዓላት ሁሉ በኩር የሆነዉ የልደት ማለት ገና በዓል ሲሆን:... የገና በዓል ዕለት ለምን ተለያየ? ታኅሣሥ 29 የሚያከብሩት አገራት እነማን ናቸው?የፎቶው ባለመብት,...
06/01/2024

በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የበዓላት ሁሉ በኩር የሆነዉ የልደት ማለት ገና በዓል ሲሆን:...

የገና በዓል ዕለት ለምን ተለያየ? ታኅሣሥ 29 የሚያከብሩት አገራት እነማን ናቸው?



የፎቶው ባለመብት,GETTY IMAGES

የምስሉ መግለጫ,

የገና በዓል በተለይ በላሊበላ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል

7 ጥር 2023

አውሮፓ እና አሜሪካንን ጨምሮ በርካታ የዓለም አገራት ክርስቲያኖች የገና ወይም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን የሚያከብሩት ከዘመን መለወጫቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ታኅሣሥ አጋማሽ ላይ ነው።

ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብፅ እንዲሁም የተወሰኑ ሌሎች የአውሮፓ አገራት ግን የገና በዓልን ዛሬ (ታኅሣሥ 29) እያከበሩ ይገኛሉ።

እነዚህን አገራት የሚያመሳስላቸው አንድ ጉዳይ በርካታ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እምነት ተከታይ ስላላቸው ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ የሚከተሉት የዘመን አቆጣጠር ነው።

ከአፍሪካ፤ በኢትዮጵያ፣ በኤርትራ እና በግብፅ (በተለይ የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች) ያሉ ክርስትያኖች ገናን በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 (በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ደግሞ ታኅሣሥ 28) ያከብሩታል።

የገናን በዓል ቀደም ብለው የሚያከብሩት አብዛኞቹ ምዕራባውያን አገራት እና ሌሎችም የግሪጎሪን የቀን አቆጣጠር ቀመርን የሚከተሉ ናቸው። የቀን አቆጣጠሩ የተፈጠረው በ1582 በሊቀ-ጳጳስ ግሪጎሪ ነበር።

እንዲሁም አብዛኞቹ የቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት አካል የነበሩ አገራት፣ የምሥራቅ አውሮፓ እንዲሁም የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት ደግሞ በጁሊየስ ቄሳር የተፈጠረውን የጁሊያን የዘመን አቆጣጠር የሚከተሉ ናቸው።

በተጨማሪም በርካታ አገራት በይፋ የሚገለገሉበትን የዘመን አቆጣጠር የግሪጎሪያውያኑን አድርገው፣ ለአገር አቀፍ በዓላት ግን የጁሊያንን የዘመን ቀመርን የሚጠቀሙም አሉ።

ታኅሣሥ 29/28 ገናን የሚያከብሩት እነማን ናቸው?

አብዛኛው ዓለም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ካከበረ ከሁለት ሳምንት በኋላ ጥቂት የማይባሉ አገራት በዓሉን የገ ታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም ይአበራል።

ናሽናል ጂኦግራፊክ እንደሚለው በዓለም ላይ ካሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መካከል ከ12 በመቶው የሚልቁት ክርስቲያኖች የልደት በዓልን ከቀሪው ዓለም በተለየ ቀን ያከብራሉ።

ከሌሎች የእምነቱ አጋሮቻቸው በተለየ የገና በዓልን ታኅሣሥ 29 በየአራት ዓመቱ ደግሞ ታኅሣሥ 28 የሚያከብሩት እነዚህ አገራት እነማን ናቸው?

ኢትዮጵያ

ኤርትራ

ግብፅ

ሩሲያ

ዩክሬን

ቤላሩስ

ካዛኪስታን

ሰርቢያ

ሞንቴኔግሮ

እስራኤል

ቡልጋሪያ

መቄዶኒያ

ጆርጂያ

ሞልዶቫ

ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዓልን እያከበሩ የሚገኙ አገራት ናቸው።

በግሪክ፣ በቆጵሮስ እና በሩሜኒያ የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ግን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ያከበሩት በግሪጎሪያን የዘመን አቆጣጠር ከሁለት ሳምንት በፊት ነው።

