Eagle Travel And Educational Consultant

Eagle Travel And Educational Consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eagle Travel And Educational Consultant, Travel Company, KT Building 6 Floor, Atlas Area Bole, Addis Ababa.

ወደ ቻይና ጉዞ አስበዋል?በእኛ በኩል የሚያስፈልኀትን እንጨርስሎታለን ከ እርስዎ ሚጠበቀው ታች ባሉት ስልኮች መደወል ነው።☎️ስልክ 0961008087,0906256188 📍 ቦሌ ሪያሊት ህንጻ 4...
19/07/2024

ወደ ቻይና ጉዞ አስበዋል?
በእኛ በኩል የሚያስፈልኀትን እንጨርስሎታለን
ከ እርስዎ ሚጠበቀው ታች ባሉት ስልኮች መደወል ነው።
☎️ስልክ 0961008087,0906256188
📍 ቦሌ ሪያሊት ህንጻ 4ተኛ ላይ 407 ላይ ያገኙናል።

Zanzibar for 4 days?! The package includes ✈️Ethiopian airlines flight ticket ✈️Hotel with breakfast 🥞 ✈️Activities 💦የዛን...
13/07/2024

Zanzibar for 4 days?!
The package includes
✈️Ethiopian airlines flight ticket
✈️Hotel with breakfast 🥞
✈️Activities 💦
የዛንዚባር ጉዞ ለ4ቀን እና ሶስት ምሽቶች
✈️ደርሶ መልስ የአየር ትኬት
✈️የ3 ምሽቶች ሆቴል ቆይታ ቁርስ ጨምሮ
✈️የተለያዮ አዝናኝ Activities
For single occupy 115000
For room sharing 90000 ETB ብቻ

ቦታ ለማስያዝ በ0961008087፣0906256188፣0927005544 ላይ ይደውሉ
📍ቦሌ ሪያሊቲ 4ተኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 407

ጉዞ ወደ Russia 🇷🇺 ከAug 1-7 ነሀሴ 25- 1 የሚቆይ የሁለት ከተሞች ጉብኝትበጉዞ የሚመለከቱት ነገሮች ተካተዋል ✈️የደርሶ መልስ ትኬት በኢትዬጰያ አየር መንገድ✈️የሁለት ከተማ ማረ...
18/06/2024

ጉዞ ወደ Russia 🇷🇺 ከAug 1-7
ነሀሴ 25- 1 የሚቆይ የሁለት ከተሞች ጉብኝት
በጉዞ የሚመለከቱት ነገሮች ተካተዋል
✈️የደርሶ መልስ ትኬት በኢትዬጰያ አየር መንገድ
✈️የሁለት ከተማ ማረፊያ ሆቴል ቁርስ ጨምሮ
✈️ቪዛ
✈️ቱር ጋይድ (ከተማ ጉብኝት)
📍በጉዟችን ሞስኮ እና ሴንት ፒተር በርግ እናያለን
📍የተለያዩ አብያተ ቤተክርስትያናት ጉብኝት
ለቪዛ
🇷🇺የባንክ ስቴትመንት የ6 ወር ወይም የ 3 ወር አሪፍ የተንቀሳቀሰ
🇷🇺asset ማሳየት ምችሉ
🇷🇺ፓስፖርት አገልግሎት ያላለፈ
ከዚህ ውጪ ያሉት እኛ ምንሰጣቹ ይሆናል
ቦት ለመያዝ ከታች ያሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
0927005544
0906256188
0961008087
አድራሻ: ቦሌ ሪያሊቲ ፕላዛ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ያገኙናል።

ክፍት የስራ ማስታወቂያመስፈርቱን ምታሙዋሉ ባስቀመጥነው አድራሻ CV መላክ ትችላላቹ።0961008087 ቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላቹ። መልካም እድል።
14/06/2024

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
መስፈርቱን ምታሙዋሉ ባስቀመጥነው አድራሻ CV መላክ ትችላላቹ።
0961008087 ቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላቹ።
መልካም እድል።

**በኢግል ኤዱካሽን እና ትራቨል ኮንሰልታንት ስራ እድል አለ! 🌟**በትምህርት እና ጉብኝት ኮንሰልታንት ዘርፍ ባለ ተፈላጊ ክህሎቶች አባላትን እንፈልጋለን፡፡ በቲኬት እና ጉብኝት ክህሎት ፣ ...
14/06/2024

**በኢግል ኤዱካሽን እና ትራቨል ኮንሰልታንት ስራ እድል አለ! 🌟**

በትምህርት እና ጉብኝት ኮንሰልታንት ዘርፍ ባለ ተፈላጊ ክህሎቶች አባላትን እንፈልጋለን፡፡ በቲኬት እና ጉብኝት ክህሎት ፣ በእንቅስቃሴ ቅፅ ሙላትና ቀጠሮ ፣ እንግሊዘኛ እና የንግግር ክህሎት እንዲሁም በደንበኛ አገልግሎት ክህሎት ያላችሁ ተቀላቀሉን ፡፡ በቦሌ አካባቢ የምትኖሩ ቆንጆ እድል ነው፡፡

