Kids Hiking

Kids Hiking Kids are our hope, the hope that can't be given up,they are our love, the love that can't be diminish

    🌟  ,  !Why? Here are the top reasons:🍀 Ideal Geographical LocationDebark’s landscape and climate make it perfect for...
16/04/2025



🌟 , !
Why? Here are the top reasons:

🍀 Ideal Geographical Location
Debark’s landscape and climate make it perfect for agriculture and agribusiness ventures.

🏰 Tourism Goldmine
As the gateway to the Simien Mountains National Park, it’s a prime spot for hotels, lodges, restaurants, and travel agencies.

🏭 Industrial Potential
With ample land, affordable labor, and essential production factors, Debark is a cost-effective choice for setting up an industrial zone.

🏢 Real Estate Opportunity
Demand for housing is rising fast! The need for apartments is high, and rental prices are increasing, making it a hot spot for real estate developers.

🕊 Peace & Warm Hospitality
Debark is known for its peaceful environment and welcoming people. A stable atmosphere means you can invest with confidence and without fear.

🧑‍🎓 Skilled Workforce Availability
Finding educated and skilled labor is easier than ever—giving your business a head start.

Like our proposal through this link https://web.facebook.com/hijrabanksc/posts/979832134185060?comment_id=91645820721413...
30/11/2024

Like our proposal through this link https://web.facebook.com/hijrabanksc/posts/979832134185060?comment_id=916458207214135

ሲራራ አዋርድ የመጀመሪያው ዙር የስራ ፈጠራ ውድድር በይፋ ተጀምሯል!!!!
ህዳር 7፣ 2017።

የሶስት ሚሊዮን ብር (3,000,000) ነጻ ብድር፣ የሶስት መቶ ሺህ ብር የስራ ማስኬጃ ሽልማት እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ይዞ ትጉህ እና ብርቱ የሆኑ የስራ ፈጠራ ባለቤቶችን ከህልማቸው ጋር ሊያገናኝ የቀረበው ሲራራ አዋርድ በይፋ ተጀምሯል።

የምዝገባ ሁኔታ፡
✅ የስራ ፈጠራ ንድፍ ሃሳብዎን 300 ቃላት በመጠቀም ከዚህ ልጥፍ (Post) ስር በመግባት አስተያይት መስጫ ሳጥን ላይ Comment በማድረግ የውድድሩ ተሳታፊ መሆን ይችላሉ።

ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡

✅ ተወዳዳሪዎች የስራ ፈጠራ ንድፍ ሃሳባቸውን በአስተያየት መስጫው ላይ በጽሁፍ ሲያቀርቡ ከ300 ቃላቶች በላይ አለመጠቀም።
✅ ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቧቸው የንድፍ ሃሳብ የሚወዳደሩበትን የስራ ዘርፍ፣ የሚያቀርቡትን ምርትና አገልግሎት፣ የቢዝነስ ስም፣ እና ቢዝነሱ የሚተገበርበትን አከባቢ መገለጹን ማረጋገጥ።
✅ተወዳዳሪውች የሚያቀርቧቸው ንድፍ ሃሳቦች የሸሪዓ መርህን የሚከተሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ።
✅ተወዳዳሪዎች የንድፍ ሃሳባቸውን በተሰጡት ጊዜያት ውስጥ ባንኩ በሚያስቀምጠው ልጥፍ ስር በአስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ።
✅ተወዳዳሪዎች ወደ ቀጣይ ዙር የሚያልፉ ከሆነ በአካል ቀርበው ፕሮፖሳላቸውን ለማቅረብ መዘጋጀት።

የውድድሩ የዳኝነት ሁኔታ

✅ተወዳዳሪዎች ወደ 2ኛው ምዕራፍ ለማለፍ የሚያቀርቡት የስራ ፈጠራ ንድፍ ሃሳብ እና ኮሜንታቸው በሚያገኙት የላይክ መጠን ይወዳደራሉ!
✅ የስራ ፈጠራ ንድፍ ሃሳቦች ከመቶኛ የሚዳኙ ሲሆን የፈጠራ ሃሳቡ ከ80/100 እና የፈጠራ ሃሳቡ የሚያገኘው የላይክ መጠን 20/100 ነጥብ ይኖራቸዋል

✅ ይህ የተወዳዳሪዎች ምዝገባ እስከ ቅዳሜ, ኅዳር 21፣ 2017 ክፍት ይሆናል።

መልካም እድል ለተወዳዳሪዎች።
ሲራራ አዋርድ፣ ከሂጅራ ባንክ።
ሃሳብ ያሸልማል!

