Master Abinet Kebede

Master Abinet Kebede Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Master Abinet Kebede, Travel Company, zalafere, Alaba K'ulito.

15/10/2022

አፍሪካውያን መሪዎችን እና ባለ ድርሻ አካላትን በአሕጉራዊ የሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ላይ በማወያየት ዘላቂ መፍትሔዎችን ለመቀየስ አልሞ የሚካሄደው የጣና ፎረም የውይይት መድረክ ዛሬ ተጀምሯል።
በአፍሪካውያን ለአፍሪካውያን የሚጠቅሙ መፍትሔዎች የሚወጡበት ውጤታማ የውይይት ጊዜ እንደሚሆንልን እምነቴ ነው።

Today marks the start of the Tana Forum which brings together African leaders and stakeholders to discuss continental security issues and devise long-term solutions. It is my belief that the Forum will result in a productive dialogue in which African solutions for Africa will be posited.
Abiy Ahmed Ali

28/08/2022
The ever beautiful crater lake  Wonchi 💙Oromia🤗😍
31/07/2022

The ever beautiful crater lake Wonchi 💙Oromia🤗😍

  photos !!!The   of Renaissance Dam's water filling was completed last night at about 2:45 p.m. This renaissance dam, w...
31/07/2022

photos
!!!
The of Renaissance Dam's water filling was completed last night at about 2:45 p.m. This renaissance dam, where the flowing river is an immovable lake, is a hydrogen bomb capable of drowning out the voices of those who trust in man-made steel.

𝐒𝐭𝐨𝐫𝐢𝐞𝐬 𝐨𝐟 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐢𝐚 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐚 𝐯𝐢𝐨𝐥𝐢𝐧 🎻 The melodies of Yegile Siraj’s instrumental single, 𝐉𝐢𝐢𝐭𝐮𝐮 is a musical story about...
31/07/2022

𝐒𝐭𝐨𝐫𝐢𝐞𝐬 𝐨𝐟 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐢𝐚 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐚 𝐯𝐢𝐨𝐥𝐢𝐧 🎻

The melodies of Yegile Siraj’s instrumental single, 𝐉𝐢𝐢𝐭𝐮𝐮 is a musical story about Oromia’s beautiful nature, landscape and people. Such innovative projects are deeply appreciated and something we should all encourage.

📍Buno Bedele

Weellistuun Yegillee Siraaj wallee mata dureen isaa Jiituu jedhuun miidhagina uumamaa fi seenaa ajaa'ibsiisaa Oromiyaan qabdu ifatti baastee agarsiisuun daran dinqisiifatameera. Namoota kalaqa akkanaa kanaan oromiyaa beeksisan hundi keenyaayyuu bukkee dhaabbannee jajjabeessuu qabna.

Praise be to God, thanks to which good deeds and blessings are achieved. Thanks to God first, and thanks to the Ethiopia...
31/07/2022

Praise be to God, thanks to which good deeds and blessings are achieved. Thanks to God first, and thanks to the Ethiopian cadres and forearms, the third filling of the Renaissance Dam lake was completed successfully. Where the central corridor was raised to more than 600 meters above sea level!! Glory to the Ethiopian people who build the dam from their daily sustenance!! Soon it will bear fruit. First 65 million Ethiopians He lives in the dark. After turning on the turbines, they will be supplied with electricity and therefore they will use it for their daily needs such as cooking and others. The Ethiopian mother will be comfortable and the students will be able to continue their lessons and study. Secondly, there are many small and large factories in various parts of Ethiopia that are either suspended or operating at half their capacity due to the lack of electricity. After the completion of the Renaissance Dam, energy will be available and these factories will operate at full capacity. Third, Ethiopia will sell electricity to neighboring countries, and the return will make the Ethiopian citizen live with a measure of luxury, meaning that the citizen will be relieved of his hardship. It is known that Ethiopia has contracted with a number of African countries to sell electricity. Among the countries, we find Sudan currently importing about 200 out of 400 megawatts, Kenya 600 megawatts, and Djibouti's 100 megawatts. Fourth, the dam area will be a tourist area, in addition to the fish wealth that the lake will produce. Fifthly, many agricultural products are exported as raw materials after saving energy. It is possible that commercial value will be added to agricultural products and thus the value of exports will increase!!
Picture credit: from son of Abbay page dam

18/07/2022

"ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተደሰተው የእኔ እናትና እባትም ሲደሰቱ ብሰማና ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር"

ከሻምፒዮኗ አንደበት...

👉🏾ለቤተሰቤ 3ኛ ልጅ ነኝ:: እናቴ እኔን አርግዛ በአካባቢው ትልቅ ክብር ታገኝ ነበር:: ከዚያ ስወለድ "ጎይቲቶም" አለችኝ - 'እመቤት' እንደማለት::

👉🏾ደስ ብሎኛል:: ደስታዬ ግን የተዘበራረቀ ነው:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተደሰተው የእኔ እናትና እባትም ሲደሰቱ ብሰማና ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር:: እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣና ... :: ደስታው ትልቅ ነው:: ግን ደግሞ ትንሽ ተዘበራረቀብኝ::"

👉🏾አምና በዚህ ጊዜ የት እንደነበርኩ አውቃለሁ:: መንገድ ተከፍቶ ነው የወጣሁት:: በመጀመርያ እግዚአብሔር ነው የረዳኝ:: ከዚያም በማሰልጠን ብቻ ሳይሆን እንደወንድም ሆነው እንዳይከፋኝ እያገዙ ለዚህ ያበቁኝ አሰልጣኞቼ ናቸው:: አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እያሉ እዚህ አደረሱኝ::

አመሰግናቸዋለሁ!

16/07/2022

አይቀሬው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት እና የግብፆቹ ሚዲያዎች የፈጠራ ወሬ !