በተጨማሪም ከሌሎቹ በተለየ ሁኔታ አርሜኒያ ገናን በራሷ የቀን አቆጣጠር በተለየ ቀን ነው የምታከብረው። አርሜኒያ ገናን ታኅሣሥ 28 (በአራት ዓመት አንዴ ደግሞ ታኅሣሥ 27) ታከብራለች።

የገና በኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ይከበራል።

ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን አቆጣጠር ያላት አገር ናት። ይህ የጊዜ ቀመር ከኮፕቲክ ኦርቶዶክስ እምነት ቀን አቆጣጠር ጋር ተመሳሳይነት አለው።
ኤርትራ በበኩሏ ብሔራዊው የዘመን አቆጣጠሯ የግሪጎሪያውያኑን ብታደርግም የክርስትና እምነት ተከታዮች ግን የኦርቶዶክስ የዘመን አቆጣጠርን ይከተላሉ።
በዓሉን ለምታከብሩ መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ይሁንላችሁ!

   #ጥር 11ን በማራኪው ሀምበሪቾ ተራራ ⛰️ ላይ የፕሮቴስታንት አመታዊ ኮንፈረንስ በዱራሜ ከተማ የኦርቶዶክ እምነት የጥምቀት በዓልን እንታደም።        /////"""" /////"""" ...
03/01/2024

#ጥር 11ን በማራኪው ሀምበሪቾ ተራራ ⛰️ ላይ የፕሮቴስታንት አመታዊ ኮንፈረንስ በዱራሜ ከተማ የኦርቶዶክ እምነት የጥምቀት በዓልን እንታደም።
/////"""" /////"""" /////
ሀምበሪቾ ከመዲናችን አአበባ በ 260 ኪሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
/////""""" /////""""" //////
Hambaricho 777 Staircase በአለም 7 ኛ በአፍሪካ 1ኛ በአገራችን ኢትዮጵያ በተራራ የመጀመሪያ ነው።
የኢትዮጵያ ምርጥ ቱሪዝም መዳረሻ ነው።
/////""""""//////"""" /////
➡የከፍታ መጠን :- ከባህር ጠለል በላይ 3058 ⛰
ይህ ተራራ በአፍሪካ የመጀመሪያው ፣ በዓለም ደግሞ 7ኛ ደረጃን የሚያሰጠው 777 የደረጃ መንገድ ነው።
//////"""""""///////""" //////
አጆራ መንትዮች ፏፏቴን እንጎበኛለን።
የሁለቱ መንትያ ፏፏቴዎች በ 170 ሜትር ሁለተኛው 250 ሜትር እርዝመት ሲኖራቸው በመካከላቸው የ 500 ሜትር እርቀት ብቻ ይራራቃሉ።
///////"""""""////////""""""//////
➡⏩ የሁለት ቀን አዳር ጉዞ
➡⏩መነሻ ቀን ጥር 10 አርብ
➡⏩መመለሻ ጥር 12 እሁድ
➡⏩የጉዞ ጥቅል ዋጋ፦
💞6500ብር ብቻ!💞
➡⏩የጉዞ ወጪ የሚያጠቃልሉው፦
➡⏩ምቹ በሆነ የደርሶ መልስ መጓጓዣ 🚎
➡⏩የምግብ፦
➡⏩የቁርስ (3)🌮🍮
➡⏩ምሳ(3) 🍝🍜
➡⏩እራት የፍየል (የበግ)ጥብስ🍲🐐 🐏
➡⏩ቡና(ከባህላዊ አፈላል ጋር)☕☕☕
➡⏩ውሀ 💧💧
➡⏩የ ሁለት ቀን አዳር Comping🏕️⛺
➡⏩ካንፋየር 🔥🔥🔥
➡⏩ የመግቢያ
➡⏩የአስጎብኚ
🔜⏩የ ስካውት
➡⏩የእንሰት አሰራር
➡⏩እና ሌሎች አስደሳች ዝግጅቶችን ጨምሮ
➡⏩መነሻ ቦታ አራዳ ቅዱስ ጊዎርጊስ መነሻ ሰዓት 12:00 ሰዓት
➡⏩ቀጉዟችን የሚያስፈልጉን፦
➡⏩መታወቂያ,ወይም,ፓስፖርት,መንጃፈቃድ, ማንነታችንን የሚገልፅ
➡⏩ትንሽ የጀርባ ቦርሳ(ስናክ,...) መያዣ
➡⏩ለተራራ ጉዞ የሚመች አለባበስ ምቹ ጫማ

