Wojet Tour & Travel

Wojet Tour & Travel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wojet Tour & Travel, Tour Agency, Finote Selam.

የዞዝ አምባ ጊዮርጊስ ገዳም! በለሳ ጎንደርWojet Tour & Travel
19/07/2026

የዞዝ አምባ ጊዮርጊስ ገዳም!

በለሳ ጎንደር

Wojet Tour & Travel

Wojet Tour & Travel
19/07/2026

Wojet Tour & Travel

🥰ሸዋ 😍      በጣርማ በር ዋሻ ልለፍ አጎንብሼአረፍ እንዲል ልቤ አጣዬ ደርሼይፋት ላይ ከሆነ የፍቅር ዕጣዬእመጣልሻለሁ ጠብቂኝ አጣዬስጋ ስጋ ይለኛል ዕረዱ መሲናፍቅር እንደ ቆሎ ሞልቷል ደ...
18/07/2026

🥰ሸዋ 😍

በጣርማ በር ዋሻ ልለፍ አጎንብሼ
አረፍ እንዲል ልቤ አጣዬ ደርሼ
ይፋት ላይ ከሆነ የፍቅር ዕጣዬ
እመጣልሻለሁ ጠብቂኝ አጣዬ
ስጋ ስጋ ይለኛል ዕረዱ መሲና
ፍቅር እንደ ቆሎ ሞልቷል ደብረሲና
ውስጡን ይለፉበት ይፋቶች በኩራት
ከላይም ይለፉ መንዞችም በኩራት
የጣርማ በር ዋሻ የሸዋ ሰው ብስራት
እነዚህ ይፋቶች አይወዱም ትካዜ
ሳይመሽ ወጣ ይላሉ ቆላውን በጊዜ
ከጎረቤታቸው ሊያወጊ ከመንዜ
መገን የሸዋ ሰው እንደምነው ሁሉ
ወለም ዘለም አይል ታማኝ ነው ለቃሉ፡፡
***-*///******
አቤል ወርቁ ዘ-ኮተቤ
Wojet Tour & Travel

ጎጃም አበበWojet Tour & Travel
18/07/2026

ጎጃም አበበ

Wojet Tour & Travel

ምድራዊ ገነቱ ፃድቅ አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም☂️ከባህር ዳር ከተማ ሰሜን ምሰራቅ አቅጣጫ "{፲፯/17 ኪ.ሜ}" ርቀት ላይ በሰሜን ጎጃም ዞን ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ "[ላጉና ቀበሌ]" አስተደ...
18/07/2026

ምድራዊ ገነቱ ፃድቅ አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም☂️

ከባህር ዳር ከተማ ሰሜን ምሰራቅ አቅጣጫ "{፲፯/17 ኪ.ሜ}" ርቀት ላይ በሰሜን ጎጃም ዞን ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ "[ላጉና ቀበሌ]" አስተደደር ውስጥ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ውበት የተነባበሩበትና በርካታ መነኮሳት የከተሙበት ታላቅ የአንድነት ገዳም እናገኛለን!!!

ይህ ገዳም የገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ገዳም ሲሆን ገዳሙ ተፈጥሯዊ ውበትን ከታሪክ ጋር አጣምሮ የያዘ በሀገራችን ከሚገኙት የአንድነት ገዳማት አንዱ ነው ገዳሙ የተመሰረተው በ"{1574 ዓ.ም}" በፃድቁ በአቡነ ሐራ ድንግል እንደሆነ ይነገራል በቦታውም ፃድቁ አቡነ ሐራ "[ለ፵፱/49]" አመታት ያህል ሲፀልዩበት ኑረዋል!!!

"{በ1626 ዓ.ም}" በአፄ ሱስኒዮስ ዘመነ መንግስት የኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን በአፄ ፋሲል እና በፃድቅ በአቡነ ሐራ ድንግል በቦታው ላይ ተተክላለች በ፲፰/18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደግሞ በአጼ ዮሐንስ አራተኛው አቡነ ሐራ ድንግል መቃብር ላይ ለፃድቁ ለአቡነ ሐራ ድንግል መታሰቢያ ሲባል የራሳቸው የፃድቁ ቤተ ክርስቲያን ተመስርቷል!!!
ንጉሱ አጼ ዮሐንስ 4ኛው በራሳቸው ላይ ነቀርሳ ወጦባቸው ሲታመሙ በአካባቢው የሚፈወስ ቦታ አለ ተብለው ሰለተነገሩ ቦታውን በማፈላለግ መጥተው በፀበሉ ተጠምቀው በእምነቱ ቢቀቡ ሰለዳኑ የፃድቁን ቤተክርስቲያን እንደ አሰሩ ይነገራል!!!