ሁሌ ጊዜም ሀገራችን የታላቁ ህዳሴውን ግድብ ባፋጠነች እና የውሃ ሙሌቱን በየዓመቱ ባከታተለች ቁጥር የግብፅ ሚዲያዎች እንቅልፍ ይነሳቸዋል።

በቅርቡ የሶስተኛው ሙሌት መጠናቀቅ አይቀሬ መሆኑን ሲያውቁ ከወዲህ ያልተረጋገጠ መረጃ ለህዝብ ማሰራጨቱን አጥብቀው ተያይዘውታል።

አመር አዲብ የተባለ የሚዲያ ሰው በአንድ ቻናል ላይ ቀርቦ " በኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ብዙ እምነት የለንም በግድቡ ላይ መሰነጣጠቆች እንዳሉ እና አደጋዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ይነገራል " ሲል ያልተረጋገጠ መረጃ ሲናገር ተደምጧል።

" የህዳሴውን ግድብ ጉዳይ አብዛኛው ሰው ረስቶታል። የህዳሴው ግድብ ሶስተኛው ሙሌት ሊጠናቀቅ ቀናት ቀርተዋል " ሲልም አክሏል።

የዚህን ሰው ንግግር ሚዲያዎች እየተቀባበሉት እያስጮኹ ነው ፤ በእርግጥ የግብፅ ጋዜጠኞች እና ሚዲያዎች ፣ ምሁራን ከዚህም አለፍ ያሉ ብዙ የፈጠራ ወሬዎችን ሲያስወሩ ዓመታትን ያለፉ በሚሆንም በግንባታው ላይ ያመጡት ለውጥ የለም።

አሁንም ሶስተኛው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሙሌት መጠናቀቅ አይቀሬ መሆኑን ሲያውቁ የሚዲያ ዘመቻውን ተያይዘውታል።

🇪🇹

15/07/2022

ሰበር ዜና‼️

የፍትህ ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባልና የአዲስ አበባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ የህግ ከለላ እንዲነሳ ጥያቄ አቅርቧል፡፡

የህግ ይነሳልን ጥያቄው ከቤቶች እጣ አወጣጥ ጋር በተያያዘ መሆኑን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የፍትህ ሚኒስትርን ደብዳቤ ለምክር ቤቱ ባቀረቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡

14/07/2022

የዩኒቨርስቲ መምህራን ማስጠንቀቂያ!!

"መላ ሀገሪቱን ያቀጣጠለ ማዕበል እንፈጥራለን"

በአርባ አምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምሩ መምህራን ከደሞዝ ጭማሪ፣ ከቤት ኪራይ አበል እና ከደረጃ እድገት ጋር በተያያዘ ለረጅም ወራት ቅሬታቸውን አቅርበው ምላሽ ባለማግኘታቸው፣ እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ጥያቄዎቻቸው ተግባራዊ ምላሽ የማያገኙ ከሆነ፤ ከነሐሴ 5 ጀምሮ ተማሪዎችንም ባካተተ መልኩ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ እና አድማ እንደሚያደርጉ አሳስበዋል።

"መላ ሀገሪቱን ያቀጣጠለ ሀገራዊ ማዕበል እንፈጥራለን" ሲሉም አስጠንቅቀዋል።

ከዚህ ቀደም ሊደረግ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ "አሁን ካለው የሀገሪቱ ሁኔታ አኳያ መንግሥትን ችግር ውስጥ ይከተዋል" በሚል በመምህራን ማሕበር ሸምጋይነት ተራዝሞ ቆይቷል።

በሂደት እንደታየው ግን፣ ማህበሩ ከአገዛዙ ጋር በመወገኑ፣ ለመምህራኑ ጥያቄ ትኩረት አለመስጠቱን መምህራኑ ተናግረዋል።

መምህራኑ ደምወዝ እንዲጨምርላቸው፣ የማዕረግና የደረጃ ዕድገት አሰጣጡ ፍትሐዊ እንዲሆን፣ የቤት ኪራይ አበል እንዲሰጣቸውና የሚሰጣቸው አበልም የወቅቱን የኪራይ ሁኔታ ያገናዘበ እንዲሆን ትምህርት ሚንስቴርን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ መንግሥታዊ ተቋማትን ሲጠይቁ ቆይተዋል።

በቢሮ ደረጃ ሲቀርብ የነበረውን ጥያቄ ወደ አደባባይ በማምጣትም የማሕበራዊ ሚዲያ ዘመቻዎችን ሊጀምሩ መሆኑን ተናግረዋል።

መምህር እና ገበሬ የሚያሳዝኑኝ ሙያተኞች ናቸው ይለፋሉ እንጂ አያገኙም።ግን ደግሞ እስቲ የሰውን ህይወት በበቀል የሚያበላሹ ፣እህቶቻችን በውጤት ሰበብ የወሲብ ባሪያወቻቸው የሚያደርጉ፣ለተመሳሳ...
14/07/2022

መምህር እና ገበሬ የሚያሳዝኑኝ ሙያተኞች ናቸው ይለፋሉ እንጂ አያገኙም።ግን ደግሞ እስቲ የሰውን ህይወት በበቀል የሚያበላሹ ፣እህቶቻችን በውጤት ሰበብ የወሲብ ባሪያወቻቸው የሚያደርጉ፣ለተመሳሳይ መልስ ከሙሉ እስከምንም የሚሰጥ ለምን ስትለው የመሰለኝን አረምኩ የሚሉ፣ጆሮ ጠቢ ተማሪዎችን አስማርተው ከሚያስተምሩት የፅንሰሃሳብ ትምህርት የበለጠ አድርባይነትን በተግባር የሚያስተምሩ(በተለየ የዩንቨርሲቲ መምህራንን)አንድ ቀን እንተንፍስባቸው።የተከበረ ሙያችሁን አክብራችሁ ምንም በሚባል የደመወዝ ደረጃ ለትውልድ እየደከማችሁ ላላችሁ መምህሮቼ ግን ከልቤ ዝቅ ብየ አመሰግናለሁ

Please be voice for teachers!!!የመምህራን ጥያቄዎች በአስቸኳይ ይመለሱ1.  የደመወዝ ጭማሪ2.  የደረጃ ዕድገት3.  የቤት አበል 4.  የመኖሪያ ቤት 5.  በተጨማሪ ስራዎች...
14/07/2022

