One Stop Travel Solutions

  • Home
  • One Stop Travel Solutions

One Stop Travel Solutions ከኢምባሲ ቀጠሮ፣ቪዛ ፎርሞች፣ዘመናዊ የሆነ የኢንተርቪው ዝግጅት፣ማማከር፣የጉዞ ኢንሹራንስ እስከ ፕሌን ትኬት ድረስ በአንድ ጣሪያ ስር የሚያገኙበት ቢሮ።

ዋን ስቶፕ የጉዞ ወኪል በአሰራሩ በኢትዮጲያ የመጀመሪያ የሆነ የጉዞ አገልግሎት ሰጪ ድርጀት ሲሆን ከኢምባሲ ቀጠሮ፣ቪዛ ፎርሞች፣ዘመናዊ የሆነ የኢንተርቪው ዝግጅት፣ማማከር፣የጉዞ ኢንሹራንስ፣ሙሉ የስኮላርሺፕ እና የጉብኝት ፓኬጆችን እስከ ፕሌን ትኬት ድረስ በአንድ ጣሪያ ስር የሚያገኙበት ቢሮ ነው።

03/07/2025

✨ Explore Paris & Prague this summer! ✨📅 August 31 – September 6🌍 Organized by: One Stop Travel Solution💸 Double bed: $3...
16/06/2025

✨ Explore Paris & Prague this summer! ✨
📅 August 31 – September 6
🌍 Organized by: One Stop Travel Solution

💸 Double bed: $3600 | Single bed: $3900

✅ Package includes:
🏨 Hotel accommodation
✈️ Round-trip flight tickets
🚐 All local transportation
🏙 Guided city tours

📌 To apply, you must have:
✔️ 2-country travel history
✔️ Business license or company leave letter
✔️ Car or house ownership certificate
✔️ 3-month bank statement (Min. 2M ETB)
✔️ Marriage certificate and/or child birth certificate

📥 Limited spots! DM to apply or call now!

✈️ 🇯🇵 ጃፖን መሄድ ምን ይጠቅማል 🇯🇵 ✈️ 1. ጃፓን በጣም ድንቅ ታይቶ የማይጠገብ ዉበት፣ ባህል እና ዘመናዊነት አላት፤ ጉዞ ለሚወድ ሰዉ ድንቅ መዳረሻ ነች 💛ከምዕራቡ አለም እጅግ የተለ...
31/05/2025

✈️ 🇯🇵 ጃፖን መሄድ ምን ይጠቅማል 🇯🇵 ✈️

1. ጃፓን በጣም ድንቅ ታይቶ የማይጠገብ ዉበት፣ ባህል እና ዘመናዊነት አላት፤ ጉዞ ለሚወድ ሰዉ ድንቅ መዳረሻ ነች 💛ከምዕራቡ አለም እጅግ የተለየ ነገር ግን በጣም የሰለጠነ አለምን ማየት የተለየ experience ይሰጣል።

2. የጃፖን ቪዛ በጣም ጠንካራ የጉዞ ታሪክ ይፈጥራል፤ ለአሜሪካ ካናዳ እና UK ወደፊት ለመጓዝ እጅግ ይጠቅማል።

3. ከጉዞ በተጨማሪ የኮስሞቲክስ አስመጪዎች ቆንጆ የስራ ግንኙነት የምትፈጥሩበት እድል ልታገኙ ትችላላችሁ፤ በአንፆሩ ደግሞ ቡና ላኪዎች ጃፖን ላይ የኢትዮጵያ ቡና በጣም ስለሚወደድ አዲስ market የምታዩበት ይሆናል።

4. በመጨረሻም ጃፖን ውስጥ የፖሪሱን Effel Tower የኒውዮርኩን Statue of Liberty የለንደኑን Ferris Wheel የሚመስሉ አስደናቂ መዳረሻዎች ስላሉ ቆንጆ ፎቶዎችን ለትዝታ አስቀምጠው ጓደኞቿን አራት ሀገር ደርሼ መጣሁ ማለት ይችላሉ 😊

Let’s explore the world together with One Stop!

