Bahir Dar AirPort And Hotel Taxi Service Association

Bahir Dar AirPort And Hotel Taxi Service Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahir Dar AirPort And Hotel Taxi Service Association, Travel Company, Ethiopia, Bahir dar, Bahir Dar.

23/08/2026

ዛሬም ሌላ ታሪክ ተሰርቷል
የእንግዳ ሞባይል ተመልሷል

የእውቅና የምስክር ወረቀት የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም ስፓርት መምሪያ በ 2018 በጀት ዓመት ለነበረው የላቀ የስራ አፈፃፀም እርሰዎ /ተቋማችሁ/ ላበረከተው ጉልህ አስተዋፆኦ ...
18/08/2026

የእውቅና የምስክር ወረቀት

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም ስፓርት መምሪያ በ 2018 በጀት ዓመት ለነበረው የላቀ የስራ አፈፃፀም እርሰዎ /ተቋማችሁ/ ላበረከተው ጉልህ አስተዋፆኦ ይህ የእውቅና እና የምስክር ወረቀት ተሰጥቶዎታል።

እናመሠግናለን 🙏🙏🌴🌴

ባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ✈️
27/07/2026

ባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ✈️

ዛሬ 20_11_2018 በ 3:50 የደብረማርቆስ ፍላይት ላይ ይሄን ጥላ መኪና ውስጥ የረሳ ቢሮ ድረስ በመምጣት ወይም በ 9023 በመደወል መውሰድ ትችላላችሁ።
27/07/2026

ዛሬ 20_11_2018 በ 3:50 የደብረማርቆስ ፍላይት ላይ ይሄን ጥላ መኪና ውስጥ የረሳ ቢሮ ድረስ በመምጣት ወይም በ 9023 በመደወል መውሰድ ትችላላችሁ።

12/07/2026

የባህርዳር ኤርፖርት ታክሲ ማህበር አባላት
በአዲሱ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት
ውስጥ አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።🙏

09/07/2026

በባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ
አለም አቀፍ ኤርፖርት ደንበኞች
ታብሌት ስልክ እረስተው አግኝተናል ስለዚህ
የዕቃው ባለቤት እንዲገኙ
ሸር ኮፒሊንክ እያረጋቹህ አድርሱልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

08/06/2026

ዛሬም ሌላ ታሪክ ሰርተናል
ደንበኛችን የረሱትን ዕቃ ላፕቶፕ
እና ስልክ መልሰናል በታማኝነት ።
እናመሰግናለን ።

ባህርዳር ኤርፖርት ታክሲ ማህበር
23/05/2026

ባህርዳር ኤርፖርት ታክሲ ማህበር

03/05/2026

ባህርዳር ኤርፖርት ታክሲ ማህበር ለማህበረሰብ የነፃ ትራንስፖርት ሲሰጥ የተሰራ ፕሮግራም በአሚኮ

Address

Ethiopia, Bahir Dar
Bahir Dar
6000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar AirPort And Hotel Taxi Service Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category