Please be voice for teachers!!!
የመምህራን ጥያቄዎች በአስቸኳይ ይመለሱ

1. የደመወዝ ጭማሪ
2. የደረጃ ዕድገት
3. የቤት አበል
4. የመኖሪያ ቤት
5. በተጨማሪ ስራዎች የሚገኝ ገቢ ላይ ግብር 2 በመቶ

6. ለመምህራን እና ለቤተሰቦቻቸው የሂይወት ኢንሹራንስ
7. የብድር አገልግሎት
8. የመምህራን ክብር
9. የዝውውር መብት መከበር አለበት

ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

08/07/2022

Social Media ላይ ሲጮህ የሚውለው, ሲሰዳደብ የሚውለው የከተማ ህዝብ ነው። ኑሮ ተወደደ, መብራት ጠፋ, ነዳጅ ጠፋ እያለ የሚያማርረው የከተማ ህዝብ ነው። ባህል እና ማንነቱን ረስቶ ፀብ የሚዘራው, ጦርነት የሚያውጀው የከተማ ህዝብ ነው። ግን ቤቱ የሚቃጠልበት, የሚፈናቀለው, የሚጨፈጨፈው ኑሮ ተወደደ ብሎ የማያማርረው, ሰልፍ የማይወጣው, መብራት መጥፋት አይደለም መብራት ሳይገባለት ዝም ብሎ ከተፈጥሮ ጋር የሚኖረው የገጠር ህዝብ ነው። አወቅን አወቅን የሚሉት በለኮሱት እሳት ምስኪኑ ያልቃል። It is totally unfair.

'ልጄ ፋጢማም ብትሆን፣ ብትሰርቅ እጇን እቆርጣለሁ'ባሉት ፍትሀዊው ምርጡ ነብይ ላይ የአላህ ሰላትና ሰላም ይውረድ!🤍   ﷺ
06/07/2022

'ልጄ ፋጢማም ብትሆን፣ ብትሰርቅ እጇን እቆርጣለሁ'
ባሉት ፍትሀዊው ምርጡ ነብይ ላይ
የአላህ ሰላትና ሰላም ይውረድ!🤍

06/07/2022

በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ተጠናቆ በዛሬው እለት በይፋ ተመረቀ
=============
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር ርስቱ ይርዳው እና የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ ከለውጡ ማግስት ወዲህ በዞን ካፒታል በጀት የተገነቡ ፕሮጀክቶች በዛሬው እለት በይፋ እያስመረቁ ይገኛል፡፡

በዚህም በመንግስት ተቋማት የህብረተሰቡን እንግልት ለመቀነስና የአገልግሎት አሰጥቅጡን በአንድ ማዕከል ለማድረግ ታልሞ የተሰራው የለውጡ ትሩፋት የሆነው የዌራ ዲጆ ወረዳ የአስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ተጠናቆ በዛሬው እለት በይፋ አስመርቀዋል፡፡

እንዲሁም በአጠቃላይ ከለውጡ ማግስት ወዲህ የብልጽግና ጉዞን እውን ለማድረግና የዞኑን ህዝብ ተጠቃሚነት በተጨባጭ ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ከ94 ሚልዮን ብር ወጭ በላይ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክሮቶች በዛሬው እለት በይፋ የተመረቁ ሲሆን በቀጣይም የህዝብ ጥቅም ታሳቢ ያደረጉ የልማት ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል፡፡

ፕሮጀክቶቹን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክብሩ አቶ ርስቱ ይርዳው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ ያስመረቁ ሲሆን የክልል፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛና መካከለኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡
ዘገባው የዞ/መ/ኮ/ጉ/መምሪያ ነው

06/07/2022

Breaking News

ነገ ጠዋት ጠ/ሚር አብይ አህመድ በፓርላማ ተገኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራርያ እንደሚሰጡ የደረሰኝ ጥቆማ ያስረዳል።

ህዝቡ ብዙ ማብራርያ፣ መፍትሄ እና መላ ይፈልጋል።

በሀላባ ዞን ከ55 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው*************************የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በሀላባ ...
06/07/2022

በሀላባ ዞን ከ55 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው
*************************

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በሀላባ ዞን ከ55 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቀ የልማት ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው።

በዛሬው ዕለት ከሚመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል አራቱ የጤና ተቋማት መሆናቸውን ከደቡብ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የደቡብ ክልል ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር መሐመድ ኑርዬ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) is a 24 hour working public media.Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its ne...

06/07/2022

አመልድ ኢትዮጵያ የለጋሽ ድርጅቶች እርዳታ በማይኖርበት ጊዜ አስተማማኝ የልማት ሥራ ለመሥራት የሚያስችሉ ተቋማትን ውጤታማ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡

አመልድ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ የሚያስገነባው ባለሶስት ታወር ዘመናዊ ህንጻ (4G + B+ 5, 4G + B+ 15, 4G + B+ 25) ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን 1.7 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት መሆኑን ድርጅቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡ ይህ ዘርፈ ብዙ ሕንጻ ከዲዛይኑ ጀምሮ የአማራ ክልል ህዝብ ባህል፣ እሴትና ስልጣኔ አሻራዎችን እንዲያንፀባርቅ ተደርጎ የተሠራ መሆኑም ታውቋል፡፡

ይህ ፕሮጀክት የክልሉ መንግስት ለድርጅቱ በሰጠው ዋስትናና ከባንኮች በተገኘ ብድር ሲሰራ የቆየ ሲሆን በቅርቡ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚደረግ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ተናግረዋል፡፡

ህንጻው ሱቆች፣ የባንክ አገልግሎት መስጫዎች፣ የመኖሪ አፓርታማዎች፣ ለተለያዩ ቢሮ አገልግሎት የሚከራዩ ክፍሎች፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ ሬስቶራንት፣ ሳውናና ጂም አገልግሎት መስጫዎች፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ/ፓርኪንግ አገልግሎቶችን ይሰጣል ብለዋል፡፡