Join us on a journey of a lifetime to Istanbul, Turkey. Experience the Bosphorus bridge, wonderful historical places, de...
15/05/2025

Join us on a journey of a lifetime to Istanbul, Turkey. Experience the Bosphorus bridge, wonderful historical places, delicious street foods and others.

📅 ከሰኔ 14 - 19 | From June 21 - 26

ፓኬጁ የሚያጠቃልለው | The Package Includes

✅ የደርሶ መልስ የአውሮፕላን ትኬት | Flight ticket
✅ ማረፊያ ከቡፌ ቁርስ ጋር | Accommodation with Open-buffet Breakfast
✅ ባለሙያ አስጎብኝ | Expert Guide
✅ በከተማ ጉብኝት ወቅት ምሳ | Lunch Mentioned on the City Tour(1 TIME)
✅ የ24 ሰአት የእንግዳ አገልግሎት |TSA Travel Guest Assistance Service(24/7)

❕❕የቱርክ ቪዛ በጣም ጠንካራ የጉዞ ታሪክ ይፈጥራል፤ ወደ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ዱባይ እና ቻይና ለመጓዝ እጅግ ይጠቅማል።

For Info and Booking
☎️ +251 911 78 28 16 or +251 966 69 85 35
Or come by our office at
📍 22 ጎላጎል አደባባይ ፊት ለፊት Town Square Mall, 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706



Follow us on
*Telegram (https://t.me/oneStopVisaSolutions)

*Instagram (https://www.instagram.com/onestoptravelagent/)

*TikTok (https://vm.tiktok.com/ZMSd9tRYM/)

*YouTube (www.youtube.com/)
“One stop travel solutions ታማኝ የጉዞ አጋርዎ!”

🌏✈️ London Round 6! 💂‍♀️✨ Join us for an unforgettable trip to London, UK 🇬🇧 From May30-Jun 4!ደማቅ ከተማ፣ አስገራሚ የባህል ውህደት፣ ...
28/04/2025

🌏✈️ London Round 6! 💂‍♀️✨

Join us for an unforgettable trip to London, UK 🇬🇧 From May30-Jun 4!

ደማቅ ከተማ፣ አስገራሚ የባህል ውህደት፣ ውብ አየር፣ የዘመናት ታሪክ፣ የነገስታት ገድል፣ የእግርኳስ ትውልድ ቦታ ⚽ 🍵 🍻

የUK ቪዛ እጅግ ጠንካራ የጉዞ ታሪክ ይፈጥራል፤ አንድ ጊዜ ወደ እንግሊዝ ሄደው ከተመለሱ ወደ USA, Canada እና Australia ለመሄድ በር ይከፍታል።

Requirements
✅ የ6ወር ባንክ ስቴትመንት ከተቀማጭ ጋር
✅ የንግድ ፍቃድ ወይም የመ/ቤት ደብዳቤ
✅ ቢያንስ አንድ Schengen Visa የጉዞ ታሪክ

For Booking
☎️ 0911782816 or 0966698535
📍22 ጎላጎል አደባባይ ፊት ለፊት Town Square Mall, 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706




Step into the Future, Embrace the Past. Discover Tokyo’s Timeless Magic with Our All-Inclusive Tour!
10/04/2025

Step into the Future, Embrace the Past. Discover Tokyo’s Timeless Magic with Our All-Inclusive Tour!

🇬🇧 5ኛ ዙር የለንደን ሽርሽር ምዝገባ ተጀምሯል🇬🇧መጪው ጉዟችን ከ March 24-29 (መጋቢት 15-20) ይደረጋል፤ በቆይታችን London ላይ መታየት ያለባቸውን እንደ London Eye, ...
11/02/2025

🇬🇧 5ኛ ዙር የለንደን ሽርሽር ምዝገባ ተጀምሯል🇬🇧

መጪው ጉዟችን ከ March 24-29 (መጋቢት 15-20) ይደረጋል፤ በቆይታችን London ላይ መታየት ያለባቸውን እንደ London Eye, Tower of London, St. Paul’s Catedral, Westminster Palace እና Oxford Street የምንጎበኝ ሲሆን የShopping ቀንም ይኖረናል።

