Ihsan Tour & Travel

Ihsan Tour & Travel Ihsan Tour & Travel offers trusted Umrah services and Islamic travel solutions, helping you fulfill your spiritual journey with ease and comfort.

የኡምራ ቪዛ፣የ ቢስነስ ቪዛ ፣ትኬት፣የኡምራ ፓኬጆችን፣እና የጉብኝት ቪዛወችን ከ እኛ ያግኙ።

☪️ የምስራች  የ ክረምት የ ቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል ::በሃገራችን ምቹና ቀልጣፋ የ ዑምራ ፓኬጆችን በታማኝነት በማዘጋጀት የ ብዙ ደምበኞቻችን ምርጫ በሆንበት እን...
22/05/2026

☪️ የምስራች የ ክረምት የ ቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል ::
በሃገራችን ምቹና ቀልጣፋ የ ዑምራ ፓኬጆችን በታማኝነት በማዘጋጀት የ ብዙ ደምበኞቻችን ምርጫ በሆንበት እንዲሁም ስኬታማ በርካታ የዑምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በ ሁለት የጉዞ አማራጮች በ መደበኛ እና በ ቪ አይ ፒ ባይነቱ ልዩ የሆነን የ ክረምት ከ ቤተሰብዎ ጋ የሚያሳልፉትን የ ዑምራ ፓኬጅ ድርጅታችን "ኢህሳን ትራቭል"(IHSAN TRAVEL) እንደተለመደው ይዞላቹህ ብቅ ብሏል::

🕋 ፓኬጃችን የብዙ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ባማከለ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ማለትም፣ተማሪ ልጆቻቹህ ትምህርት የሚዘጉበት በመሆኑ እኛም ለልጆችዎ ምቹ የሆነን ሆቴል በመካም በ መዲናም አዘጋጅተን እና የተለያዩ ስጦታዎችን አካተን ምዝገባችንን እነሆ በ ይፋ ጀምረናል።

ቀድመው ለሚመዘገቡ 15 ሰዎች ብቻ ትክክለኛ የ 15% ቅናሽ ተደርጉአል! በዚህ ልዩ የ ክረምት የ ተማሪዎች እረፍት ጊዜ ባዘጋጀነው ፓኬጃችን ላይ በመመዝገብ እና ቦታ በመያዝ አሁኑኑ ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል ::
📞 ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን
0972655454
0972975454
0711065454
አሁኑኑ ይደዉሉ!
📍 አድራሻችን ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢ .ቁ 504 ላይ ያገኙናል
https://maps.app.goo.gl/Y5F71TDgKUCsXMc16

11/05/2026
04/05/2026

Address

Bole Friendship Business Center 5th Floor Office No 504,Addis Ababa,Ethiopia
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ihsan Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share