የበረሃዋ ንግስት- Diredawa

የበረሃዋ ንግስት- Diredawa ስለ በረሀዋ ንግስት ድሬዳዋ ከተማ የማታውቁትን የምናሳውቅበትና እያንዳንዱን የከተማዋን ገፅታ የምናስቃኝበት ገፅ ነው። በፍቅር ተቀላቀሉን 😍😍

27/09/2024

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል!😍

በአል እንዴት እያለፈ ነው? ምን ገጠመኝ አላችሁ?🙏የበረሃዋ ንግስት- Diredawa
12/09/2024

በአል እንዴት እያለፈ ነው? ምን
ገጠመኝ አላችሁ?🙏
የበረሃዋ ንግስት- Diredawa

የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአለማችን ጀግና ከነኒኮ🥰 መልካም ሰንበትየበረሃዋ ንግስት- Diredawa
18/08/2024

የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአለማችን ጀግና ከነኒኮ🥰 መልካም ሰንበት

የበረሃዋ ንግስት- Diredawa

ታምራት 😘🥰🥰
10/08/2024

ታምራት 😘🥰🥰

በአንድ ወቅት social media ላይ እጅግ አነጋጋሪ የነበረች ይህቺ ቆንጆ ማናት? እስኪ የምታስታውሷት?🥰የበረሃዋ Diredawa
04/08/2024

በአንድ ወቅት social media ላይ እጅግ አነጋጋሪ የነበረች ይህቺ ቆንጆ ማናት? እስኪ የምታስታውሷት?🥰

የበረሃዋ Diredawa

ባለ ጋሪው አንተ ባለባቡሩድሬ ናፈቀኝ ሲመሽ መዞሩ🥺የበረሃዋ ንግስት- Diredawa
02/08/2024

ባለ ጋሪው አንተ ባለባቡሩ
ድሬ ናፈቀኝ ሲመሽ መዞሩ🥺
የበረሃዋ ንግስት- Diredawa

እሼ ምርጥ ሰው🥰 እሸቱ ጋር ፎቶ ያላችሁ እስኪ አሳዩን🙏ኑ ወደ Diredawa
29/07/2024

እሼ ምርጥ ሰው🥰
እሸቱ ጋር ፎቶ ያላችሁ እስኪ አሳዩን🙏

ኑ ወደ Diredawa

ቆንጆ ቅዳሜ 🥰🥰🥰 ደመቅመቅ በሉልን አቦ🙏Photo credit:  yabየበረሃዋ ንግስት- Diredawa
27/07/2024

ቆንጆ ቅዳሜ 🥰🥰🥰 ደመቅመቅ በሉልን አቦ🙏

Photo credit: yab

የበረሃዋ ንግስት- Diredawa

በቁልቢ የተከበረው አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል በሰላም ተጠናቋል። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ምስራቁ የሀገራችን ክፍል መጥታችሁ በአሉን በቁልቢ ያሳለፋችሁ ምእመናን ስትመለሱ ቤታችሁ...
26/07/2024

በቁልቢ የተከበረው አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል በሰላም ተጠናቋል። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ምስራቁ የሀገራችን ክፍል መጥታችሁ በአሉን በቁልቢ ያሳለፋችሁ ምእመናን ስትመለሱ ቤታችሁ ሰላም ይቆይላችሁ። መንገዱም መልካም ይሆን ዘንድ ምኞታችን ነው!! ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ትናፍቁናላችሁ🥰🥰🥰 ደግሞም ድሬ ላይ ለተወሰኑ ቀናት ሽር ብትን ማለታችሁን አትርሱ 😘😘😘

የአመቱ የቁልቢው ገብርኤል እና ጁምኣ በአንድ ቀን🥰ለሁላችንም መልካም ቀን! የተባረከ እለት ይሁንልን... የበረሃዋ ንግስት- Diredawa
26/07/2024

የአመቱ የቁልቢው ገብርኤል እና ጁምኣ በአንድ ቀን🥰
ለሁላችንም መልካም ቀን! የተባረከ እለት ይሁንልን...

የበረሃዋ ንግስት- Diredawa

Address

Bate

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የበረሃዋ ንግስት- Diredawa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share