Tedar Ena Adar Agenagne Agency

Tedar Ena Adar Agenagne Agency Alamachen le tedar felagi tedar!!! Le Adar felagi konjo adar mamechachet nw !!!!

22/12/2020
14/12/2020

Send a message to learn more.

16/06/2020

ዉድ የትዳር ና አዳር አገናኝ ኤጀንሲ ተከታታይዎች ከአባሎቻችን የተላኩልን ብዙ የብድ ታሪኮች እጃችን ላይ ይገኛሉ፡፡ እነርሱም፡-
-የፈንጣጣዬ ድንግል
-የ ናቅኩት ልጅ
-የአፌ ድንግል
-የ ጓደኛዬ ዉለታ
-ለ ማሳጅ ብዬ ና
-ድንግሌን ባጋጣሚ
ስለዚህ ዉድ ደምበኞቻችን ከነዚህ ዉስጥ የቱን እናቀርብላቹ? ሃሳባቹን comment ላይ ወይም በ ዉስጥ መስመር አጋሩን share ና Like ማረግ አይርሱ፡፡

11/06/2020

Lemeceresha gize yetebadachubet ken ye Mejemeriya fidel duq argu isti me

07/06/2020
Indezi nbr adar yenantes?
06/06/2020

Indezi nbr adar yenantes?

05/06/2020

💠✅ ወሲብ ለጤና የሚሰጣቸው 11 ጥቅሞች!!! ✅💠

🚻 ወሲብ ከስሜት አልፎ ለጤንነም ጠቀሜታ አለው። የጭንቀት መጠንን ከመቀነስ ጨምሮ የካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል። ግንኙነት ከፍቅር ጓደኛችን ጋር ያለንን ቅርርብ ይጨምራል።
የሰውነት በሽታ መከላከል አቅምን በማጠናከርም ሆነ የተሻለ እንቅልፍ ለመተኛት ይረዳል። ወሲብ ለጤና የሚከተሉትን ጥቅሞች ይሰጣል፦

1) የብርድ ተጋላጭነትን ይቀንሳል። የሰውነት በሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል!!!
ወሲብ ማዘውተር የምንታመምበትን ግዜ ይቀንሳል። ግንኙነት የሚያዘወትሩ ሰዎችን ግንኙነት ከማያደርጉ ሰዎች ጋር ያነጻጸረ ጥናት ይህንኑ ይናገራል። ግንኙነት ሰውነትን ባክቴሪያ፣ ቫይረሶች እና ሌሎች ጀርሞችን የሚከላከልበትን አቅም እንዲያዳብር ያስችለዋል። በግንኙነት ብቻ እራሳችንን ከበሽታ መጠበቅ ባንችልም ጤነኛ የሆነ የወሲብ ህይወት አለን ማለት የተሻለ የበሽታ መከላከል አቅም አለን ማለት ነው። ከጤነኛ ግንኙነትም በተጨማሪ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ፣ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር፣ በቂ እንቅልፍ ማግኘት እንዲሁም ተገቢውን ክትባቶች መውሰድ ጤንነታችን በዘላቂ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችሉ መንገዶች ናቸው።

2) የግንኙነት ፍላጎት መዳከምን ለማስተካከል!!!
የግንኙነት ፍላጎት መዳከምን ለመቅረፍ ግንኙነት ማድረግ ይመከራል። ግንኙነት ማድረግ ስሜት እንዲጨምር ያደርጋል። በሴቶች ላይ በግንኙነት ግዜ የሚፈጠር የህመም ስሜት እና የብልት መድረቅን ለመቀነስ ግንኙነት ማዘውተር ይመከራል። ግንኙነት የሴት ብልት እንዳይደርቅ ያደርቃል። ወደ ብልት አካሎች ደም ዝውውር እንዲፈጠር በማድረግ ተለጣጭነትን ይጨምራል። እነዚህ ነገሮች ለግንኙነት ስሜት መዳከም መፍትሄ ይሆናሉ።

3) የሴቶችን ሽንት መቆጣጠር ችሎታ ይጨምራል!!!
30 ፐርሰንት የሚሆኑ ሴቶች በህወት ዘመናቸው የሽንት መቆጣጠር ችግር ያጋጥማቸዋል። በግንኙነት ግዜ የስሜት ጣሪያ መድረስ የሴትን የዳሌ ጡንቻዎች ያጠነክራል። የነዚህ ጡንቻዎች መጠንከር የሽንት መቆጣጠር ብቃትን ይጨምራል።

