World view travel and Tours

World view travel and Tours Beza Building( shopping mall in Addis Ababa)
Cameroon St. Addis Ababa 5th floor

09/08/2021

ፖርቹጋላዊው ደራሲ ስለ ቅዱስ ላሊበላ

| ፖርቹጋላዊው ደራሲ ስለ ቅዱስ ላሊበላ ድንቅ ጉዳይ ጽፏል ...በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም በ1520 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ፣ ሐገራችንን ጎብኝቶ፣ ስድስት አመታት ቆይቶ ወደ ሐገሩ ከተመለሰ በኋላ ስለ ኢትዮጵያ የተመለከተውን ታሪክ በግዙፍ መጽሐፍ አድርጎ ያሳተመው፣ ቄስ ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ ይባላል። አልቫሬዝ የፖርቹጋል መንግስት መልዕክተኛ ነበር። ኢትዮጵያን ከተመለከቱ ታላላቅ መጻሕፍት ውስጥ ከግንባር ቀደሞቹ ነው። የታሪክ ሀብት አለው።

አልቫሬዝ ወደ ቅዱስ ላሊበላ አብያተ- ክርስቲያናት ዘንድ አመራ። አያቸው። ደነገጠ። እንዴት ሊሆን ቻለ? እንዴትስ ተሰሩ? ምን ጉድ ነው? ብሎ ተገረመ። ፈዞ ተገርሞ አያቸው። በ1520 ዓ.ም። በኋላም ስለ ላሊበላ አብያተክርስትያናት በመጽሐፉ ላይ የሚከተለውን ጻፈ።

" ስለ ላሊበላ አብያተ - ክርስትያናት ላላያቸው ሰው እንዲህ ናቸው ፣ ይህንን ይመስላሉ ብዬ ብጽፍ የሚያምነኝ የለም። ነገር ግን የምጽፈው ሁሉ ዕውነት መሆኑን በኃያሉ በእግዚአብሔር ስም እምላለሁ!"
በማለት በመሐላ አስደግፎ "ዘ ፖርቹጊስ ሚሽን ኢን አቢሲኒያ" በተሰኘው ታላቅ መጽሐፉ ውስጥ አስፍሯል።

ላሊበላ ትንግርት ነው። የጥበባት ሁሉ አውራ ነው። የኢትዮጵያ የዐይን ብሌን ነው። የአለም ቅርስ ነው። ሐይማኖት ነው። ከምንም በላይ ውድ ነው። መተኪያ የለውም። በዋጋ አይተመንም። ኢትዮጵያ መስዋዕትነት ልትከፍልለት የሚገባ መንፈስ እና ሰጋዋ ነው። ካለ ላሊበላ ኢትዮጵያን ማሰብ አይቻልምና !

ፈጣሪም ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይጠብቅልን

ሰናይ ቀን

ጥበቡ በለጠ

የፊታችን እሁድ(ሐምሌ 18 ቀን 2013ዓም) ጉዞ ወደ ማራኪው ሱባ መናገሻ ፓርክ እናደርጋለን!ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በጉዞው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ክፍያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክማህደር በየ...
20/07/2021

የፊታችን እሁድ(ሐምሌ 18 ቀን 2013ዓም) ጉዞ ወደ ማራኪው ሱባ መናገሻ ፓርክ እናደርጋለን!
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በጉዞው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ክፍያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ማህደር በየነ እና/ወይም ፋሲካ ኃብተሥላሴ
ስም
በሒሳብ ቁጥር 1000418522066
በመፈጸም የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በቴሌግራም +251964387878/+251983980248 ይላኩልን!

 #ኑ ከእኛ ጋር በመጓዝ መንፈስዎን ያድሱ!! #ጉዞ በአፍሪካ ቀደምቱ ሱባ መናገሻ ፓርክ #በቆይታችን ከ187 በላይ የተለያዩ 🦜🦜የወፍ ዝርያዎች የሚገኙበትን አስገራሚና አስደሳች ደን እንጎበኛ...
07/07/2021

#ኑ ከእኛ ጋር በመጓዝ መንፈስዎን ያድሱ!!
#ጉዞ በአፍሪካ ቀደምቱ ሱባ መናገሻ ፓርክ
#በቆይታችን ከ187 በላይ የተለያዩ 🦜🦜የወፍ ዝርያዎች የሚገኙበትን አስገራሚና አስደሳች ደን እንጎበኛለን, በሱባ መናገሻ ጥብቅ ደን ከ36 በላይ አጥቢ የዱር እንስሳቶች የሚገኙ ሲሆን🐆,🦋, ከእነርሱም ውስጥ በሀገራችን ብቻ የሚገኘው የሚኒሊክ ድኩላ አንዱ ነው። በአስደሳቹ የእግር ጉዞ የሱባ ፏፏቴን እንመለከታለን፡፡
🕹 የጉዞ መነሻ ቦታ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
⏰መነሻ ሰአት ከንጋቱ 12፡00
💵የጉዞ ሂሳብ 1,000 ብር
📅የጉዞ ቀን እሁድ ሐምሌ 11, 2013ዓም
የጉዞ ሂሳብ የሚያካትተው
🚌የደርሶ መልስ ትራንስፖርት, 🥯 ስናክ ቁርስ,💧 የታሸገ ውሃ, 🍛ምሳ, ☕️ቡና,🍵ሻይ,🛣💵የመግባቢያ ክፍያ🚶‍♂ የአስጎብኚ ክፍያ,📷📸 ፎቶግራፍ፡፡
‼️‼️‼️ልብ በሉ ተጓዦቻችን ያለን ቦታ የተወሰነ ስለሆነ ቀድመው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ 1000376553845
ማህደር በየነ ሂሳብ ቁጥር ሒሳቡን ገቢ እንዲያደርጉና የከፈሉበትን ደረሰኝ በቴሌግራም ቻናላችን እንዲልኩ እንመክራለን‼️‼️‼️
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥሮች
☎️+251964387878/+251983980248 ይደውሉልን::

  national park is a national park in   Spanning across the southern tip of the   region and the northeastern corner of ...
06/07/2021

national park is a national park in Spanning across the southern tip of the region and the northeastern corner of the shewa zone of Oromia the

On the way to
03/07/2021

On the way to

  located in Oromia regional state, especial zone Wolemera and Sebeta Hawas woreda, touching 10 different kebeles, some ...
02/07/2021

located in Oromia regional state, especial zone Wolemera and Sebeta Hawas woreda, touching 10 different kebeles, some 40 km South -west of Addis Ababa on the South- Western slope of mountain Wechcha,
The Suba park is know as the oldest and probably the first park in Africa. The 15th century emperor Zera Yakob planted it's first trees, and the forest's rich biodiversity -leopard, ginat African forest hog, yellow fronted parrot and giant juniper trees is a living testimony to the foresight of Ethiopia's "First conservationist" It is Situated some 35kms away from west of Addis Ababa and it is densely wooded with some 560 years old trees. It is also a sanctuary for several endemic birds and Animals such as the Abyssinian Catbird and the Menilik Bush Buck.

25/06/2021


19/06/2021


Address

Cameroon Street
Addis Ababa

Telephone

+251993949537

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when World view travel and Tours posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to World view travel and Tours:

Share

Category