🔜⏩ ተራራው አናት ላይ ቅዝቃዜ ና ብርድ ስላለ ወፈር ያለ ጃኬት እደ ጋቢ
➡⏩የማይረሳ ትዝታዎችን የምናስቀርበት ,ካሜራ ወይም ስማርት ስልክ ብንይዝ ይመከራል
✅ ቦታ ቶሎ ለማስያዝና ለመሄድ ሲወስኑ
➕ለተጨማሪ መረጃ
👇👇👇
➡ +251912127511 ይደውሉል ቦታ ያስይዙ
ከ ባርኔጣ(Trekking & Coffee Tour
& Korebta Tour ጋር በመቀናጀት ይሄንን ድንቅ መስህብ ለጉብኝት አዘጋጅተናል
አስቀድመው ቦታ ያስይዙ።

Hambaricho 777 Staircase ከአለም 7ተኛ ከአፍሪካ ቀዳሚ ነው ኑ እንጎብኝ,,,➡የከፍታ መጠን :- ከባህር ጠለል በላይ 3058 ⛰ይህ ተራራ በአፍሪካ የመጀመሪያው ፣ በዓለም ደግሞ...
28/12/2023

Hambaricho 777 Staircase ከአለም 7ተኛ ከአፍሪካ ቀዳሚ ነው ኑ እንጎብኝ,,,
➡የከፍታ መጠን :- ከባህር ጠለል በላይ 3058 ⛰
ይህ ተራራ በአፍሪካ የመጀመሪያው ፣ በዓለም ደግሞ 7ኛ ደረጃን የሚያሰጠው 777 የደረጃ መንገድ ነው።

አጆራ መንትዮች ፏፏቴን እንጎበኛለን።
የሁለቱ መንትያ ፏፏቴዎች በ 170 ሜትር ሁለተኛው 250 ሜትር እርዝመት ሲኖራቸው በመካከላቸው የ 500 ሜትር እርቀት ብቻ ይራራቃሉ።

➡⏩ የሁለት ቀን አዳር ጉዞ
➡⏩መነሻ ቀን ጥር 10 አርብ
➡⏩መመለሻ ጥር 12 እሁድ
➡⏩የጉዞ ጥቅል ዋጋ፦
💞6500ብር ብቻ!💞
➡⏩የጉዞ ወጪ የሚያጠቃልሉው፦
➡⏩ምቹ በሆነ የደርሶ መልስ መጓጓዣ 🚎
➡⏩የምግብ፦
➡⏩የቁርስ (3)🌮🍮
➡⏩ምሳ(3) 🍝🍜
➡⏩እራት የፍየል (የበግ)ጥብስ🍲🐐 🐏
➡⏩ቡና(ከባህላዊ አፈላል ጋር)☕☕☕
➡⏩ውሀ 💧💧
➡⏩የ ሁለት ቀን አዳር Comping🏕️⛺
➡⏩ካንፋየር 🔥🔥🔥
➡⏩ የመግቢያ
➡⏩የአስጎብኚ
🔜⏩የ ስካውት
➡⏩የእንሰት አሰራር
➡⏩እና ሌሎች አስደሳች ዝግጅቶችን ጨምሮ
➡⏩መነሻ ቦታ አራዳ ቅዱስ ጊዎርጊስ መነሻ ሰዓት 12:00 ሰዓት
➡⏩ቀጉዟችን የሚያስፈልጉን፦
➡⏩መታወቂያ,ወይም,ፓስፖርት,መንጃፈቃድ, ማንነታችንን የሚገልፅ
➡⏩ትንሽ የጀርባ ቦርሳ(ስናክ,...) መያዣ
➡⏩ለተራራ ጉዞ የሚመች አለባበስ ምቹ ጫማ

🔜⏩ ተራራው አናት ላይ ቅዝቃዜ ና ብርድ ስላለ ወፈር ያለ ጃኬት እደ ጋቢ
➡⏩የማይረሳ ትዝታዎችን የምናስቀርበት ,ካሜራ ወይም ስማርት ስልክ ብንይዝ ይመከራል
✅ ቦታ ቶሎ ለማስያዝና ለመሄድ ሲወስኑ
➕ለተጨማሪ መረጃ
👇👇👇
➡0912127511 ይደውሉልን 🙏
Korebta Hiking 🥾 ከ ባርኔጣ&Trekking & Coffee Tour ጋር በመቀናጀት ይሄንን ድንቅ መስህብ ለጉብኝት አዘጋጅተናል ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ ቀድመው ቦታ እዲያስይዙ እንመክራለን።

