Marken Hikikng and camping

Marken Hikikng and camping we prepare tours for local tourists

Marken Hiking and camping family  with Selo hiking and camping family brought you adventures journey to the magnificent ...
14/08/2022

Marken Hiking and camping family with Selo hiking and camping family brought you adventures journey to the magnificent
place of coffee
 is a beautiful and magnificent country located 450km southwest of Addis Ababa.
 , Walk in Barta water fall Forest and Yegzer deldye (የእግዜር ድልድይ)
Date _August_28_2022
ቀን
Total price 6500ETB
list of package ...
1, Accommodation (3×) 🛏
2, breakfast (4x) 🍩
3, lunch (3x) 🍽
4, dinner (3x)
5, water 🥤
6, Admission ticket 🔖
7, tour guide fee 🙋♂
8, Scout Protection Fee👨✈️👩✈️
9, Campfire🔥
10, photography 📸
11 include full transportation costs.
0911442661 abel
0932097672

0933205071 firezer
0980490350

Marken Hiking and camping family  with Selo hiking and camping family brought you adventures journey to the magnificent ...
13/08/2022

Marken Hiking and camping family with Selo hiking and camping family brought you adventures journey to the magnificent
place of coffee
 is a beautiful and magnificent country located 450km southwest of Addis Ababa.
 , Walk in Barta water fall Forest and Yegzer deldye (የእግዜር ድልድይ)
Date _August_28_2022
ቀን
Total price 6500ETB
list of package ...
1, Accommodation (3×) 🛏
2, breakfast (4x) 🍩
3, lunch (3x) 🍽
4, dinner (3x)
5, water 🥤
6, Admission ticket 🔖
7, tour guide fee 🙋♂
8, Scout Protection Fee👨✈️👩✈️
9, Campfire🔥
10, photography 📸
11 include full transportation costs.
0911442661 abel
0932097672

0933205071 firezer
0980490350

27/06/2022

Hiking to Kaffa Bonga loding....

19/03/2022

Dear marken tour familes how is your day i want to know to arrange tour in doho lodge awash national park let me know your idea fell free to you suggestion and commente

18/01/2022
26/09/2021

መስቀል ሃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ

14/01/2021
14/01/2021

የአጤ ቴዎድሮስ ልደት

Selam

ካሳ ኃይሉ በኋለኛው ስማቸው አጤ ቴዎድሮስ ከጎንደር ከተማ 12 ኪ/ሜ ያህል ርቃ በምትገኘው ዳዋ ከተባለች መንደር ጥር ፮ (6) በ፲፰፻፲፩ (1811) ዓ/ም ከአባታቸው አቶ ኃይሉ ወልድ ጊዮርጊስ እና ከእናታቸው ወ/ሮ አትጠገብ ወንድወሰን ተወለዱ። (7)



ሔነሪ ዱፍተን እንደፃፈው "አጤ ቴዎድሮስ …ወደ ጥቁረቱ የሚያደሉ ናቸው። …ራሳቸው ጥሩ ቅርፅ ያለው ነው። ጠጉራቸው ከግንባራቸው ወደ ኋላ የተጎነጎነ ነው። ግንባራቸው ወጣ ያለ ነው።…

"ዓይናቸው ጥቁር ነው። … አፍንጫቸው በመጠኑም ቢሆን የሮማውያን ቅርፅ አለው። …አፋቸው ውብና ፈገግተኛ (ሳቂታ) ነው። …ጢማቸውም ሆነ ሪዛቸው በጣም ትንሽ ነው። ጠባያቸው ደስ የሚልና ትሁት ናቸው።" (125)