በአሁኑ ሰዓት ከለጋሸ ድርጅቶችና አጋር አካላት በቀጥታ የሚገኘው የልማት ፈንድ በአንድ በኩል እየቀነሰ መሆኑና በሌላ በኩል በለጋሹ ፍላጎት ላይ ብቻ የተመሰረተ በመሆኑ በድህነት የሚኖሩ ወገኖቻችንን ከተረጅነት ለማውጣት አስቸጋሪ አድርጎት መቆየቱን ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ገልጸዋል፡፡

ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም በቀጣይ በባሕር ዳር ከተማ በመገንባት ላይ ከሚገኘው ዘመናዊ ጋራዥ በተጨማሪ በስራ ላይ የሚገኙትን የገቢ ማስገኛ ማህበራዊ ኢንተርፕራይዞችን (ቲሹ ካልቸርና ዓባይ ኮንስትራክሽን) በማጠናከር የሚገኘውን ትርፍ አመልድ ኢትዮጵያ ራሱን ፋይናንስ በማድረግ የክልሉን የልማት ጥያቄ በዘላቂነት ለመፍታት የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

አመልድ ኢትዮጵያ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ድርቅና የእርስ በርስ ጦርነት ይሰቃይ የነበረውን ህዝብ ለመርዳት በበጎ ፈቃደኞች አማካይነት የካቲት 1976 ዓ.ም ተቋቋመ። በወቅቱ የኢትዮጵያ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅት (ኢዕማድ) የሚል ስያሜ የነበረው ሲሆን እስከ 1983 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት በመቶ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ ከስቃይ፣ ከስደትና ከሞት አደጋ ለመታደግ የቻለ ጠንካራ ድርጅት ነው፡፡

06/07/2022

የተወካዮች ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በልዩ ስብሰባ እየመከረ ነው

ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ጉዳይ እና በንጹሃን ዜጎች ጭፍጨፋ” ላይ ለመወያየት ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 29፤ 2014 ልዩ ስብሰባ እያካሄደ ነው። ፓርላማው በጉዳዩ ላይ ከተወያየ በኋላ “የውሳኔ ሃሳብ” ያሳልፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ አንድ የፓርላማ አባል ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል።

የተወካዮች ምክር ቤት ቀደም ሲል ለዛሬ ይዞት የነበረው መርሃ ግብር በፓርላማ አባላት አማካኝነት የችግኝ ተከላ ማካሄድ ነበር። ነገር ግን ከአማራ ክልል የተወከሉ የምክር ቤት አባላት ኮሚቴ አዋቅረው ባቀረቡት ጥያቄ የዛሬው ልዩ ስብሰባ መጠራቱን የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የፓርላማ ምንጭ ተናግረዋል።

በኮሚቴው ውስጥ ከአማራ ክልል የተወከሉ የገዢው ብልጽግና ፓርቲ እንዲሁም የተቃዋሚው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተወካዮች መካተታቸውን ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉት የፓርላማ አባል አስረድተዋል። በኮሚቴው ጥያቄ በተጠራው በዛሬው ስብሰባ የተወካዮች ምክር ቤት “ጭፍጨፋውን ያወግዛል ተብሎ እንደሚጠበቅ” እኚሁ የፓርላማ አባል ገልጸዋል።

06/07/2022

በሀላባ ዞን ዌራ ወረዳ በዞኑ ካፒታል በጀት ተገንብቶ የተጠናቀቀው የበደኔ ጤና ጣብያ በዛሬው ዕለት በተመርቋል።

በምረቃ መርሃ ግብሩም የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እርስቱ ይርዳው እና የክልሉ ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሲርሞሎ እና የዞኑ ዋና አስተዳደር ዶ/ር መሐመድ ኑርዬ እንዲሁም የክልሉ እና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል።

06/07/2022

ግንባታቸው ባልተጠናቀቀ ማደያዎች በሕገወጥ መንገድ የተከማቸ ነዳጅ ተያዘ
**************************

በአማራ ክልል እንጅባራ ከተማ አስተዳደርና ሰሜን ሜጫ ወረዳ ግንባታቸው ባልተጠናቀቀ ማደያዎች በሕገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ነዳጅ መያዙን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ።

በቢሮው የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ መሠረታዊ ዕቃዎች ጉዳይ ዳይሬክተር ታፈረ ይመር ለኢዜአ እንደገለጹት ነዳጁ ሊያዝ የቻለው ከቢሮው፣ ከዞን፣ ከወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በተዋቀረ ቡድን በተደረገ ክትትል ነው።

በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር በተደረገ ክትትል ግንባታው ባልተጠናቀቀ ማደያ 184 ሺህ ሊትር ነዳጅ መገኘቱን ተናግረዋል።

ከነዳጁ ውስጥ 46 ሺህ ሊትር የሚሆነው ቤንዚን ሲሆን ቀሪው ናፍጣ መሆኑን ጠቅሰዋል።

በተመሳሳይ በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ ልዩ ቦታው ጉንጫ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ በአራት ቦቴ የተገለበጠ ነዳጅ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ መገኘቱን አመልክተዋል።

በሁለቱም ቦታዎች ተደብቆ የተገኘው ነዳጅ በአንድ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የቀረበና ግንባታቸው ባልተጠናቀቁ ሁለት ማደያዎች የተገኘ መሆኑን አብራርተዋል።

“ማደያዎቹ ከክልል ጀምሮ ከዞን፣ ከወረዳና ከከተማ አስተዳደር ከተሰጣቸው የግንባታ ፈቃድ ውጭ ገና ሕጋዊ ዕውቅና ያላገኙና የማጠራቀሚያ ታንከር ብቻ የተቀበረባቸው፣ መስፈርቱን ያላሟሉ ናቸው” ብለዋል።

ነዳጁ የስርጭት አግባቡን ያልተከተለ፣ ባልተጠናቀቀ ማደያ ያለዕውቅና የተከማቸና ለአደጋ በሚያጋልጥ መልኩ የተቀመጠ መሆኑን አስረድተዋል።

“ድርጊቱ በመንግሥት ድጎማ የመጣን ነዳጅ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ አከማችተው አግባብ ያልሆነ ትርፍ ለማግኘት የተደረገ በመሆኑ ተጠያቂ ያደርጋቸዋል” ብለዋል።

