Jabi tourism

Jabi tourism Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jabi tourism, Tour Agency, Finote selam, Finote Selam.

01/06/2023
አንዳንዴ አባቶቻችን መንፈስ ኑረዋል እላለሁ፡፡ ምክንያቱም ጣሊያን አገር ሊወር ሲመጣ ከላይቦንብ ጭኖ ከታች ታንክ መድፍ መትረየስ ዲሽቃ ና ሌሎች አሉኝ የሚላቸውን መሳሪያና100,000 የሰለጠ...
01/06/2023

አንዳንዴ አባቶቻችን መንፈስ ኑረዋል እላለሁ፡፡ ምክንያቱም ጣሊያን አገር ሊወር ሲመጣ ከላይቦንብ ጭኖ ከታች ታንክ መድፍ መትረየስ ዲሽቃ ና ሌሎች አሉኝ የሚላቸውን መሳሪያና100,000 የሰለጠነ ወታደር አስከትሎ የመጣን ጠላት በሽመል በጦር በጎራዴ በጋሻ መክቶ መመለስ በጣም ያስደምማል፡፡ ዝም ብላችሁ አስቡትማ....

01/06/2023

የአባት አርበኝነት ና የቀድሞ የኢትዮጵያ ፋኖዎች ተጋድሎ ሲወሳ ልቡ የማይሸፍት ሀሞቱ ጢቅ የማይል ወጣት ካለ እውነትም የእሳት ልጂ አመድ ሁነናል ማለት ነው፡፡

ጥንታዊውን የጆርጌ ድልድይን ይጎብኙ ቀኛዝማች ጆርጌበ1870ዎቹ አካባቢ የብር ወንዝ  ሰውእና እንስሳ እየወሰደ ሲያስቸግር አካባቢያዊ ጥበባቸውን ተጠቅመው ሰርተውታል፡፡የሚገርመው ነገር ድልድዩ...
01/06/2023

ጥንታዊውን የጆርጌ ድልድይን ይጎብኙ ቀኛዝማች ጆርጌበ1870ዎቹ አካባቢ የብር ወንዝ ሰውእና እንስሳ እየወሰደ ሲያስቸግር አካባቢያዊ ጥበባቸውን ተጠቅመው ሰርተውታል፡፡የሚገርመው ነገር ድልድዩ የተሰራበት ቁስ በውል አለመታወቁ ነው፡፡ቅርሶቻችንን ከተለያዩ አደጋ በመጠበቅ የዜግነታችንን ግዴታ እንወጣ፡፡

ቅርሶቻችን የሀገራችን ሀብቶች እንደሆኑ እየታወቀ በደብረ ኤልያስ ወረዳ የሚገኙ ታሪካዊ ገዳማትን ጣሊያንን ባረፍንበት ዘመን ማፍረስና መዝረፍ እንዲሁም ማቃጠል ሊቆም ይገባል፡፡
01/06/2023

ቅርሶቻችን የሀገራችን ሀብቶች እንደሆኑ እየታወቀ በደብረ ኤልያስ ወረዳ የሚገኙ ታሪካዊ ገዳማትን ጣሊያንን ባረፍንበት ዘመን ማፍረስና መዝረፍ እንዲሁም ማቃጠል ሊቆም ይገባል፡፡

ትላንት በ23/9/2015 ከጀግኖች አርበኞች ጋር ስውል ይህን ኒሻን ሳየው ከላይ ወደታች የድል ኮከብ ወደጎን የማይረሳ ውለታ የሚል ፅሁፍ ሳይ ገርሞኛል፡፡ አባቶቻችን ለእኛለልጆቻቸው ተከፍሎ ...
01/06/2023

ትላንት በ23/9/2015 ከጀግኖች አርበኞች ጋር ስውል ይህን ኒሻን ሳየው ከላይ ወደታች የድል ኮከብ ወደጎን የማይረሳ ውለታ የሚል ፅሁፍ ሳይ ገርሞኛል፡፡ አባቶቻችን ለእኛለልጆቻቸው ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ እንደዋሉልን ስረዳ እንባዬ ከአይኔ ተንቸረፈፈ፡፡ትውልድ ሆይ ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብህና አገርህን ሐይማኖትህን ከባንዳዎች ጠብቅ ፡፡

የጀግኖች አርበኞች ማህበር በጂጋ ከተማ ተመሰረተ፡፡
01/06/2023

የጀግኖች አርበኞች ማህበር በጂጋ ከተማ ተመሰረተ፡፡

አርበኝነት የአባቶቻችን ገድል!!
01/06/2023

አርበኝነት የአባቶቻችን ገድል!!

የቆላደጋ ዳሞት አውራጃ የቀድሞ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ይህን ይመስላል፡፡እኛ የአርበኛ ልጆች ነን ልንኮራ ይገባል፡፡
01/06/2023

የቆላደጋ ዳሞት አውራጃ የቀድሞ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ይህን ይመስላል፡፡እኛ የአርበኛ ልጆች ነን ልንኮራ ይገባል፡፡

Address

Finote Selam
Finote Selam

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jabi tourism posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category