ዶ/ር ብላንክ ጽፎት አቶ ዳኜ ወልደ ሥላሴ እንደተረጎሙት ደግሞ "…በ1852 ዓ/ም ለመጀመሪያ ጊዜ አጤ ቴዎድሮስን ስንገናኝ ዕድሜያቸው 48 ዓመት ይሆን ነበር። መልካቸውም ከብዙዎቹ አበሾች ጠቆር ያሉ ወይም፣ አፍንጫቸው ደፍጣጣ፣ አፋቸው ሰፊ ከንፈሮቻቸው ትንንሽ ጠጋጋ፣ ቀጠን ያሉ፣ …በፈረሰኛነታቸውም በጦር አወራወር ስልታቸው በወታደርነታቸው የተመሰገኑ ነበሩ። ጎድጎድ ያሉት ጥቋቁር ዓይኖቻቸው አገላለጥ አስደንጋጭ ሲሆን በሠላም ጊዜ ደስ የሚያሰኙ፣ የሰውን ፍቅር የሚያስገኙ፣ ለስላሳ ሆነው በተቆጡ ጊዜ ደግሞ በርበሬ መስለው የሚያስደነግጡና የሚያሸብሩ እሳት ገሞራ የሚወረውሩ ነበሩ። በድንገት ሲቆጡ መላ አካላቸው የሰውን ልጅ ከፍ ካለ ድንጋጤ ላይ ይጥላል። ጠይም ገላቸው ሲኮሰኩስ፣ ስሱ ከንፈራቸው ሲንቀሳቀስና ጠጉራቸው ሲቆም በጠቅላላ ሰውነታቸው የአንበሳነት ጠባይ የያዘ አስደንጋጭ ይሆናል።" (127)



የአጤ ቴውድሮስ ጠባይ ተለዋዋጭ ነበር። በማያስቆጣ ነገር ይቆጣሉ፣ ይበሳጫሉ፣ ይቀጣሉ። በሚያስቆጣ ነገር ይስቃሉ፣ ይምራሉ ወይም ዝም ይላሉ። አለቃ ተክለ ኢየሱስ ሲፅፉ "…የአጤ ቴዎድሮስ ነገር ያስቸገረ ነበር። ለምሕረት የተባለው ለመዓት፤ ለመዓት የተባለው ለምሕረት ይሆን ነበር" ይላሉ። (128)



የሐገሬው ሰው ሲጣላ "ከቴዎድሮስ መዓት ይጣልህ" እያለ ሲረግም፣ ሲወዳጅ ደግሞ "ከቴዎድሮስ በረከት ይክፈልህ" ይል ነበር። (129)



"አጤ ቴዎድሮስ" በጳውሎስ ኞኞ



አጤ ቴዎድሮስ ለሀገራቸው ካበረከቱት ልማት መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስላቸው ሴባስቶፖል መድፍ ነው። በዛ የጨለማ ዘመን እንኳን መድፍ መስራት ቀርቶ ምንም ነገር መስራት በማይታሰብበት ጊዜ በሀገር በቀል ዕውቀት እንኳ ባይሆንም በሀገር በቀል ግብዓት ሰርተዋል።

ሌላው መድፉን ለማጓጓዝ ከደ/ታቦር እስከ መቅደላ የመንገድ ቅሰየሳና ጠረጋ በማስፈለጉ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ይመስለኛል የምንድስና ዕውቀት በሌለበት ወቅት በቻሉት አቅም የመኪና መንገድ የሚመስል ጎዳና አሳንፀዋል።



አጤ ቴዎድሮስ ትልቁ ሕልማቸው በዘመነ መሳፍንት በየመንደሩና በየጎጡ በጎበዝ አለቃ የተከፋፈለች ሀገራቸውን የታፈረች፣ የበለፀገች፣ አንድነቷ የጠነከረ ማድረግ ነበረ። የእሳቸው ጡብም ለቀጣይ መሪዎች ግብዓት ሆኖ አልፏል።

ሌላው ከሚያስደንቀኝና ከሚያስገርመኝ ባህሪያቸው ሁሉንም ነገር በሀገር መስራት ይቻላል ብለው ያምኑ ነበር። ከውጪ ከማስገባት ይልቅ እዚሁ በሀገር እውቀት እንኳ ባይቻል በሀገር እጅ ማስራት ነበር ፍላጎታቸው። በወቅቱ ይሄ ስበልቦና ዳብሮ ቢቀጥል ኖሮ አሁን የራሳችን አሻራ ያረፈበት ማዕዘን እስከ አሁን ይኖረን ነበር።



ለማንኛውም ጃንሆይ ለእምዬ እናት ሐገርዎ ኢትዮጵያ በቀናኢነት ላደረጉት መልካም ጡብ እናመሰግናለን!

ዛሬ በሕይወት ቢኖሩ ኖሮ 203ኛ የልደት በዓላቸውን ያከብሩ ነበር። እኛም ቀኑን በዚህ መልኩ ለማስታወስና ለማመስገን ወደድን!

06/01/2021

መልካም ገና !!!

EID  mubarke
24/05/2020

EID mubarke

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marken Hikikng and camping posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Marken Hikikng and camping:

Share

Category