21/06/2025
በቻይና ካንቶን ፌር 2025 ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች፥ አስመጪና ላኪዎች እና በንግድ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ። ንግድ እና አገልግሎቶን አንዲያዘምኑ Et-stride ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ እርሶን ይጠብቃል።
የንግድ ትርኢት ቀኖች፡
Phase 1: (October 15–19) ኤሌክትሮኒክስ፣ ማሽነሪ፣ ሃርድዌር፣ አውቶሞቢሎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች።
phase 2: (October 23–27) የቤት እቃዎች፣ ስጦታዎች፣ የእጅ ሥራዎች፣ የቤት ዕቃዎች (Furniture)፣ የግንባታ እቃዎች።
phase 3: (October 31– November 04) ጨርቃጨርቅ፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ አሻንጉሊቶች፣ ምግብ።
የደርሶ መልስ ጉዞ የበረራ ትኬት፣ የሆቴል ማረፊያ እና የመጓጓዣ አገልግሎት ተካቶ እየጠበቆት ነው። ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ፡
+251 987 999994
+251 987 999992
+251 997 424949