እንደ ዳይሬክተሩ ገለፃ ቢሮው እስካሁን ሕገወጥነት ላይ በተሳተፉ 22 ነዳጅ ማደያዎች ላይ ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ማሸግ የደረሰ ርምጃ ወስዷል።

“ገና ለገና የነዳጅ ዋጋ ይጨምራል በሚል የንግድ ሕጉን በጣሰ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ነው” ያሉት ደግሞ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ ፀሐይነህ ቦጋለ ናቸው።

“ሕገወጥ የነዳጅ ክምችትን ለመከላከል ከወረዳዎች ጋር በመቀናጀት በተደረገ ቁጥጥር ሕገወጥ የነዳጅ ማደያዎችን ማስጠንቀቅ፣ ማሸግ እና እርምጃ መውሰድ ጀምረናል” ብለዋል።

ተደብቆ የተገኘው ነዳጅ በሕግ ቁጥጥር ስር ውሎ በንግድ አዋጁ መሠረት በፍትህ አካላት አስተማሪ ውሳኔ እንዲያገኝ እንደሚደረግም አመልክተዋል።

በአቋራጭ ለመክበር የሚፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ከድርጊታቸው ተቆጥበው የታለመለት የነዳጅ ማሻሻያ ስኬታማ እንዲሆን የድርሻቸውን እንዲወጡ ኃላፊው አሳስበዋል።

Halaba sheger foot ball club🌹👌🎉🎉
02/07/2022

Halaba sheger foot ball club🌹👌🎉🎉

Red zalla Foot ball club🎉🎉🎉👌Pride of Halaba🌹🌹🌹
01/07/2022

Red zalla Foot ball club🎉🎉🎉👌

Pride of Halaba🌹🌹🌹

🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅​​መቆጣጠር የምትችለዉ  # ስብዕናህንእንጂ  # የህይወት ክስተቶችን እንዳልሆነተረዳሲጨልም ለራስህ  # ብርሀን ሁንሲበራ ራስህን ከህይወት ጨረር ጠብቅ # በፍላጎትህ እና በም...
29/06/2022

🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅

​​መቆጣጠር የምትችለዉ # ስብዕናህን
እንጂ # የህይወት ክስተቶችን እንዳልሆነ
ተረዳ
ሲጨልም ለራስህ # ብርሀን ሁን
ሲበራ ራስህን ከህይወት ጨረር ጠብቅ
# በፍላጎትህ እና በምትችለዉ መሀከል
ያለዉን ልዩነት ለማጣጣም የሚችል
# ስብዕና ይኑርህ!!!!!

💚💛❤️መልካም የተወደደ ምሽት ይሁንላቹ💚💛❤️

29/06/2022

#ለፈገግታ

አንድ ሰውዬ በጫካ ውስጥ እየተጓዘ ሳለ ነብር ከፊት ለፊቱ ይመጣል...ሰውዬው ማምለጥ እንደማይችል ይገባውና ተንበረከከ አይኑን ጨፍኖ ከጉድ እንዲያወጣው አምላኩን በጸሎት መማጸን ይጀምራል……:.
ከጥቂት ደቂቃዎችን በኃላ አይኑን ሲገልጥ ነብሩም ፊትለፊቱ
ተንበርክኮ ይጸልያል ሰውዬው በጣም ደስ ብሎት ከነብር መንጋጋ ስላተረፈው ፈጣሪውን ካመሰገነ በኃላ በደስታ ፈገግ ብሎ……"ነብርዬ አንተም
አማኝ
ነህ እንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል……:.
:
:
ነብሩም……:በደንብ እንጂ! ምንጊዜም ምግብ ከመብላቴ በፊት እጸልያለሁ !!

❣ፍክት ድምቅ ያለ ምሽት ይሁንላችሁ❣

About Alaba KulitoDo you know that traveling is a very rewardingexperience you will be able to cherish all your life?Vis...
29/12/2021

About Alaba Kulito
Do you know that traveling is a very rewarding
experience you will be able to cherish all your life?
Visiting new places, meeting new people, learning
new language and improving your geography are
just some of the many things you will experience
when you travel. These experiences will be carved
in your memories forever. Cherish all the funny,
exciting, scary and beautiful moments during your
trips and when you grow old remember how
exciting you had lived your life. Book cheap flights
to Alaba Kulito and start creating beautiful
memories.
Alaba Kulito is a town in Ethiopia. This is also
known as Alaba Kulito. The town is situated in the
special woreda of Alaba in the SNNPR or the
Southern Nations, Nationalities and Peoples region.
The town sits at an elevation of 1726 meters above
sea level on Bilate River left bank. This is an
important communication and marketing center and
is well connected to important cities like Addis
Ababa. The town is a good place to stay if you
want to visit other important cities in the country
because of its accessibility.
Book cheap flights to Alaba Kulito and spend a day
in one of Ethiopia’s largest open markets. This
market opens every Thursday. Here you will be able
to enjoy a wide range of produce and products.
Experience the open market and be mesmerized by
the kaleidoscope of beautiful colors from different
items from vegetables, fruits, local products,
clothing, antiques and more. Enjoy the beautiful
Alaba Kulito landscape which is usually covered
with mosaic croplands and vegetation. This is
indeed a fantastic sight in addition to busy local
residents tending to their crops and doing their
everyday lives. This is a vacation which will allow
you to sit back, relax and see the rural Ethiopian life
unfold before your very eyes. This is also a great
opportunity to learn a new language and experience
the warmth of the Ethiopian people. They are
friendly and always willing to welcome visitors to
their land.

16/10/2021

ብልህ ሰው የትም ቢሆን መፍትሔ አያጣም!"