Wal-dorgommiin hojii Uumuu Siraaraa Awwaard Marsaa 1ffaa Ifaan eegalamee Jira!!!!!
Sadaasa 7, 2017.

Wal-dorgommiin hojii Uumuu Siraaraa Awwaard Badhaasa liqii bilisaa Qr. 3,000,000 (Qr. Miliyoona sadi) , akkasumas badhaasa Qr. kuma Dhibba sadi ( 300,000) qabatee ciccimoowwan akka dhugoomsaniif kan dhihaate badhaasni Siraaraa Awwaard ifaan eegalamee jira.

Akkaataa Galmee Siraaraa Awwaard !

✅ Wal-dorgomtoonni yaada isaanii jechoota 300 hin caallen sanduuqa yaadaa maxxansa kana jalatti argamu irratti Comment gochuun hirmaachuu danda'u.

Ulaagaalee dorgomtoonni yaada isaanii comment section jalatti yeroo kaa’an guutuu qaban.

✅Dorgomtoonni yeroo yaada Hojii uumuu isaanii kutaa comment section jalatti maxxansan jechoota 300 ol fayyadamuu dhabuu
✅ Dorgomtoonni yeroo yaada hojii uumuu dhiheeffattan gita hojii keessanii, omishaa fi dhiyeessaalee dhiheessitan, maqaa dalagaa keessanii fi bakka dalagichi itti dalagamu ibsuu mirkaneeffachuu
✅Dorgomtoonni yaada Hojii isaanii yoo dhiheessaan Adeemsa Shari’aatiin kan walsime ta’uu mirkaneeffachuu
✅Dorgomtoonni yaada Hojii isaanii yeroo kenname keessatti maxxansa baankichi kaa’u jalatti yaada of qubsiisuu
✅Dorgomtoonni gara kutaa itti aanutti kan darban yoo ta’e qaamaan dhihaatanii yaada isaanii dhiheessuuf qophaa’uu

Haala Madaallii Dorgomichaa

✅Dorgomtoonni gara dorgommii marsaa 2tti dabruudhaaf Yaada hojii uumuu isaanii comment jalatti erga barreessanii booda, qulqullina yaada isaanii fi hamma baay’ina like argataniin dorgomu.

✅ Yaadoleen hojii uumuu kan madaalaman dhibbeentaa 80/100 keessaa yoo ta’u, Like’n argamu immoo madaallii qabxii 20/100 qabaata.

✅ Wal-dorgommiin badhaasa Siraaraa Awwaard hanga Sadaasa 21, 2017tti galmeedhaaf banaa ta'a.

Dorgomtootaaf carraa gaarii
Badhaasa siraaraa baankii Hijraa irraa

Yaadni ni badhaasisa!

   የለም  ሁሌ   ሲያበረታታ አውቀዋለሁኝ። ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ከጉሊት መሸመትን ብዙውን ልምዳችን አላደረግንም። ጉሊት ጋር የሚገኙ አስቤዛዎች ንፁህ ያልሆኑ፣ ጊዜአቸው ያለፈ አል...
15/09/2024


