VisitArbaminch

VisitArbaminch ህይወት አጭር ናት አርባምንጭን ሳትጎበኙ እንዳትሞቱ❤️

28/04/2026

Wow ✌️❤️

  በቀን 18/08/2018 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአርባምንጭ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በሼቻ ክፍለ ከተማ ቦላ ጉርባንና ከተማውን የሚያገናኘው ብቸኛው ድልድይ ተደርምሷል።
28/04/2026



በቀን 18/08/2018 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአርባምንጭ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በሼቻ ክፍለ ከተማ ቦላ ጉርባንና ከተማውን የሚያገናኘው ብቸኛው ድልድይ ተደርምሷል።

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ እግር ኳስ ክለብ የዋንጫ ባለቤትነት የተጠናቀቀው የጋሞ ዞን ክለቦች ሻምፒዮን የዋንጫ ስነ-ስርዓት የፎቶግራፍ መግለጫ።
26/04/2026

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ እግር ኳስ ክለብ የዋንጫ ባለቤትነት የተጠናቀቀው የጋሞ ዞን ክለቦች ሻምፒዮን የዋንጫ ስነ-ስርዓት የፎቶግራፍ መግለጫ።

26/04/2026
ክፍት የስራ ቅጥር ከዮሀንስ ደማ የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ የግል ትራንስፖርት ማህበር።ቢፍቱ ፔትሮሊየም ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ስራ ፍላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠ...
23/04/2026

ክፍት የስራ ቅጥር ከዮሀንስ ደማ የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ የግል ትራንስፖርት ማህበር።

ቢፍቱ ፔትሮሊየም ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ስራ ፍላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

አድራሻችን፡- አዲስ አበባ ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ከፍ ብሎ ethioengineering group ፊት ለፊት ኤግል ፕላዛ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር-05፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0973729738/ 0935024622/0989108220

ከዮሀንስ ደማ የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ የግል ትራንስፖርት ማህበር

በህግ  የሚፈለጉ ወንጀለኞች በተገኙበት በህግ ቁጥጥር ሥር እንዲውሉ የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ  ጠየቀ።  ~ ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል የማፍረስ ወንጀል ክስ ...
22/04/2026

በህግ የሚፈለጉ ወንጀለኞች በተገኙበት በህግ ቁጥጥር ሥር እንዲውሉ የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ ጠየቀ።

~ ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም

ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል የማፍረስ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ጥፋተኛ የተባሉ በህግ የሚፈለጉ ወንጀለኞች በተገኙበት በህግ ቁጥጥር ሥር እንዲውሉ የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ ጠይቀዋል።

በጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በከሳሽ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዐ/ህግ እና በተከሳሾች እነ አማኒያስ ጉሹና 132 ሰዎች መካከል ባለው ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል የማፍረስ ወንጀል ክስ ጉዳይ ተፈላጊዎች እያንዳዳቸው በ20 (ሃያ) ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጡ የፈደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አርባምንጭ ማዕከል ወንጀል ችሎት በሌሉበት በቀን 19/02/2018 ዓ/ም በዋለው ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጥቷል።

