Ahadu Ethiopia Tour And Travel

Ahadu Ethiopia Tour And Travel Tour And Travel Agency

Camping Trip to Awash Park & Doho Lodge         ጉዞ ወደ አዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅየመሄጃ ቀን ሰኔ-10 መመለሻ ሰኔ-11     የቆይታ ጊዜ: 1  ምሽት እና 2 ...
30/05/2023

Camping Trip to Awash Park & Doho Lodge

ጉዞ ወደ አዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ

የመሄጃ ቀን ሰኔ-10 መመለሻ ሰኔ-11
የቆይታ ጊዜ: 1 ምሽት እና 2 ቀናት


ዋጋ በ1 ሰው፡ 5000 ብር

ቀድመው ለሚመዘገቡ 5 ሰዎች ፡ 4500 ብር
Foreigners: $ 180


መነሻ ቦታ፡ STEDIUM GHION HOTEL ፊትለፊት

መገናኛ ሰዓት 12:00 መነሻ ሰዓት 12:30 ⌚️

የጉዞው ወጪ የሚያካትተው
👇👇👇👇👇

ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (ኮስተር ባስ) 🚌

ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ፣ ቁርስ ፣ ምሳ 🥪🍝


የካንፋየር ምሽት (የፍየል ጥብስ) 🔥🐐

የታሸገ ውሃ 💧

ዶሆ ሎጅ (ድንኳን) ለአንድ ምሽት ⛺️

የፓርክ የመግቢያ ዋጋ 🌲🐊

አስደሳች በሆነ የተፈጥሮ ፍል ውሀ የመዋኛ 🏊‍♂️

የአስጎብኚ💂‍♂️

የፓርክ ጠባቂ 👨‍✈️

የፎቶ ግራፍ 📷

የተለያዩ ጌሞችና ሽልማቶች
🎤🎮🏆🎫
ያሉን ቦታዎች ጥቂት ብቻ ስለሆኑ
አሁኑኑ ይመዝገቡ

BOOK NOW 🤳
+2519 4040 0573
+2519 0321 7641


Account for deposit
1000114332918 (CBE)
40573674 (Abyssinia Bank)
51072112279011 (Dashen Bank)
5900 (Nib Bank)

ማሳሰቢያ
የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ጥቂት ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል

ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል::
በ Telegram👉+2519 0321 7641 Or

ለሙቀት ቦታ የሚሆን ልብስ ጫማ እና የቢንቢ መከላከያ ሊሆን የሚችሉ ነገሮች እንንድትይዙ እናሳስባለን 👘👙🕶☀️

አሀዱ ኢትዮጵያ ቱር ኤንድ ትራቭልን ስለመረጡ እናመሰግናለን ደስተኛ ሆነው ስለመመለስዎ በፍፁም ሀሳብ እንዳይገባዎት እርሶን ማስደሰት የኛ ሀላፊነት ነው🙏🙏🙏

29/05/2023

በቅርብ ቀን ከ አሀዱ ኢትዮጵያ ቱር ኤን ትራቭል ጋር በአፋር ዶሆ ሎጅ እና በተለያዩ የሀገሪቷ የቱሪስት መዳረሻዎች ላይ

Ahadu Ethiopia Tour And Travelኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል             💐💐👳‍♂️🧕🕌💐💐ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛ...
21/04/2023

Ahadu Ethiopia Tour And Travel
ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል
💐💐👳‍♂️🧕🕌💐💐
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የጤና እንዲሆንላቹ ድርጅታችን
Ahadu Ethiopia Tour And Travel
ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል
ዒድ ሙባረክ
✨🌙🌙
✨🌙🌙
✨🌙🌙
Selamün aleyküm
Eid Mubarak my dear friends!
Putting on our cultural clothing is a beautiful way to share happiness and love, while celebrating the unique cultures that make our world so colorful.
Ahadu Ethiopia Tour And Travel

"እንደ ተናገረ ተነሥቷል።" ማቴ. ፳፰፥፮ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስየትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰ...
16/04/2023

"እንደ ተናገረ ተነሥቷል።" ማቴ. ፳፰፥፮

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤ ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው። ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ።”
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ለእርስዎም ለመላው ቤተሰቦ መልካም የፋሲካ በዓል እንዲሆንዎ ድርጅታች አሀዱ ኢትዮጵያ ቱር ኤንድ ትራቭል ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።

"He rose as he said." Matt. 28:6 Hail to our Lord and Savior Jesus Christ Happy Easter. "Christ resurrected the dead with great power and bound the dead with great power and delivered Satan. Peace be upon Adam. Christ rose from the dead with great power and authority. He bound the devil and freed Adam. Peace! From today there is peace." ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ Your organization Ethiopia Tour and Travel wishes you and your whole family a happy Easter.

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች(ሙስሊም) ወገኖች በሙሉ ይሔ ታላቅ የፆም ወቅት የሰላም የፍቅር የበጎነት እንዲሆንላችሁ ድርጅታችን አሀዱ ኢትዮጵያ ቱር ኤንድ ትራቭል ልባዊ ምኞቱን ይገልጻ...
24/03/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች(ሙስሊም) ወገኖች በሙሉ ይሔ ታላቅ የፆም ወቅት የሰላም የፍቅር የበጎነት እንዲሆንላችሁ ድርጅታችን
አሀዱ ኢትዮጵያ ቱር ኤንድ ትራቭል ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል
መልካም የፆም ጊዜ

To all the followers of Islam (Muslims), our company wishes you a great season of peace and love. Ahadu Ethiopia Tour an...
24/03/2023

To all the followers of Islam (Muslims), our company wishes you a great season of peace and love. Ahadu Ethiopia Tour and Travel expresses its sincere wish Happy fasting time

19/02/2023

ወድ የAhadu Ethiopia Tour And Travel ቤተሰቦች ድርጅታችን እናንተን ለማስደሰት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ብቻ ይገኛል በቅርብ በምናደርገው በውቢቷ 40 ምንጭ እና በአስደሳቹ አፋር ዶሆ ሎጅ ላይ ይሳተፉ ሀገርዎን ይጎብኙ ይወዱታል የጉዞውን ቀን እና የብር መጠን በቀጣይ ቀናት የምናሳውቃቹ ይሆናል ስለመረጡን እናመሰግናለን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
+2519 4040 0573 እና
+2519 0321 7641 ይደውሉ እናመሰግናለን

04/02/2023

🇪🇹Ethiopia and Ethiopian

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአምላካችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ     በዓሉ  ✝️የሰላም         ✝️የፍቅር   ...
18/01/2023

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአምላካችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ ✝️የሰላም
✝️የፍቅር
✝️የጤና እና የመዋደድ እንዲሆንላቹ አሀዱ ኢትዮጵያ ቱር ኤንድ ትራቭል ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል
መልካም በዓል ይሁንላቹ🙏🙏🙏

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251940400573

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahadu Ethiopia Tour And Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ahadu Ethiopia Tour And Travel:

Shortcuts

Share

Category