Nolawi tour and travel

Nolawi tour and travel Beset Service
Affordebl Price
Experienced Drivers.

በ1313 ዓ.ም. በአቡነ ዘዮሐንስ የተመሠረተው   ገዳም። አቡነ ዘዮሐንስ "ከሰባቱ ከዋክብት" ደቀ መዛሙርት አንዱ ናቸው። በሁለት መንትያ ደሴቶች ላይ የወንዶችን ክብራን ገብርኤል እና የሴቶ...
26/06/2023

በ1313 ዓ.ም. በአቡነ ዘዮሐንስ የተመሠረተው
ገዳም። አቡነ ዘዮሐንስ "ከሰባቱ ከዋክብት" ደቀ መዛሙርት አንዱ ናቸው። በሁለት መንትያ ደሴቶች ላይ የወንዶችን ክብራን ገብርኤል እና የሴቶችን እንጦስ ኢየሱስ ገዳምን የመሠረቱት ናቸው። ገዳሙ በጣና ሐይቅ ደቡባዊ ክፍል ባለች ደሴት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከባህርዳር ከተማ 8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ በጀልባ 20 ደቂቃ ይወስዳል።

በዚህ ገዳም የንግሥት ዘውዲቱ አልባሳት፣ የንጉሥ አዲያም ሠገድ እያሡ የወርቅ መመዘኛ የብረት ሚዛን፣ የ260 ፍየሎች ቆዳ የጨረሰ እና 17 ኪሎ ግራም የሚመዝን ብራና መጽሐፍ፣ የጎጃም ንጉሥ ተክለሃይማኖት ተደራራቢ አልጋ ከነምንጣፉ እና ሌሎችም ውድ ቅርሶች የሚገኙበት ገዳም ነው።

25/06/2023
💚💛❤️🙏💚💛❤️Ethiopia the promised landጣና  ሐይቅ ደቅ ደሴትThis is lake tana deke Island far from town bahirdar.
23/06/2023

💚💛❤️🙏💚💛❤️
Ethiopia the promised land
ጣና ሐይቅ ደቅ ደሴት
This is lake tana deke Island far from town bahirdar.

የበረሃዋ ገነት ተከዜ ኪዳነምህረት 💚💛❤️
23/06/2023

የበረሃዋ ገነት ተከዜ ኪዳነምህረት 💚💛❤️

Bahir dar city
23/06/2023

Bahir dar city

15/06/2023

Address

BahirDar
Bahirdar

Telephone

+251911590264

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nolawi tour and travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share