4) የደም ግፊት ለመቀነስ!!!
የደም ግፊት ህመም ካለባቸው በሚልየን የሚቆጠሩ ሰዎች አንዱ ነዎት? ግንኙነት የደም ግፊት መጠንዎን ለመቀነስ ይረዳል። ብዙ ጥናቶች በወሲብ እና በወረደ ሲስቶሊክ የደም ግፊት መጠን መሃከል ግንኙነት እንዳለ ይናገራሉ። ሲስቶሊክ የደም ግፊት መጠን ማለት በደም ግፊት ንባብ ላይ የመጀመሪያው ቁጥር ነው። ግንኙነት ከአመጋገብ ለውጥ፣ አካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ጭንቀት መቀነሻ መንገዶች በተጨማሪ ለደግ ግፊት የሚረዳ መፍትሄ ነው። ነገር ግን ግንኙነት የደም ግፊት መቆጣጠሪያ መድሃኒቶች ተተኪ ሊሆን አይችልም።

5) እንደ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ይቆጠራል!!!
እንደ የተኛውም አካል ብቃት እንቅስቃሴ ወሲብ ካሎሪ ያቃጥላል። ተቀምጦ ቲቪ ማየት በደቂቃ 1 ካሎሪ ብቻ እንዲቃጠል ያደርጋል። ወሲብ የልብ ትርታን በመጨመር እንዲሁም የተለያዩ ጡንቻዎችን በማሰራት በደቂቃ 5 ደቂቃ እንዲቃጠል ያደርጋል። ግንኙነትን ማዘውተር ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተተኪ አይሆንም። ነገር ግን እንደ ጭማሪ እንቅስቃሴ ጥሩ ነው።

6) የልብ ድካም ተጋላጭነትን ይቀንሳል!!!
ጤነኛ ልብ ከፈለጉ ግንኙነትን ማዘውተር ጥሩ ነው። ወሲብ እንደ ኤስትሮጅን እና ቴስቶስተሮን ያሉ ሆርሞኖች መጠናቸው እንዲስተካከል ይረዳል። የነዚህ ሆርሞኖች በሰውነት ውስጥ መዛባት ለልብ ህመም እንዲሁም ለአጥንት በሽታ ተጋላጭ ያደርጋል። የልብ ጤናን ለመጠበቅ ግንኙነት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም። አንድ ጥናት እንደሚናገረው በሳምንት ሁለት ግዜ ግንኙነት የሚያደርጉ ወንዶች በልብ ህመም የመሞት እድላቸው በግማሽ የቀነሰ ነው።

7) ህመም ለመቀነስ!!!
ግንኙነት የህመም ስሜትን ለመቀነስ ይረዳል። ከጓደኛ የሚደረግ ግንኙነትም ሆነ ግላዊ ወሲብ የህመም ማስተናገድ ችሎታችንን ይጨምራል። የስሜት ጣሪያ መድረስ የህመም ስሜት የሚያዳፍኑ ሆርሞኖች እንዲለቀቁ ያደርጋል። አንዳንድ ሴቶች ግላዊ ወሲብ የወር አበባ ህመም እና ራስምታት ለመቀነስ እንደሚረዳ ይናገራሉ።

8) የፕሮስቴት ካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል!!!
አንድ ጥናት እንደሚናገረው ዘወትር የዘር ፈሳሽ የሚፈሳቸው ወንዶች የፕሮስቴት ካንሰር ተጋላጭነታቸው ዝቅ ያለ ነው። የፕሮስቴት ካንሰር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሌሎች መንስኤዎች ቢኖሩም ይህ መንስኤ ተጋላጭነትን የሚቀንሱበት አንዱ ቀላል መንገድ ነው።

9) እንቅልፍ ለማሻሻል!!!
ግንኙነት የተሻለ እንቅልፍ እንዲተኙ ያግዛል። ስሜት ጣሪያ መድረስ ፕሮላክቲን የተባለ እንቅልፍ የሚያግዝ ሆርሞን እንዲለቀቅ ያደርጋል። ፕሮላክቲን የመረጋጋት እና የእንቅልፍ ስሜትን ይጨምራል። ከግንኙነት በኋላ ለእንቅልፍ ቅርብ የምንሆንበት ምክንያት ይህ ነው።

10) ጭንቀትን ለመቀነስ!!!
ግንኙነት የጭንቀት መጠን ለመቀነስ ይረዳል። ንክኪ፣ መተቃቀፍ፣ መቀራረብ እንዲሁም ግንኙነት የደስታ ሆርሞኖች በሰውነታችን እንዲለቀቁ ያደርጋሉ። የቅርርብ ስሜት የጭንቀት ስሜትን የሚቀንስ ለጤና ተስማሚ የሆነ ድርጊት ነው።

11) ካሎሪ ለማቃጠል!!!
ግንኙነትን ካሎሪ ከሚቀንሱባቸው መንገዶች አንዱ ያድርጉ። አንድ ጥናት እንደሚናገረው ግንኙነት በወጣቶች ላይ በግማሽ ሰአት ውስጥ 108 ካሎሪ እንዲያቃጥሉ ይረዳል።

መረጃውን ያጋሩ!!!

05/05/2020
27/03/2020

Wude denbegnochachene ke zare jemero sera mejemerachenene be desta eyageletsne be wuste mesmer anagerun enelalen

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tedar Ena Adar Agenagne Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category