koore woga tourism tower

koore woga tourism tower Ethiopia lands of Origin

14/05/2026

ለተፈናቃይ 1 ኪ.ግ በቆሎ እንኳ ያልሰጠ ሰው በተፈናቃይ ስም አምስት አመት ጠብቆ እየመጣ ፓለቲካ ቢያወራ መስሚያችን ጥጥ ነው።
ምርጫችን ብልጽግና ነው!

ስምና ስራ ስንገናኝ በጣም ደስ ይላል ።አቶ ኢዩኤል ጠንካራ ይባላሉ ።በኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ናቸው።የጠንካራ  ልጅ ጠንካራ ስሆን ደስ ይላል ። 💪💪💪💪💪💪💪
14/05/2026

ስምና ስራ ስንገናኝ በጣም ደስ ይላል ።
አቶ ኢዩኤል ጠንካራ ይባላሉ ።

በኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ናቸው።
የጠንካራ ልጅ ጠንካራ ስሆን ደስ ይላል ።
💪💪💪💪💪💪💪

14/05/2026
ኦርጀ ጋራፋ ኦሄ ኤኳ!
14/05/2026

ኦርጀ ጋራፋ ኦሄ ኤኳ!

ኮሬ ዞን ሴቶች "ድምጻችን ለብልጽግናችን!" ብለዋል ።
11/05/2026

ኮሬ ዞን ሴቶች "ድምጻችን ለብልጽግናችን!" ብለዋል ።

በኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ የኢዜማ የሽንፈት ዋዜማድልና ድምቀት ለብልጽግና !
11/05/2026

በኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ የኢዜማ የሽንፈት ዋዜማ
ድልና ድምቀት ለብልጽግና !

ቆፍጣናው ወጣት መሪ ንግግሩ እንደ አልማዝ ነው። በዛኛው መንደር ሽብር የፈጠረው ንግግራቸው ብዙዎች ወደ ብልጽግና ቤት እንዲመለሱም ምክንያት እየሆነ ነው ተብሏል ።ምንም ለህዝብ ሳይሰሩ በማህ...
09/05/2026

ቆፍጣናው ወጣት መሪ ንግግሩ እንደ አልማዝ ነው። በዛኛው መንደር ሽብር የፈጠረው ንግግራቸው ብዙዎች ወደ ብልጽግና ቤት እንዲመለሱም ምክንያት እየሆነ ነው ተብሏል ።

ምንም ለህዝብ ሳይሰሩ በማህበራዊ ሚዲያ ድንፋታ ጀግና ጀግና ለሚጫወቱ አካላት አስተማሪ መልዕክት ነው።

አፌ ቁሪጥ ይበል!

ከድንቆች አንደበት ድንቅ ንግግር። በዚህ ንግግር የደነገጣችሁ ውሃ ጠጡ።💦
08/05/2026

ከድንቆች አንደበት ድንቅ ንግግር።
በዚህ ንግግር የደነገጣችሁ ውሃ ጠጡ።💦

Stop ✋ facke News
07/05/2026

Stop ✋ facke News

ኢዜማ ከመፎካከር ወደ ስም ማጥፋት ፦ኢዜማ በኮሬ ዞን ሽንፈቱን ለመሸፋፈን በሀሰት ገጾች የብልጽግና ዕጩዎችን ስም ማጥፋት ጀመረ ። ዛሬ ባልተጠበቀበት ሁኔታ በርካታ የኬሌ ከተማ ነዋሪዎችና አ...
07/05/2026

ኢዜማ ከመፎካከር ወደ ስም ማጥፋት ፦

ኢዜማ በኮሬ ዞን ሽንፈቱን ለመሸፋፈን በሀሰት ገጾች የብልጽግና ዕጩዎችን ስም ማጥፋት ጀመረ ።

ዛሬ ባልተጠበቀበት ሁኔታ በርካታ የኬሌ ከተማ ነዋሪዎችና አጎራባች ቀበሌዎች ህዝቡ በነቂስ በመውጣት ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን ድጋፍ በሰልፍ አረጋግጧል ።

በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ዕጩዎች ወደ ህዝብ ልብ የሚገባ መልዕክቶችን በማስተላለፍ ከፍተኛ መግባባት ተፈጥሯል ። የኢዜማ እርባናብስ ፓለቲካ አካሄድ ለህዝቡ እንደማይጠቅም የተደበቀው ምስጢራቸው ተጋልጧል ።

በዚህ የደነገጡ የኢዜማ ዕጩዎች በተለይም አቶ ደያሞ ዳሌ በሚያስተዳድራቸው የፌክ ማህበራዊ ሚዲያዎች የኮሬ ዞን ብልጽግና ዕጩዎች ያላደረጉትን ንግግር ብለዋል በማለት የስም ማጥፋት እንቅስቃሴ ጀምረዋል ።

ይህ የሚያሳየው ተፎካካሪ ፓርቲዎች በሀሳብ ከመፎካከር ይልቅ ራሳቸውን ደብቀው በፌክ ሚዲያ ስም በማጥፋት የፓለቲካ ትርፍ ወደመፈለግ መሰማራታቸውን ነው።

ለነገሩ የኮሬ ባህላዊ ንጉሥ አሶማ ባስተላለፈው መልዕክት ደንግጠው ሳይጨርሱ ይህ የድጋፍ ሰልፍ መደረጉ ከዚህ በላይ ልያባልጋቸው ይችላል ።

በቅርቡ ደግሞ በየወረዳው የድጋፍ ሰልፍ ከተካሄደ የሚታመሙ ብዙ የኢዜማ አመራሮች እንደሚኖሩ ይታወቅልኝ።

ድል ለብልጽግና ፓርቲ !

 አትደንግጡ የብልጽግና ደጋፊዎች ጎርፍ ነው።ኮሬ ወደ ብልጽግና ልቡን መልሷል ። የሚያጠግበውን እንጀራ ከምጣዱ አውቋል ።
07/05/2026


አትደንግጡ የብልጽግና ደጋፊዎች ጎርፍ ነው።

ኮሬ ወደ ብልጽግና ልቡን መልሷል ።
የሚያጠግበውን እንጀራ ከምጣዱ አውቋል ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when koore woga tourism tower posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share