በአንድ ከተማ የሚኖር አንድ በእድሜ የገፋ ሰው ነበር ፡፡ በጓሮው በሚገኘውን ማሳ ቆፍሮ ድንች መትከል ፈልጎ እርጅና ተጫጭኖታልና አቅሙ አልፈቀደለትም ፡፡ ሊረዳው የሚችለው ብቸኛ ልጁ ደሞ እስር ቤት ነው የሚገኘው ፡፡ እናም አባት ለልጅ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ፃፈ ፡፡

"ውዱ ልጄ ምንም ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም ፤ ምክንያቱም የድንቹን ማሳ መቆፈር አልቻልኩም ፡፡ አለመቆፈሬን አልወደድኩትም ፤ ምክንያቱም እናትህ አትክልት በጣም ነበር የምትወደው ፡፡ አንተ እስር ቤት ባትሆን አውቃለሁ ትቆፍርልኝ ነበር ፤ አባትህ"

በቀጣዩ ቀን አባት አጠር ያለ ፁሁፍ ደረሳቸው ፡፡ "በፈጣሪ ስም ይዤካለው አባ ጓሮውን እንዳትቆፍረው ፤ ሽጉጡን የቀበርኩት እዚያ ነው"

ከሰዓታት በኀላ በደርዘን የሚቆጠሩ የFBI መርማሪዎችና ፖሊሶች የሽማግሊውን ጓሮ በሙሉ በቁፋሮ ምስቅልቅሉን አወጡት ፤ ነገር ግን ምንም ሽጉጥ እዛ አልነበረም ፡፡

አባት በጣም ግራ በመጋባት አጠር አድርገው ለልጃቸው ምን እንደተፈጠረና ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ፃፉለት ፡፡

ልጅ "አሁን ድንችህን ትከል አባ ፤ ከዚህ ሁኜ ላደርግልህ የምችለው ነገር ቢኖር ይህን ብቻ ነው" ብሎ ፃፈላቸው ፡፡

ያለንበት ነባራዊ ሁናቴ እኛን ሊወስነን አይገባም!
═══════❁✿❁ ═══════

10/10/2021

🔆በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ ፣ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ ።

🔆በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው ። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።
አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል ። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።

🔆ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር !
ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"
አንድ ነገር ልንገራችሁ!

💜በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ
ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃቿል
መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችኋል
ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችኋል
ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችኋል።

✍ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር

15/09/2021

ወቅት ያቀበለኝ ስሜት......💛

ህይወት እንዲሁናት መሰለኝ.. ..።

ከእለታት አንድ ቀን ድንገት ከእንቅልፍህ ስትነቃ .....ሁሉም ነገር የሌለህ መስሎህ
በሚሰማህ ጊዜ ሁሉን ነገርህን የምትሆንልህን እናትህን አጥተህ እራስህን ታገኘዋለህ.....ትኖራለህ።

ደሞ ሌላ ግዜ ድንገት ሁልግዜ የምትኮራበትን የምትመጻደቅበትን አባትህን ሞቶ እራስህን ታገኘዋለህ.....ትኖራለህ።

ደሞ እንደገና በመኖርህ ውስጥ ድንገት ስትነቃ ፍልቅልቅ ጨቅላ ልጆችህን አጥተህ እራስህን ታገኘዋለህ......አሁንም እየኖርክ ነው። ኑሮ እየቀጠለ ነው።

አሁንም በምንቃትህ ውስጥ ደሞ ድንገት በህይወት መንሸራተት ወንድሞችህ ርቀውህ አጥተሃቸው እራስህን ታገኘዋለህ ........መኖር ቀጥሏል።
.....ደሞ ድንገት ስትነቃ እንዲሁ የወደድከውን ያፈቀርከውን አጥተህ እንደተለመደው እራስህን ታገኘዋለህ......ህይወት እንደቀጠለች ነው። የማጣቱ ምክንያቱ....ተፅእኖው.....አይነቱ ይለያያል።
....ግን ግን ሁሉም ማጣትን መለየትን ያሸክሙሃል። ሌላ ግዜ ደሞ ድንገት ሸክምን ችሎ ለመኖር በልምምድ ውስጥ ሆነህ እራስህን ታገኘዋለህ .... ከተስፋ መቁረጥ ጋር ትንቅንቅ ገጥመህ። አንዳንዴ ለመኖር የምትፈተነውን
ያክል መኖር ለማቆምም ከባድ ፈተና መሆኑን ትረዳለህ። .ድንገት ደሞ ሌላ ግዜ ስትነቃ የትዕግስትህ መጠን አድጎ ....ቻይነትህ
ጎልብቶ.......ማስተዋልህ በዝቶ በህይወትህ ያገኘሃቸው...የተደረጉልህ......ያሉህ ነገሮች በህይወትህ ካጣሃቸው....ካልተደረጉልህ....ከሌሉህ ነገሮች እጅግ በጣም የበዙ መሆናቸውን ተገንዝበህ ፈጣሪን ስታመሰግን እራስህን ታገኘዋለህ ። .......
በጊዜው ድንገት በመንቃታቹ ውስጥ
በየትኛው ስሜት ውስጥ ሁናቹ እራሳቹን አገኛችሁት?

የመንቃት ቀን💛

15/09/2021

በ1 አመት ከግማሽ ይጠናቀቃል የተባለው የሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት በ ፦

ትላንት በሐዋሳ እንዱስትሪ ፓርክ ለሰራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል።

ኘሮጀክቱ 13 ህንጻዎች ያሉትና ለ6, 500 ሰራተኞች መኖሪያነት የሚያገለግል ነው።

በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ስነስርዓት ንግግር ያደረጉህ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረ/ኘሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ፣ ኘሮጀክቱ ለከተማዋ ትልቅ ሀብትና አቅም ነው ሲሉ ገልፀዋል፤ ከከተሞች እድገትና ስፋት ጋር ተያይዞ ለነዋሪው ምቹ የመኖሪያ ቤት፣ የትራንስፖርት እና ሌሎችንም አገልግሎት ለማቅረብ አስተዳደሩ አቅም በፈቀደ መልኩ ጠንክሮ የሚሰራ መሆኑንም ተናግረዋል።

የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዋና ስራአስኪያጅ የሆኑት አቶ ፍጹም ከተማ የመኖሪያ ቤት ኘሮጀክቱ በግቢው መገንባት ለሰራተኞች ከገቢያቸው ጋር የተመጣጣነ አገልግሎት ከመስጠት ባለፈ ተቋሙን ውጤታማ የሚያደርግ ነው ብለዋል።