የፓኬጅ ዝርዝሮች

💎 ነጠላ አልጋ: 490,000 ብር
💎ጥንድ አልጋ: 448,000 ብር
💎 የበረራ ትኬትና ሆቴል የማያካትት: 198,600 (ነፆ የበረራ ትኬት እና በለንደን ማረፊያ ላላቸው ሰዎች የተዘጋጀ አማራጭ)

ቅድመ ሁኔታ

🇪🇺 የሸንገን ሀገራት የጉዞ ታሪክ
💵 የ4 ወር ጥሩ ተቀማጭ ያለው ባንክ ስቴትመንት
📄 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ወይም የመስሪያ ቤት ደብዳቤ

ለመመዝገብ

በስልክ ቁጥር 0936350012/0966698535 በመደወል አለያም 22 ያጎላል አደባባይ ፊት ለፊት Town Square Mall 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706 በአካል በመምጣት መመዝገብ ይቻላል።

Let’s ✈️ to London and experience history and beauty together!

Embark on a global learning adventure this Fall 2025! Registrations are now open for study abroad programs in the USA, U...
04/02/2025

Embark on a global learning adventure this Fall 2025! Registrations are now open for study abroad programs in the USA, UK, Germany, Canada, Turkey, and China. Don't miss this opportunity to broaden your horizons and experience education beyond borders.

Our consultancy, located at 22 Mazoria, Town Square Mall (opposite Gollagul Tower), 7th floor, office 706, is here to guide you. Reach out at:

+251 966 698 535
+251 968 001 880
+251 936 350 012
+251 911 888 469

Let's make your study abroad dreams a reality!


🎁🎁🎁 ሽልማት🎁🎁🎁ቲክቶክ ገጻችን ላይ ዛሬ የለቀቅነውን ቪዲዮ በመመልከትና መጨረሻ ላይ የጠየቅነውን ፈጥነው Comment ላይ በመመለስ ሽልማቱን ያግኙ።
01/01/2025

🎁🎁🎁 ሽልማት🎁🎁🎁

ቲክቶክ ገጻችን ላይ ዛሬ የለቀቅነውን ቪዲዮ በመመልከትና መጨረሻ ላይ የጠየቅነውን ፈጥነው Comment ላይ በመመለስ ሽልማቱን ያግኙ።

31/12/2024

ቲክቶክ ገጻችን ላይ ዛሬ የለቀቅነውን ቪዲዮ በመመልከትና መጨረሻ ላይ የጠየቅነውን ፈጥነው Comment ላይ በመመለስ ሽልማቱን ያግኙ።

ከ አንዳንድ ሃገራት በ 24 ሰአት ቀድማ 2025ን የምትቀበል ሀገር እንዳለች ያውቃሉ?

ይህ Onestop ቅምሻ ነው!
https://www.tiktok.com//video/7454608472060054790?is_from_webapp=1&sender_device=pc

26/11/2024

የ Donald Trump, የ U.S. 47ኛ ምርጫን ማሸነፍ በ U.S. ቪዛ ጥያቄዎች ላይ የሚያመጣው ለውጥ ምን ያክል ይሆናል ብለው ያስባሉ? የኛን መረጃ ላይ የተደገፈ አስተያየት ከበለጠ ማብራሪያ ጋር ለማግኘት፣ ያዘጋጀንላችሁን ቪዲዮ ይመልከቱት፣ ለወዳጅ ዘመዶም Share ያርጉላቸው።

🇬🇧🇬🇧🇬🇧London for new year 🤶🤶🇬🇧🇬🇧🇬🇧
05/11/2024

🇬🇧🇬🇧🇬🇧London for new year 🤶🤶🇬🇧🇬🇧🇬🇧

Address


Opening Hours

Monday 09:00 - 17:30
Tuesday 09:00 - 17:30
Wednesday 09:00 - 17:30
Thursday 09:00 - 17:30
Friday 09:00 - 17:30
Saturday 09:00 - 17:30

Telephone

+251966698535

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when One Stop Travel Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to One Stop Travel Solutions:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share