Guzo Adwa Hiking

Guzo Adwa Hiking From the highlands to hidden gems across ethiopia.Join us for hikes,camping trips & meaningful travel.

20/08/2026

እረኛው ጅራፉን በክረምቱ ጭጋግ ውስጥ የሚያጮኸው የቡሄ በዓል መቃረቡን ለማብሰርና የልጅነት አቅሙን ለማሳየት ነው። በተጨማሪም የብቸኝነት ድብርቱን ለመርሳት እና አካባቢውን ለማንቃት ይጠቀምበታል ::

ግን ከሁለቱ ወጣቶች ማን ጅራፉን ይበልጥ ማስጮህ ችሏል ?
A: የባህሉ ጌታ - እረኛው!
B: የከተማው ወጣት - Hiker!

የጅራፉን ድምፅ አድምጣችሁ የክረምቱን ጌታ በኮሜንት ምረጡ! A ወይስ B?

የውሎ ገብ ጉዞ ወደ Green Lake  (አረንጓዴ ሀይቅ ) ነሀሴ 17/August 23 (እሁድ) ለተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 ⁨+251929176542 ያግኙን ::
20/08/2026

የውሎ ገብ ጉዞ ወደ Green Lake (አረንጓዴ ሀይቅ ) ነሀሴ 17/August 23 (እሁድ)

ለተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 ⁨+251929176542 ያግኙን ::

19/08/2026

Join Guzo Adwa Hiking join the adventure!

የዚህ ሳምንት የጉዞ መዳረሻችን Green lake  /አረንጓዴው  ሀይቅ ይባላል። ነሀሴ 17/August 23   (እሁድ) Green lake/ አረንጓዴው ሀይቅከቢሾፍቱ /ደብረዘይት ከተማ በቅርብ...
19/08/2026

የዚህ ሳምንት የጉዞ መዳረሻችን Green lake /አረንጓዴው ሀይቅ ይባላል።
ነሀሴ 17/August 23 (እሁድ)

Green lake/ አረንጓዴው ሀይቅ

ከቢሾፍቱ /ደብረዘይት ከተማ በቅርብ ርቀት (9 ኪሎ ሜትር) የሚገኝ ሌላኛው አስደማሚ የውሎ ገብ ጉዞ መዳረሻችን ነው።

ይህ ሀይቅ ቢሾፍቱ/ደብረዘይት ውስጥ እና ዙሪያ ገባው ላይ ከሚገኙ ከዘመናት በፊት ተከታታይነት በነበረው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንያት ከተፈጠሩ በቁጥር ከ 7-15 የሚደርሱ ሀይቆች መሀከል የሚገኝ ሲሆን ዙሪያውም በተራራ የተከበበ አስደናቂ እና ልዩ ተፈጥሮን የታደለ ሀይቅ ነው።

የጉዞው ዓይነት :- ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ ልምድ ተጓዦች መሳተፍ የሚችሉበት ነው።

✅በዚህ የጉዞ ፕሮግራም ላይ

🔹የእግር ጉዞ በተራሮች እና በሀይቁ ዙሪያ ይደረጋል ( ከ8-13 ኪሎ ሜትር የሚደርስ )
🔹በአረንጓዴ ሀይቅ ዳርቻ ሰፊ የመዝናኛ ጊዜ ይኖራል
🔹የሻይ / ቡና ዕረፍት በደብረ ዘይት / ቢሾፍቱ ከተማ ይኖራል::

በዚህ አስደሳች ጉዞ ከእኛ ጋር መጓዝ ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ዕድሉ ክፍት ሲሆን ውስን ቦታዎች ብቻ ስለቀሩን ፈጥነው ቦታዎን ያስይዙ !!

የጉዞ ፓኬጁ - ከአዲስ አበባ ከተማ ደርሶ መልስ የ ትራንስፖርት ወጪ ፣ ቀለል ያለ ቁርስ እና ሻይ ቡና ፣ ምሳ ፣ ውሃ በተጨማሪም የ መግቢያ እና የጋይድ ክፍያን ጨምሮ ።

👉ሁሌም እንደምንለው
አስቀድሞ ቦታ በመያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን ይጠቀሙ!