,,,,,,,🔜⏩ የእንሰት አሰራር➡⏩እና ሌሎች አስደሳች ዝግጅቶችን ጨምሮ➡⏩መነሻ ቦታ አራዳ ቅዱስ ጊዎርጊስ መነሻ ሰዓት 12:00 ሰዓት➡⏩ቀጉዟችን የሚያስፈልጉን፦➡⏩መታወቂያ,ወይም,ፓስፖርት,...
24/12/2023

,,,,,,,🔜⏩ የእንሰት አሰራር
➡⏩እና ሌሎች አስደሳች ዝግጅቶችን ጨምሮ
➡⏩መነሻ ቦታ አራዳ ቅዱስ ጊዎርጊስ መነሻ ሰዓት 12:00 ሰዓት
➡⏩ቀጉዟችን የሚያስፈልጉን፦
➡⏩መታወቂያ,ወይም,ፓስፖርት,መንጃፈቃድ, ማንነታችንን የሚገልፅ
➡⏩ትንሽ የጀርባ ቦርሳ(ስናክ,...) መያዣ
➡⏩ለተራራ ጉዞ የሚመች አለባበስ ምቹ ጫማ

🔜⏩ ተራራው አናት ላይ ቅዝቃዜ ና ብርድ ስላለ ወፈር ያለ ጃኬት እደ ጋቢ
➡⏩የማይረሳ ትዝታዎችን የምናስቀርበት ,ካሜራ ወይም ስማርት ስልክ ብንይዝ ይመከራል
✅ ቦታ ቶሎ ለማስያዝና ለመሄድ ሲወስኑ
➕ለተጨማሪ መረጃ
👇👇👇
➡0912127511 ይደውሉልን 🙏
Korebta Hiking 🥾 ከ ባርኔጣ&Trekking & Coffee Tour ጋር በመቀናጀት ይሄንን ድንቅ መስህብ ለጉብኝት አዘጋጅተናል

ከ Korebta Hiking & ባርኔጣ&Trekking  & Coffee Tour ጋር የተዘጋጀ አስደሳች ጉዞየዚህ ጉዞ ለየት የሚያደርገው በሀምበሪቾ 777 ደረጃ መደመም ብቻ ሳይሆን "የጥምቀት በ...
24/12/2023

ከ Korebta Hiking & ባርኔጣ&Trekking & Coffee Tour ጋር የተዘጋጀ አስደሳች ጉዞ

የዚህ ጉዞ ለየት የሚያደርገው በሀምበሪቾ 777 ደረጃ መደመም ብቻ ሳይሆን "የጥምቀት በዓል እጅግ ከሚደምቁበት ክልሎች መካከል አንዱ ሲሆን የሁለቱም ክርስቲያን የኦርቶዶክስ እና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ጥምቀትን ለመታደም ከተለያዮ ክልሎች አጎራባች ከተሞች ከተለያዮ ሀገራት የሚመጡ በሺዎች የሚቆጠሩ የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በሀምበሪቾ ተራራ ላይ እጅግ በደመቀ ክብረ በዓል መከበሩና ሌሎችም ብዙ ያልተጎበኙ መስህቦች እናጎበኞታለን።።


