27/07/2026
አመታዊ የቅድስት አርሴማ የንግስ በዐል መንፈሳዊ_ጉዞ _አርሜንያ!
መስከረም 29 የቅድስት አርሴማ አመታዊ ንግሷ ነው። ስለሆነም ሲምባ አስጎብኝና የጉዞ ወኪል ወደ ቅድስት አርሴማ አመታዊ የንግስ በዓሏን በእለቷ ቀኗ መስከረም 29 የከበረው አጽሟ ባረፈበት ገዳም፡ ለማክበር እና በተጨማሪም እጅግ አስደናቂው ኢየሱስ ክርስቶስን ለንጊኖስ የወጋበት ጦር፡ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘአርሜንያ ለ15 ዓመታት የተጣለበት ጉድጓድ: የኣራራት ተራራ እና ሌሎችንም መካነ ቅዱሳን የምንሳለምና በረከታቸውን የምንሳተፍበት መንፈሳዊ የጉዞ መረሃ ግብር አዘጋጅቷል ። ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነት የተቀበለችበት ጧፍ አብርተን ጸሎተ ማርያም አድርሰን እንማጸያታለን፣እንባረክበታለን!
ጉዞው የሚያካትተው
ለ 6 ቀናት/ 5ምሽቶች ፤ ሙሉ የሆቴል ወጭ ፥ምግብ፥ የአውሮፕላን ትኬትን፥ ቪዛ ፥የምድር ትራንስፖርት ፥ድንቅ አሪሜኒያ አስደናቂ ገዳማትንና መካነ ቅዱሳንን እንመለከታለን!
ለጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ፥ ላሉን ውስን ቦታዎች ቀድመው ይመዝገቡ
የመነሻ ቀን ፡- መስከረም 25, 2019/October 5, 2026
መመለሻ ቀን ፡- ጥቅምት 1, 2019/ October 11 / 2026
ለተጨማሪ መረጃ ቢሮ: +251 116 62 29 22
ሞባይል +251 988 383838, +251 953 44 40 00, +251 911 523136(WhatsApp and Telegram)
Email: [email protected]
[email protected]
.com
www.simbatoursethiopia.com
www.simbatrip.com