የጉዞ ምዝገባው በማንኛውም ሰዓት በቂ ተጓዦች ክፍያ ፈፅመው ከተገኘ ወድያሁኑ ሊዘጋ ይችላል:: ‼️

ለምዝገባ እና ተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 , +251929176542 ወይንም በውስጥ መስመር አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን::

መልካም ጊዜ !

ባሳለፍነው  እሁድ (ነሀሴ 10 2018) በማሩ ፏፏቴ (አለልቱ) ድንቅ ቀን አሳልፈን ተመለስን::  የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ተከታታይ የክረምት ጉዞዎች አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው:: ቀጣይ የውሎ ...
18/08/2026

ባሳለፍነው እሁድ (ነሀሴ 10 2018) በማሩ ፏፏቴ (አለልቱ) ድንቅ ቀን አሳልፈን ተመለስን::

የጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ተከታታይ የክረምት ጉዞዎች አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው:: ቀጣይ የውሎ ገብ ጉዞ መዳረሻችን አረንጓዴው ሀይቅ ነው

በያዝነው ሳምንት መጨረሻ እሁድ ነሀሴ 17

ከቢሾፍቱ /ደብረዘይት ከተማ በቅርብ ርቀት (9 ኪሎ ሜትር) የሚገኝ ሌላኛው አስደማሚ የአንድ ቀን ጉዞ መዳረሻችን ነው።

ይህ ሀይቅ ቢሾፍቱ/ደብረዘይት ውስጥ እና ዙሪያ ገባው ላይ ከሚገኙ ከዘመናት በፊት ተከታታይነት በነበረው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንያት ከተፈጠሩ በቁጥር ከ 7-15 የሚደርሱ ሀይቆች መሀከል የሚገኝ ሲሆን ዙሪያውም በተራራ የተከበበ አስደናቂ እና ልዩ ተፈጥሮን የታደለ ሀይቅ ነው።

የጉዞው ዓይነት :- ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ ልምድ ተጓዦች መሳተፍ የሚችሉበት ነው።

👉ሁሌም እንደምንለው
አስቀድሞ ቦታ በመያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን ይጠቀሙ!

የጉዞ ምዝገባው በማንኛውም ሰዓት በቂ ተጓዦች ክፍያ ፈፅመው ከተገኘ ወድያሁኑ ሊዘጋ ይችላል::

ለምዝገባ እና ተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 , +251929176542 ወይንም በውስጥ መስመር አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን::

መልካም ቀን!

17/08/2026

Standing at the foot of Maru Waterfall (Aleltu)
,this place is absolutely massive!

Does it get any better than this? 🙌
Join Guzo Adwa Hiking


15/08/2026

የ Guzo Adwa Hiking ቀጣይ የክረምቱ የውሎ ገብ ጉዞ መዳረሻ::
"Green lake” ነሀሴ 17 /August 23

ለተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 ይደውሉልን

Next stop: Maru Waterfall (Aleltu) Guzo Adwa Hiking for our upcoming day trip this Sunday, ነሀሴ 10/August 16. For details...
12/08/2026

Next stop: Maru Waterfall (Aleltu) Guzo Adwa Hiking for our upcoming day trip this Sunday, ነሀሴ 10/August 16.

For details & booking: +251 942 545 470 / 092 917 6542

ማሩ ፏፏቴ (አለልቱ) የ Guzo Adwa Hiking ቀጣይ የውሎ ገብ ጉዞ መዳረሻ:: ነሀሴ 10 (እሁድ) ለተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 092 917 6542
12/08/2026

ማሩ ፏፏቴ (አለልቱ) የ Guzo Adwa Hiking ቀጣይ የውሎ ገብ ጉዞ መዳረሻ:: ነሀሴ 10 (እሁድ)
ለተጨማሪ መረጃዎች በ +251942545470 092 917 6542

11/08/2026

Lost in a village fog , A beautiful morning in

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Guzo Adwa Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category