⛰ዱራሜ / ሀምበሪቾ ተራራ እንዴት መንፈስ ያድሳል
ከተናፋቂው የእግር ጉዞ (Hiking) ጋር ዳግመኛ ተመልሰናል።

777 Hambaricho Staircase

እይታ
1. የተፈጥሮ
2. ባህል ና ታሪክ
3. ከሃይማኖት

ተፈጥሮ
- 7 ሰንሰለታማ ሀምበሪቾ ተራራ
- 7 ጅራቾች ከሀምባሪቾ ላይ ተገናኝተው አንድ ትልቅ ወንዝ መፍጠራቸው

ባህል ና ታሪክ
- 7 ቀደሙው ሀምበሪቾ የመጡ ጎሣዎች ከ7( ለመላ ለጋ) ወንዝ ውሃ ጠጥተው ከምባታ ነን ብሎ ቃልኪዳን መፈጸም
- 7 ቀናትን በመጾም ጥንታዊ የከምባታ ንግስና የሚከናወንበት ስርዓት
- 7 የሣር ቤት ምሶሶ ደጋፊ / ሄዞ/ በመጠቀም የቤት አሠራር
- 7 አባቷን መጠየቅ ለትዳር ሴት ስትጠየቅ
- 7 የቀደሙ ሀምባሪቾ ጎሣዎች/ ሀምባሪቾ ለመላ/
- 7 ትውልድ እንዲበራክ የሽማግሌ ምርቃት
- 7 አባት ጠይቆ የእርሻ መሬት መግዛት በድሮው ስርዓት

ከሃይማኖት
- የቤተክርስቲያን አደረጃጀት
ዲንቂ ለመላ( 7)
ሚሺግዲ ለመላ( 7)
ጌዮጢ ለመላ ( 7)
እልግሪ ለመላ ( 7)

- 7 ዙር እሴራኤለውያን ኢያሪኮን መዞር ና የኢያሪኮ ቅጥር መፍረስ
- በ 7ኛ ቀን እግዚአብሔር ሁሉንም ጨርሶ አረፋ
- 7 በመጽሐፍ ቅዱስ በብዙ መልኩ ተገልጾል ፣ መጨመር ይቻላል
ተጫማሪ አለምአቀፋዊ እይታ
- 7 አህጉራት
- 7 ውቅያኖስ
- ሌሎችን መጨመር ይቻላል
የ777 ሀምባሪቾ ደረጃ መንገድ ተጀምሮ እሰካሚጠናቀቅ 7 ወራትን ፈጅቷል።
የ777 ደረጃ መንገድ በ7 መታጠፊያ ቦታዎች 7 ማረፊያ ቦታዎች አሉት ።
በመጨረሻም 7 በቁጥር በተፈጥሮ ፣ በባህል ና ታሪክ ና በሃይማኖት ትርጉም አለው። የመጨረስ ፣ የቃልኪዳን ና አሰፈላጊ ቁጥር ነው ።
ሀምበሪቾ ከመዲናችን አአበባ በ 260 ኪሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
Hambaricho 777 Staircase በአለም 7 ኛ በአፍሪካ 1ኛ በአገራችን ኢትዮጵያ በተራራ የመጀመሪያ ነው።
የኢትዮጵያ ምርጥ ቱሪዝም መዳረሻ ነው።
➡የከፍታ መጠን :- ከባህር ጠለል በላይ 3058
ይህ ተራራ በአፍሪካ የመጀመሪያው ፣ በዓለም ደግሞ 7ኛ ደረጃን የሚያሰጠው 777 የደረጃ መንገድ ነው።
አጆራ መንትዮች ፏፏቴን እንጎበኛለን።
የሁለቱ መንትያ ፏፏቴዎች በ 170 ሜትር ሁለተኛው 250 ሜትር እርዝመት ሲኖራቸው በመካከላቸው የ 500 ሜትር እርቀት ብቻ ይራራቃሉ።
➡⏩ የሁለት ቀን አዳር ጉዞ
➡⏩መነሻ ቀን ጥር 10 አርብ
➡⏩መመለሻ ጥር 12 እሁድ
➡⏩የጉዞ ጥቅል ዋጋ፦
💞6500ብር ብቻ!💞
➡⏩የጉዞ ወጪ የሚያጠቃልሉው፦
➡⏩ምቹ በሆነ የደርሶ መልስ መጓጓዣ 🚎
➡⏩የምግብ፦
➡⏩የቁርስ (3)🌮🍮
➡⏩ምሳ(3) 🍝🍜
➡⏩እራት የፍየል (የበግ)ጥብስ🍲🐐 🐏
➡⏩ቡና(ከባህላዊ አፈላል ጋር)☕☕☕
➡⏩ውሀ 💧💧
➡⏩የ ሁለት ቀን አዳር Comping🏕️⛺
➡⏩ካንፋየር 🔥🔥🔥
➡⏩ የመግቢያ
➡⏩የአስጎብኚ
🔜⏩የ ስካውት
➡⏩የእንሰት አሰራር......

Address

6 Killo
Addis Ababa

Telephone

+251912127511

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባርኔጣ Trekkings & Coffee Tours posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ባርኔጣ Trekkings & Coffee Tours:

Share

Category