ቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል - Bete Paule Travel Agent

ቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል - Bete Paule Travel Agent ማንኛውንም ጉዞ የመሄድ አሳብ ካሎት አስቀድመው በቶሎ ይመዝገቡ እንላለን ።
ለበለጠ መረጃ፦ 0964020202/0963676767/0911046533/0912699825

25/11/2025

✝ ወደ ግብፅ መካነ ቅዱሳን
ከቤተ ጳዉሊ የተላከ የቀጣይ መንፈሳዊ ጉዞ!

▶️ የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ንግሥ በዓል (ጥር 25/2018 ዓ.ም) ምክንያት በማረግ ለ10-ቀናት የሚቆይ የተሟላ የቅዱሳን ቦታዎች ጉብኝት ከ ከፓርት ሳይድ የእመቤታችን ቅዱስ ስዕል ፣ከ30+ ቅዱሳን መካናት፣ ገዳማት አስቄጥስ እና ቅዱስ ሙሴ የተቀበለበት የሲና ተራራ—ጨምሮ ሁሉንም በአንድ ጉዞ የምናይበት የማይረሳ ፕሮግራም አዘጋጅተናል

✅ ምዝገባ እስከ ጥር 20 ቀን

👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች
1️⃣ ፒያሳ – መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሕንፃ፣ 2ኛ ፎቅ ቢሮ 202
2️⃣ መገናኛ መተባበር ሕንፃ፣ 4ኛ ፎቅ ቢሮ 415
📞 መረጃ ለማግኘት: 0963676767 / 0964020202 / 0912699825
🔗 Telegram: https://t.me/kesemay2mezigeb

አዘጋጅ: ቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል
✨ መንፈሳዊ ብርሃን የተሞላ ጉዞ – ከእኛ ጋር ይጓዙ

24/11/2025
የቤተ ጳውሊ የዓብይ ፆም ጉዞዎች በተመለከት የፊታችን አርብ መጋቢት 5 ቀን የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ስውሯ ቅድስት ማርያም ደብር ያዘጋጀን ሲሆን ዋጋ 700 ብር በቀጣይ እሑድ መጋቢት 7 ቀን ...
11/03/2025

የቤተ ጳውሊ የዓብይ ፆም ጉዞዎች በተመለከት የፊታችን አርብ መጋቢት 5 ቀን የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ስውሯ ቅድስት ማርያም ደብር ያዘጋጀን ሲሆን ዋጋ 700 ብር በቀጣይ እሑድ መጋቢት 7 ቀን የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ይርጋለም ቅድስት አርሴማ እና ወደ አዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ደብር በልዩ ባስ አዘጋጅተናል ዋጋ 1,500 ብር ከእነ ሙሉ መስተንግዶ ።
ለበለጠ መረጃ 0964020202

የቤተ ጳውሊ ቀጣይ ጉዞዎች ✝️ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር 1)ጥር 3-13 2ኛ ጥር 16-25 ✝️ላስታ ደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ ገዳም ከ ታህሳስ 26-ጥር 3ጥምቀትን በጎንደር ከጥር 3-...
26/12/2024

የቤተ ጳውሊ ቀጣይ ጉዞዎች
✝️ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር
1)ጥር 3-13 2ኛ ጥር 16-25
✝️ላስታ ደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ ገዳም
ከ ታህሳስ 26-ጥር 3
ጥምቀትን በጎንደር ከጥር 3-13
✝️ጉዞ ወደ ኢየሩሳሌም
ለበለጠ መረጃ 0964020202/0963676767

You can view and join right away.

11/04/2024

ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የአባታችን ምስክርነት በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ላይ የተሰጠ

10/04/2024

በቲክቶክ ገፃችን ላይ

▶️ ከቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል   ✴️ መጋቢት 29 ቀን የሚከበረው የደብረ ዘይት ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የእመቤታችን የዕግሯ አሻራ ያለበት ፤ የእመቤታችን የጡቷ አምሳ...
01/04/2024

▶️ ከቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል
✴️ መጋቢት 29 ቀን የሚከበረው የደብረ ዘይት ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የእመቤታችን የዕግሯ አሻራ ያለበት ፤ የእመቤታችን የጡቷ አምሳያ ጠበል የሚገኝበት እንዲሁም የአረጋዊ የቅዱስ ዮሴፍ የእግሩ አሻራ እና የቅዱሳን አፅም ያለበት ወደ ቦረናሽ ቅድስት ማርያም ገዳም እሑድ መጋቢት 29 ቀን የደርሶ መልስ የንግሥ ጉዞ ያዘጋጀን ሲሆን የጉዞ ዋጋ 1,500 ብር ከእነ ሙሉ መስተንግዶ ።
✝ በመቀጠል ከቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን አንስቶ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን ድረስ እስከ ጎንደር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከጎንደር በኋላ ደግሞ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ድረስ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም መንፈሳዊ ጉዞ ያዘጋጀን ሲሆን አጠቃላይ ዋጋ 15,000 ብር ።
▶️ ቀኑ ሲቃረብ የፕሌን ዋጋ ስለሚጨምር እኛም ዋጋ ቢጨምር አላፊነት ስለማንወስድ የመሄድ አሳብ ካሎት እና ከወሰኑ በቶሎ ይመዝገቡ እንላለ ።
▶️ ማንኛውንም ጉዞ የመሄድ አሳብ ካሎት ግን አስቀድመው በቶሎ ይመዝገቡ ።
* አዘጋጅ ቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል እና የቋራ ገዳማትና አድባራት የጉዞ ማኅበረ በጋራ
ለበለጠ መረጃ 0964020202/0963676767/0912699825/0918222560/0970074407
ለሙሉ መረጃ የቴሌግራም አሊያም የዮቱብ ቻናላችንን ይጠቀሙ !!!
✴️ ለሙሉ መረጃ
*https://t.me/kesemay2mezigeb
*https://youtube.com/-kx1rs?si=2VJQ5V6DJROlSngs
✅ ይህ መልዕክት እንደደረሶ እርሶ በሚጠቀሙበት በማንኛውም ድህረ ገጽ ላይ ሼር ፤ ሼር ፤ ሼር ያድርጉልን አደራ ።

Address

ፒያሳ መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ንግድ ባንክ ያለበት ሕንፃ ላይ 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል - Bete Paule Travel Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share