Kabba Holding Company-ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ

Kabba Holding Company-ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kabba Holding Company-ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ, Travel Company, 4killo ambassador mall 4th floor, Addis Ababa.

25/11/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
ድርጅታችን ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ በፕሮፌሽናል የጽዳት ስራ፣በፔስት ኮንትሮል ስራ፣በጥበቃ፣በቴክኖሎጂ ዘርፍ፣በቱር እና ትራቭል እንዲሁም በሌሎች መሰል የአገልግሎት የስራ መስኮች ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ለተጠቀሱት ድርጅቶች የማርኬቲንግ እና ሴልስ ባለሞያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

በመሆኑንም ከታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ህዳር 17 2016 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት አራት ኪሎ ትምህርት ሚኒስቴር ፊት ጎን በሚገኘው አምባሳደር ሞል 4ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ ወይንም ከታች የተቀመጠውን የጎግል ፎርም በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለመመዝገብ 👇ይህን ጎግል ፎርም ይሙሉ!
https://forms.gle/wAFWwpo6KmnyNbzh7
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0908436610 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።
ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ!

Travel company

26/10/2023

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ!

ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ አልያም በአካል 4ኪሎ አምባሳደር ሞል 4ኛ ፎቅ በመምጣት ማመልከት ይችላሉ

https://forms.gle/jznodQAfTcprMUo58

ክፍት የስራ ማስታወቂያ ፡📢📢📢📢📢ድርጅታችን ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ በስሩ ለሚገኙ ድርጅቶች  የሽያጭ(sales) ሰራተኞችን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።...
26/10/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ ፡📢📢📢📢📢
ድርጅታችን ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ በስሩ ለሚገኙ ድርጅቶች የሽያጭ(sales) ሰራተኞችን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ስለዚህም ከ12ኛ ክፍል በላይ የሆናችሁና የሽያጭ ስራ የመስራት ዝንባሌ ያላችሁ እንዲህም የምትፈልጉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠ የቴሌግራም https://t.me/AIMultratigraybranch ላይ የስራ ማመልከቻችሁን በመላክ እስከ ጥቅምት 15 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!
ለበለጠ መረጃ በ 0975299807 ይደውሉ

26/10/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ ፡📢📢📢📢📢
ድርጅታችን ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ በስሩ ለሚገኙ ድርጅቶች የሽያጭ(sales) ሰራተኞችን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ስለዚህም ከ12ኛ ክፍል በላይ የሆናችሁና የሽያጭ ስራ የመስራት ዝንባሌ ያላችሁ እንዲህም የምትፈልጉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠ የቴሌግራም https://t.me/AIM_ULTRAS ላይ የስራ ማመልከቻችሁን በመላክ እስከ ጥቅምት 15 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!
ለበለጠ መረጃ በ 0988935152 ይደውሉ

Travel company

25/10/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ ፡📢📢📢📢📢
ድርጅታችን ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ በስሩ ለሚገኙ ድርጅቶች የሽያጭ(sales) ሰራተኞችን በኦሮሚያ ክልል ከተሞች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ስለዚህም ከ12ኛ ክፍል በላይ የሆናችሁና የሽያጭ ስራ የመስራት ዝንባሌ ያላችሁ እንዲህም የምትፈልጉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠ የቴሌግራም t.me/AIM_ULTRA11 ላይ የስራ ማመልከቻችሁን በመመላክ እስከ ጥቅምት 20 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!
ለበለጠ መረጃ 0944444956 ይደውሉ

📢📢Dhaabbanni keenya kaba holding jedhamu hoji gurgurtaa ykn/sales/ irratti magaalota biyyattii keessa argaman hundarratti hojii barbaaddota gara dorgomsiisee dhaabbiidhaan qacaruu barbaada.
Haaluma kanaan fedhii hoji kanaa kan qabdan haala armaan gaditti ibsameen toora teelegiraama keenya t.me/AIM_ULTRA11 galmaahuu kan dandeessan ta’uu isaa isin hubachiisna.
Odeeffanno dabalataaf
0944444956

094444495

Travel company

24/10/2023

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

የካባ ሆልዲንግ ኩባንያ ሰራተኞች ስራ ከመጀመራቸው በፊት ዘወትር ማለዳ!

Address

4killo Ambassador Mall 4th Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kabba Holding Company-ካባ ሆልዲንግ ኩባንያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category