የኮርነርስቶን ዴቨሎኘመንት መስራች እና ዋና ስራአስኪያጅ አቶ ሲራክ አምባዬ ኘሮጀክቱ በ1 አመት ከግማሽ እንደሚጠናቀቅ መሆኑን ተናግረዋል።

ከዚህ ኘሮጀክት ስኬት በመነሳት በሐዋሳ ተጨማሪ የሰራተኞች መኖሪያ ግንባታ የሚኖር ሲሆን ወደ ሌሎች ከተሞችም ለማስፋት እቅድ መኖሩን አቶ ሲራክ አስረድተዋል።

መረጃው የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ ነው።

➊.ፍቅር የሚጠይቀው ብቸኛ ስጦታ "ፍቅር" ነው፡፡:➋.ወንዶች ሴቶችን የሚያፈቅሩትን ያህል ሰማያዊውን ዓለም ቢያፈቅሩ ኖሮመላዕክት (አማልክት) መሆን በቻሉ ነበር፡፡:➌.ቅናት ሲመገብ ያደገ ፍ...
23/08/2021

➊.ፍቅር የሚጠይቀው ብቸኛ ስጦታ "ፍቅር" ነው፡፡
:
➋.ወንዶች ሴቶችን የሚያፈቅሩትን ያህል ሰማያዊውን ዓለም ቢያፈቅሩ ኖሮ
መላዕክት (አማልክት) መሆን በቻሉ ነበር፡፡
:
➌.ቅናት ሲመገብ ያደገ ፍቅር አሟሟቱ ከባድ ነው፡፡
:
➍.ትዳር ያዙ ወይ የሞቀ ትዳር ይሆንላችሁና በደስታ ትኖራላችሁ፣ ወይም
ጨቅጫቃ ትዳር ይሆንባችሁና ፈላስፋ ትሆናላችሁ፡፡
:
➎.ገበታህን በፍቅር ቅመም አሳምረው፡፡ ሁሉንም ሰሃን በደስታ ይሞላዋልና፡፡
:
➏.ባልና ሚስት በጋራ የሚተነፍስ ሳንባ ባይነራቸውም በጋራ የሚጓዝ የትዳር
ሰንሰለት አላቸው።
:
➐.በፍቅር የተነሳ ልብ በፍቅር ይሰክናል።
:
➑.በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችው አንድ ቋንቋ አለ:-☞
ፍቅር !
:
➒.ማንም የሚወድህ ሰው ከሌለ በአንተ ዘንድ ስህተት እንዳለ መጠርጠር
አለብህ።

➓ አንዳንድ በፍቅር እጅግ የተጎዱ ሰዎች ድጋሚ እንዳያፈቅሩ የሚያግዳቸው
ዘወትር የተጎዱትን ጉዳት ስለሚያስቡት ብቻ ነው፡፡

23/08/2021

ሙሐመድ አወል ሙሐመድ ሳላህ አረፉ።

በበርካታ የጥበብ ስራዎች የሚታወቁት ድምፀ መረዋው ሙሐመድ አወል ሳላህ በልብ ህመም ማረፋቸው ተሰምቷል።

ትውልዳቸው በደሴ ከተማ አራዳ አካባቢ ሲሆን ከእናታቸው ከወ/ሮ ሰዕዲያ ሰዒድ አህመድ እና ከአባታቸው ሐጅ ሙሐመድ ሳላህ አህመድ በ1958 ነበር የተወለዱት።

ትምህርታቸውን በወ/ሮ ስህን ትምህርት ቤት ከተከታተሉ በኋላ ወደ ውትድርናው አለም በመቀላቀል ሃገራቸውን ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

በወታደር ቤትም በሙዚቀኝነት ሲያገለግሉ ቆይተው ወደሳውዲ ዓረቢያ በማቅናት ለ7 ዓመታት ቆይታ አድርገው ወደ ሃገራቸው በመመለስ የጥበብ ስራቸውን ቀጥለው ነበር።

በኋላም የዓለማዊውን የሙዚቃ አለም በመተው ወደ መንፈሳዊ ህይወት በማዘንበል ህይወታቸው እስካለፈችበት እለት ድረስ ሙሉ በሙሉ የበተለያዩ የኢስላማዊ የኪነጥበብ ስራዎች ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

ሙሐመድ አወል በሙዚቃ ዓለም ከሰሯቸው ስራዎች ባሻገር በእስልምናው ዓለም በርካታ የጥበብ ስራዎችን አበርክተዋል፦
-የለኝ በጎ ሥራ
-ሙሐመድ ተብዬ
-እመስገጃሽ ላይ ታገሺ
-ውዴታ እስከጀነትና ሌሎችም የተካተቱበት ሶስት አልበሞችንና በርካታ ነጠላ ነሺዳዎችን አበርክተዋል።

ሙሐመድ አወል ሳላህ ከሚታወቁበት የጥበብ ሥራ በላቀ መልኩ የበጎ ተግባራት ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ እንዳላቸው የቅርብ ወዳጆቻቸው ይመሰክራሉ።

ባለትዳርና የ6 ልጆች አባት የሆኑት ሙንሺድ ሙሐመድ አወል ሳላህ ለረጅም ግዜ የዘለቀ ልብ ታማሚ የነበሩ ሲሆን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ትላንት ሌሊት ከሌሊቱ 9 ሰዓት አካባቢ ህይወታቸው እንዳለፈች ከቤተሰቦቻቸው ተሰምቷል።

የቀብር ስርዓታቸው ኮልፌ በሚገኘው የሙስሊም መካነ መቃብር ዛሬ ነሐሴ 17 ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ይፈፀማል።

የመረጃ ባለቤት: ሚንበር ቲቪ

17/08/2021

~•°

🌷

የሀሳብ ልዩነት ተቀበሉ! ሁለት አጋሮች ምንግዜም
ሚስማሙ ከሆነ አንድኛው አስፈላጊ አይደለም!
ብዙ ጊዜ የእህቶቻን ህይወት የሚጎሳቆለው የኔ ያሉትን ሰው እሽ እያሉ የነሱን ተመሳሳይ ሀሳብ ይዘው የነሱ ፍላጎት በማሟላት ራሳቸውን ስለሚረሱ ነው።ውዴዋ ከራስ በላይ ንፋስ!!!

