Visit Bahir dar

Visit Bahir dar One of the beautiful city in Africa Ethiopia , Come and enjoy your vacation with your family and f

ቆሻሻዎችን የውሀ ላስፒኮችን የትም ባለመጣል ቦዩችን ከመዘጋት ከተማ ላይ የፅዳት ጉድለት ከማድረስ እንታቀብ
06/09/2024

ቆሻሻዎችን የውሀ ላስፒኮችን የትም ባለመጣል ቦዩችን ከመዘጋት ከተማ ላይ የፅዳት ጉድለት ከማድረስ እንታቀብ

29/07/2024
መቸ ነው እኛስ የቤዛይት ተራራ ልማትን የምናየው ይህ የሃዋሳ የታቦር ተራራ ልማት ፕሮጀክት ነው ባህር ዳር ድንቅ ተፈጥሮን ውብ  መልካምድርን ይዛላት ከአባይ ጣና በመቀጠል ሁለቱንም በአንድ ...
15/06/2023

መቸ ነው እኛስ የቤዛይት ተራራ ልማትን የምናየው ይህ የሃዋሳ የታቦር ተራራ ልማት ፕሮጀክት ነው ባህር ዳር ድንቅ ተፈጥሮን ውብ መልካምድርን ይዛላት ከአባይ ጣና በመቀጠል ሁለቱንም በአንድ አጣምሮ ከተማችን ጨምሮ የሚያሳይ ድንቅ ስፍራ ቤዛይት ተራራ ነው

የቤዛይት ውብ መንገድን እና የተራራ ላይ ልማትን ቤዛይት ላይ ቢተገበር ከተማችን ትልቅ የሚባል የቱሪስት ፍሰትን ታገኛለች

ባሕር ዳር በማታ  STUDIO Visit Bahir darVisit Amhara
16/10/2022

ባሕር ዳር በማታ
STUDIO

Visit Bahir dar
Visit Amhara

የኛ ባሕር ዳር ያለ አቀናባሬ ያለ ድምፃዊ በተፈጥሮ የተቀኘች ውብ የነፍስ ዜማ እንደ ብለው ማነፃፀሪያ የማያቀርቡላት ብቻዋን ከፍ ብላ የተሰቀለች የከተሞች የተፈጥሮ ውበት ማማፎቶሾፕ የማትፈል...
15/10/2022

የኛ ባሕር ዳር

ያለ አቀናባሬ ያለ ድምፃዊ በተፈጥሮ የተቀኘች ውብ የነፍስ ዜማ

እንደ ብለው ማነፃፀሪያ የማያቀርቡላት ብቻዋን ከፍ ብላ የተሰቀለች የከተሞች የተፈጥሮ ውበት ማማ

ፎቶሾፕ የማትፈልግ ሰአሊ የማያስፈልጋት በተፈጥሮ ኩልል ብላ ዓይንን የምትስብ ድንቅ ስዕል


Visit Bahir dar
Visit Amhara

የባሕር ዳርን ድምፅ ፍቱ!!!!
05/07/2022

የባሕር ዳርን ድምፅ ፍቱ!!!!

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Bahir dar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category