**የተፈላጊ ክህሎቶች:**
✔️ በቲኬት እና ጉብኝት ክህሎት
✔️ በእንቅስቃሴ ቅፅ ሙላትና ቀጠሮ
✔️ እንግሊዘኛ እና የንግግር ክህሎት
✔️ የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት
✔️ በቦሌ አካባቢ የምትኖሩ

📧 የመግለጫ ደብዳቤዎን ይላኩ: [email protected]
📱 በቴሌግራም ይገናኙን: 0961008087

እንዲሁን አትንፉ ይህን እድል! #የስራ እድል #እድል #ኢግል ኤዱካሽን እና ትራቨል ኮንሰልታንት #አዲስአበባ

**Exciting Career Opportunity at Eagle Education and Travel Consultant! 🌟**We’re looking for talented individuals to joi...
14/06/2024

**Exciting Career Opportunity at Eagle Education and Travel Consultant! 🌟**

We’re looking for talented individuals to join our team. If you have experience in ticketing and tours, embassy form filling, and customer service, and you live near Bole, this is the perfect opportunity for you!

**Required Skills:**
✔️ Ticket and Tour Experience
✔️ Embassy Form and Appointment Experience
✔️ Strong English and Communication Skills
✔️ Customer Service Experience
✔️ Preferred Candidate Should Live Near Bole

📧 Send your CV to: [email protected]
📱 Reach us on Telegram: 0961008087

Don’t miss out on this opportunity to grow with us!

28/05/2024

ጉዞ ወደ ውቢቷ ቱርክ ሀገር🇹🇷
ከ July 11-17
መጪው ክረምት ከልጆ ጋር የት ለማሳለፍ አስበዋል?
በኢግል ትራቭል የተዘጋጀውን የ 6 ምሽቶች እና የ7 ቀኖች የቱርክ ቆይታ።
1) የደርሶ መል የአየር ትኬት በኢቲዬጰያ አየር መንገድ
2)ባለ 4 ኮከብ ሆቴል የ 6ምሽት ቆይታ ቁርስን ጨምሮ
3)የተለያዮ የጉብኝት ስፍራዎች መግቢያ
ፈጥነው ቦታዎን ይያዙ
ለመመዝገብ 0927005544፣0961008087፣0906256188
ላይ ይደውሉ
አድራሻ: 📍ቦሌ ሪያሊቲ ህንፃ 4ተኛ ቢሮ ቁጥር 407 ላይ ያገኙናል።

Travel company

🌍✨ Exclusive couples package to Kenya 🇰🇪 ! 🌿🐘Day 1: Start your adventure with a morning flight to Nairobi and head strai...
16/05/2024

🌍✨ Exclusive couples package to Kenya 🇰🇪 ! 🌿🐘

Day 1: Start your adventure with a morning flight to Nairobi and head straight to Amboseli National Park. 🏞️ Enjoy breathtaking views of Mount Kilimanjaro and an unforgettable afternoon safari. 🐘🌅

Day 2: From Amboseli, fly to the stunning Diani Beach. 🏝️ Check into your beachfront resort and spend a blissful afternoon soaking up the sun. 🌞🌴

Day 3: Dive into an underwater paradise with a morning scuba diving session. 🤿🐠 Explore vibrant coral reefs and relax on the pristine beaches. 🌊💕

Create memories that will last a lifetime on this magical honeymoon journey. ✈️❤️ Book your adventure today with Eagle Travel Consultant!

ANNOUNCEMENT 📣
24/04/2024

ANNOUNCEMENT 📣

21/04/2024
🚨🚨Full and half scholarship✨Undergraduate and Masters program✨High accredited universities✨1600-2000$ per year only ( ac...
05/12/2023

🚨🚨Full and half scholarship
✨Undergraduate and Masters program
✨High accredited universities
✨1600-2000$ per year only ( accommodation and tuition
included)
REGISTRATION IS NOW OPEN
To ask information please call 0961008087 or 0906256188
Address 📍Bole atals Kt building (where kkfc chicken house is located) 6th floor.

SOAR LIKE AN EAGLE WITH US
#*china

🚨 Full and half scholarship ✨Undergraduate and Masters program ✨High accredited universities ✨1600-2000$ per year only (...
02/12/2023

🚨 Full and half scholarship
✨Undergraduate and Masters program
✨High accredited universities
✨1600-2000$ per year only ( accommodation and tuition included)
REGISTRATION IS NOW OPEN
To ask information please call 0961008087 or 0906256188
Address 📍 Bole atals Kt building (where kkfc chicken house is located) 6th floor.

SOAR LIKE AN EAGLE WITH US 🦅

Address

KT Building 6 Floor, Atlas Area Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eagle Travel And Educational Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category