21/12/2025
ለሴቶች ከጀግናዋ እህታችን አፍናን ፈርሃን ጋር ኡምራ ✨✨
ደህንነታችሁ ተጠብቆ በልዬ መስተንግዶ ኡምራ ማድረግ ለምትፈልጉ ሴቶች ጊዜው አሁን ነው::
ያማሩ የኡምር ፖኬጆችን በማዘጋጃት ዝናን እያተረፈ የመጣዉ ድርጅታችን ቫሊ ቱርስ ኤንድ ትራቨል በመጪዉ ወር በጥር ወር ላይ በሼህ መንሱር ዘይኑ በሚመራው ታሪካዊ የኡምራ ጉዞ
✅ በዲኗ ጠንካራ የሆነችዋ
✅የተስፋ ምልክት የሆነችዋ
✅የብርታት ምሳሌ የሆነችዋ
✅የሙሉ ልቦና ባለቤት የሆነችዋ
✅የሰብርን ጥግ ያሳያችን
ሁላችንም የምንወዳት እና የምናከብራት እህታችንን አፍናን ፈርሃን የጉዞዋችን አካል በመሆንዋ ታላቅ ደስታን ተሰምቶናል::
አላማችን የአላህን ቤት (መካ) እንዲሁም የረሱል ሰ.ዓ.ወ ሀገር መዲና ናፋቂ የሆኑ ሰዎችን የማይረሳ የኢባዳ ጊዜ እንዲያሳልፍ ማድረግ ነው::
ለመመዝገብ በ0942481010 ወይም 0998333332 ይደዉሉልን::
አድራሻ:- ቤተል ሳራ ሞል 3ተኛፎቅ 311
✨✨✨ ቫሊ ቱርስ ✨✨✨