የለም
ሁሌ ሲያበረታታ አውቀዋለሁኝ። ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ከጉሊት መሸመትን ብዙውን ልምዳችን አላደረግንም። ጉሊት ጋር የሚገኙ አስቤዛዎች ንፁህ ያልሆኑ፣ ጊዜአቸው ያለፈ አልያ ያልደረሠ ብለን የምናስበው ። #ለምሣሌ አንድ ልብስ በጥራትም በመጠንም አንድ ተመሣሣይ ልብስ #ከሱቅና #ሣንደይ ገበያዎች ዋጋቸው በቃ አልተገናኝቶም። ከሡቅ የሚሸጠው እኮ የእኔ ወገን ፡ ፣ ነው: የሚያወጣለት። ታድያ በጥራትም በመጠንም ተመሣሣይ የሆነውን ልብስ #ዋ‼️
እንዲያው ወገኔ የለም።
ወደ ነጥቤ ስመለስ፡ #ከጉልት ድንች፣ ጎመን፣ ሽንኩርት፣ ቃሪያና ሌሎች አስቤዛዎችን ከሚስኪኖች ስትገዛኮ፡
1⃣አቅም ለሌላቸው ነገር ግን ልመናን ለሚጠየፉ ወገኖቻችን ትልቅ ውለታ እየዋልን ነው።
2⃣እሽ ከላይ በቁጥር አንድ ውለታ ይምሰለን እንጅ ቅድሚያ ተጠቃሚው ከጉሊት ሸማቹ ነው።
3⃣እንዲያውም ከጉሊት የምትገዛው አስቤዛ ንፁህና በአማካይ አሏህን በሚፈሩ እናቶቻችን የተያዘ ነው።
4⃣ጉሊት እኮ ጠንካራ የስራ ባህልን የሚያስተምረን ፤ እናቶች ልመናን ትተው ኑሮን ለማሸነፍ የሚያደርጉትን ተጋድሎ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል።
5⃣ጉሊት ጋር ያሉ እናቶች ጋር ስትሸመት ኪስህ ሳይጎዳ፡ በተጨማሪ የሚያሸክሙህ ምርቃን ብቻ ይበቃሃል።

ወገናችሁ አቡ ሀያት

28/06/2024
Its not about the price but the satisfaction we get from  register for
06/01/2024

Its not about the price but the satisfaction we get from
register for

Children are like wet cement: whatever falls on them makes an impression.
06/01/2024

Children are like wet cement: whatever falls on them makes an impression.

Every weekened we are there to see your kid's Smile. Book For Kids Hiking������ Kids Hiking Jinbar Ethiopia Tour and Tra...
05/01/2024

Every weekened we are there to see your kid's Smile. Book For Kids Hiking������ Kids Hiking Jinbar Ethiopia Tour and Travel @+251914855851

05/01/2024

Kids are our hope, the hope that can't be given up, they are our love, the love that can't be diminish.🕴🏃‍♂🧍‍♀🏃🧍

  ለብዙ ዓመታት ስናስበው፡ ስናብሰለስለው የነበረውን ሃሳብ እንዲሁም   ላይ እምንሰራቸውን ስራዎች በማየት ሀሳብ ሲሰጡን በነበሩት ቤተሰቦች መሰረት ፀዴ ሀሳብ ይዘን ከተፍ ብለናል፡፡   ልጆ...
04/01/2024

ለብዙ ዓመታት ስናስበው፡ ስናብሰለስለው የነበረውን ሃሳብ እንዲሁም ላይ እምንሰራቸውን ስራዎች በማየት ሀሳብ ሲሰጡን በነበሩት ቤተሰቦች መሰረት ፀዴ ሀሳብ ይዘን ከተፍ ብለናል፡፡ ልጆችን በተመረጡ ፓርኮች፡ ሙዝየሞች ትምህርታዊ በሆኑ ተቋማቶች እንዲሁም በጣም ያልራቁ እንደ ወንጪ በመሰሉና ሌሎች በተመረጡ ቦታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ለማስተማር እና ለማዝናናት ዝግጅቱን ጨርሶ እናነትን በመጠባበቅ ነው፡፡
ልጆች ሊጨልመው እማይችል ተስፋዎቻችን፡ ልጆች ሊቀንስ እማይችለው ፍቅራችን ናቸው፡፡ ልጆች ልክ እንደ እርጥብ ስሚንቱ ምንም ነገር ቢያርፍበት ያረፈበትን ነገር ዱካ እና አሻራ እንደሚሰራው ልጆችም እንዲያው ናቸው፡፡ ታድያ ደግዬ ነገር እንዝራባቸው

Address

Addis Ababa @kidahiking 1
Addis Ababa

Telephone

+251914855851

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kids Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category