በመሆኑም ውሳኔ ከተሰጣቸው ፍርደኞች መካከል:-

1ኛ. ፍርደኛ አቶ አየለ ኪሌ ኦንቴ
2ኛ. ፍርደኛ አቶ ታከለ ተክሌ ማሞ
3ኛ. ፍርደኛ አቶ ነጋልኝ አለሙ ሰካሮ
4ኛ. ፍርደኛ አቶ አንዲዓለም አባይነህ ኪሎ
5ኛ. ፍርደኛ አቶ ገለቱ ጌታቸው እጅጉ
6ኛ. ፍርደኛ አቶ ጉርሞ ሃንቴ ኤዶ
7ኛ. ፍርደኛ አቶ ጌታቸው ፂቃሎ
8ኛ. ፍርደኛ አቶ ዲኮርሳ ዲቶ ዲንቆ
9ኛ. ፍርደኛ አቶ አለማየሁ ሲሳይ ቦላሴ
10ኛ. ፍርደኛ አቶ አሸናፊ አማረ ኮቶ
11ኛ. ፍርደኛ አቶ ኩሴ ጎሸና ዋንዳዛ
12ኛ. ፍርደኛ አቶ አፈወርቅ ወሶ ዲጳ
13ኛ. ፍርደኛ አቶ ሽብሩ ሼላ ጬፋሾ
14ኛ. ፍርደኛ አቶ አስናቀ ቱምቡጨ አይሳ
15ኛ. ፍርደኛ አቶ ተከታይ ተሻለ ታደሰ
16ኛ. ፍርደኛ አቶ ቡራሼ ቡንጃ ትቻሮ
17ኛ. ፍርደኛ አቶ ደሴ ማርቆስ እንዳለ
18ኛ. ፍርደኛ አቶ ኢዪኤል መለስ ማርቆስ
19ኛ. ፍርደኛ አቶ ማሔት ማጌ ማላሞ
20ኛ. ፍርደኛ አቶ ኢሳያስ ካፒታ ካምሳ
21ኛ.ፍርደኛ አቶ ገልገሎ ንጉሴ አሮ
22ኛ.ፍርደኛ አቶ ባልዳ ዶሬ ኡንጉሎ
23ኛ. ፍርደኛ አቶ ኤፍሬም ወሶ ዲጳ
24ኛ. ፍርደኛ አቶ ታምሩ ታዬ ተሾመ የተባሉት በህግ ተፈላጊዎቹ በተገኙበት በየትኛውም የሀገርቱ ክፍሎች ማህብረሰቡ ሲያገኛቸው ለፖሊስና ፀጥታ ኃይሉ ጥቆማና መረጃ እንዲሰጥ እየጠየቅን በክልላችን የሚገኙ የዞን ፖሊስ መምሪያዎች የበኩላቸውን ትብብር እንዲያደርጉ ተጠይቋል።

የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ

18/04/2026

አቤል ሙሉጌታ ለ18ቱም ትራኮች በመዝሙር ነው መልስ የምትሰጠው ወይስ?

ቆR:ጣችሁ ላኩለት🙂

Inbox የማልመልሰው ከቴዳ ጋ እያወራን ስለሆነ ነው sorry 🙏
18/04/2026

Inbox የማልመልሰው ከቴዳ ጋ እያወራን ስለሆነ ነው sorry 🙏

ይህን የፋሽን ዲዛይነር ወጣት አለም ሊያናግረው እየፈለገው ነው። (የፋሺን basics  ላስተምርህ ያለችው የኛዋን ርሷት)
18/04/2026

ይህን የፋሽን ዲዛይነር ወጣት አለም ሊያናግረው እየፈለገው ነው። (የፋሺን basics ላስተምርህ ያለችው የኛዋን ርሷት)

ምስጋና !የምንወድሽ Amleset Muchie ይህን የመሰለ ምርጥ አልበም  ካድማጭ ዘንድ እንዲደርስ:ከTeddy Afro ጎን በመሆን ስለ አገሸው ስለ ደገፍሸው:እንዲሁም ለአቦጊዳ ባንድ አባላቶ...
17/04/2026

ምስጋና !

የምንወድሽ Amleset Muchie ይህን የመሰለ ምርጥ አልበም ካድማጭ ዘንድ እንዲደርስ:ከTeddy Afro ጎን በመሆን ስለ አገሸው ስለ ደገፍሸው:እንዲሁም ለአቦጊዳ ባንድ አባላቶች በሙሉ እና እዚህ ላይ መስላችሁ ያልተካተተ በዚህ አልበም ላይ በትልቁ አሻራችሁን ላስረፋችሁ:የሙዚቃ ባለሙያዎች እጅግ አድርገን
በTeddy Afro Fans ስም ከወገባችን ዝቅ ብለን እናመሰግናለን ትለያላችሁ::
#ኢቶሪካ #ኢትዮጵያ

Address

Arba Mintch

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when VisitArbaminch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share