🌿🌿_______🌹________🌿🌿

የወደዱትን ማስታወሻ ለሚወዱት ሼር °•

17/08/2021

የታሊባን ኃይል አፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡልን ከተቆጣጠረ በኋላ በካቡል ኤርፖርት ከሀገር ለመውጣት በማኮብኮብ ላይ በነበረ የአሜሪካ የጦር አውሮፕላን ላይ የተንጠላጠሉ ሰባት ሰዎች ወድቀው ሕይወታቸው አልፏል።

ይህንንም ጉዳይ የአሜሪካ ባለስልጣናት አረጋግጠዋል።

ዛሬ ሰኞ ከረፋዱ ጀምሮ ሟቾችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በማኮብኮብ ላይ ያለ ግዙፉን የአሜሪካ ሰው ጫኝ የጦር አውሮፕላን ሲንጠላጠሉ የሚያሳይ ቪድዮ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭቷል።

ሟቾች አውሮፕላኑ በመንደርደር ላይ ሳለ እንዲሁም የተወሰኑት ደግሞ አውሮፕላኑ ተነስቶ መብረር ከጀመረ በኋላ ከአውሮፕላኑ ወድቀው ይወታቸው አልፏል።

ታሊባን ትናንት ከተጠበቀው ጊዜ አስቀድሞ መዲናዋ ካቡል መግባቱን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ የሀገሪቱ ዜጎች የታሊባንን የበቀል እርምጃ በመስጋት ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ሲተሙ ታይተዋል።

በምዕራባውያን የሰለጠኑ ወታደሮች እና ሌሎች ባለሞያዎች የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አፍጋኒስታንን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ ተፍረክርከዋል አልያም ተበትነዋል።

የአፍጋኒስታን የሲቪል አቪዬሽን መ/ቤት ተጨማሪ መመርያ እስኪመጣ ድረስ በማለት የመንገደኞች መገልገያ መስመር መዝጋታቸው የከፋው አደጋ እንዲፈጠር ምክንያት ሳይሆን እንዳልቀረ ተነግሯል።

ምንጭ፡ ዲ ደብሊዩ (ዶቼ ቨለ)

Video Credit : Social Medi

05/08/2021

ሳማንታ ፖወር በኢትዮጵያ ማንን አገኙ ?

ሳምንታ ፓወር ሱዳን እንደነበሩ ቢታወቅም በይፋ በሚዲያ ሳይገለፅ፣ በመንግስትም የተባለ ነገር ሳይኖር እንዲሁም እሳቸው ሆነ ተቋማቸው UASID ያሉት ነገር ሳይሆር ዛሬ አዲስ አበባ ሆነው መግለጫ ሰጥተዋል።

ትላንት ነው ኢትዮጵያ የገቡት።

ፓወር በኢትዮጵያ ቆያታቸው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተዋል።

እሳቸው እንዳሳወቁት ከጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና ከሰላም ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ጋር ተገናኝተው ተወይያተዋል።

ሳማንታ ፓወር ዛሬ ከጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር ለማግኘት እና ለመወያየት ጥረት ቢያደርጉም አልተሳካላቸውም፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከተማ ውጭ እንደሆኑ እንደተነገራቸው ገልፀዋል።

ሳማንት አሁን ላይ ቆይታቸውን ያጠናቀቁ ይመስላል አብረዋቸው ያሉ ባልደረቦቻቸው እንደገለፁት ዛሬ ለሊት ወደአሜሪካ ይበራሉ።

ሳማንታ ፓወር የተለያዩ አሉባልታዎች ሊወሩ እንደሚችል ያነሱ ሲሆን የተሳሳቱ መረጃዎች በሚሰራጭበት ጊዜ መወያያት ብቸኛው መፍትሄ ነው ብለዋል።

ሳማንታ ፓወር ከአሜሪካ በተነሱበት ወቅት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይን ጨምሮ ከሌሎችም ባለስልጣናት ጋር እንደሚነጋገሩ አስበው ነበር የመጡት።

የጉብኝታቸው ዋነኛ አላማ በትግራይ ክልል ረሃብን ለመከላከል የሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽነት ከፍ እንዲል ለማድረግ በመንግስት ላይ ጫና ለማሳደር ነበር።

የመረጃ ባለቤት ፦ ጋዜጠኛ ኬኒዲ አባተ

02/08/2021

ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ !

ዛሬ በቶኪዮ ኦሎምፒክ መላው የዓለም ህዝብ በጉጉት የሚጠብቃቸው ውድድሮች ይካሄዳሉ። ውድድሮቹ የወንዶች 3 ሺ ሜትር መሰናክል እና የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ናቸው።

ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በውድድሮቹ በእጅጉ ይጠበቃሉ።

ቀን 9:15 ላይ የወንዶች 3,000 ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ የሚጠበቁ አትሌቶቻችን ናቸው።

ቀን 9:40 ላይ ደግሞ የሴቶች 5,000 ሜትር ፍፃሜ ሲካሄድ ጉዳፍ ፀጋዬ ፣ ሰንበሬ ተፈሪ እና እጅጋየሁ ታዬ ተጨማሪ ሜዳሊያ ለሀገራችን ለማስገኘት ይሮጣሉ ።

ድል ለሀገራችን !

15/07/2021

ረጅሙ ሳቅ

አንዳንዴ ነገሮች ሲደበላለቁብህ ሰማይ የተደፋብህ ያህል ሊሰማህ ይችላል፤ ወዳጄ ካልደፈረሱ የማይጠሩ ነገሮች አሉ።

ማን እንደሆንክ የምታሳየው በምቾት ላይ ሆነህ አይደለም ግን በፈተና ውስጥ ሆነህ ነው፤ አትርሳ ረጅሙን ሳቅ የሚስቀው በመጨረሻ የሚስቅ ሰው ነው!

Address

Zalafere
Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Master Abinet Kebede posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category


Other Alaba K'ulito travel agencies

Show All