ገዳሙ በአሁኑ ሰዓት በሀገር በቀል አረንጓዴ እፀዋት ተውቦና አረንጓዴ ዕፀዋት በተላበሱ የደን እና የተናዞ ዓለታማ ተራራዎችን ተደግፎ ከከፍተኛ ቦታ ላይ መንሰራፋቱ ልዩ የሆነ ትዕይንት ስለፈጠረበት የተመልካችን ቀልብ መሳብ ችሏል!!!

ገዳሙ ካለው ተፈጥሯዊ ውበት በተጨማሪ ጥንታዊ እና ታሪካዊ እንደ መሆኑ መጠን በውስጡ በጣም በርካታ የብራና መጽሐፍት ፣ ነጋሪቶች ፣ የአፄ ዮሐንስ ድንኳን እና ዘውድ ፣ የብር አክሊሎች እና መሰል ቅርሶችን የያዘ ነው!!!

በዚህ ገዳም በየአመቱ ጥር "{፲፩/11 ቀን}" የአቡነ ሐራ ድንግልን የእረፍት ቀን የካቲት "[፲፮/16 ቀን]" የእመቤታችን ማርያምን የቃል ኪዳን ቀን ግንቦች "{፲፩/11 ቀን}" የአቡነ ሐራ ፀበል ተባርኮ አገልግሎት መስጠት የጀመረበት ቀንን እና ጥቅምት "[፲፱/19 ቀን]" የፃድቁ አቡነ ሐራን የልደታቸው ቀን ምክንያት በማድረግ ብዙ ህዝብ ከተለያየ አካባቢ ይሰበሰባል!!!

በዚህ ወቅት በቤተክርስቲያኑ ደማቅ የሆነ የሐይማኖት ስነ ስርዓት ከመካሄዱ ባሻገር የግብይት ስርዓትም ይካሄዳል በግብይት ስርዓቱም አላቂ ዕቃዎችና ለዕለት ፍጆታ የሚያገለግሉ ነገሮች በተለይም የሚበሉና የሚጠጡ ነገሮች ለግብይት ይቀርባሉ!!!

"እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለእዉነት ለኖሩት ለመሰከሩት ለእዉነት ለሞቱት የቅዱሳኖችህን ፀጋና በረከታቸዉን እንዲሁም ዘዎትራዊ ምልጃና ልመናቸዉን ለኛ ለምድራዉያን ልጆችህ አብዝተህ አድለን አሜን!!!"

ዓባይ የምግብ ዘይት!💥"ልክ እንደ ዓባይ ወንዛችንአለምን ማዳረስ ነዉ ራዕያችን"ዓባይ የምግብ ዘይት  ልዮ የሚያደረገው  ሙሉ ለሙሉ የተፈጥሮ (ኦርጋኒክ) የሆኑ የሀገር ዉስጥ ሰብሎችን ብቻ በ...
16/07/2026

ዓባይ የምግብ ዘይት!💥

"ልክ እንደ ዓባይ ወንዛችን
አለምን ማዳረስ ነዉ ራዕያችን"

ዓባይ የምግብ ዘይት ልዮ የሚያደረገው ሙሉ ለሙሉ የተፈጥሮ (ኦርጋኒክ) የሆኑ የሀገር ዉስጥ ሰብሎችን ብቻ በመጠቀም መመረት መቻሉ እና ከዚህ በተጨማሪ በ ቫይታሚን A እና በቫይታሚን D እያበለፀገ የሚያቀርብ መሆኑ ነዉ።

ዓባይ የምግብ ዘይት የደንበኞቹን ፍላጎት ግምት ዉስጥ በማስገባት በተለያዬ መጠን ባለ 1፤ ባለ3፤ ባለ5፤ ባለ 20 ሊትር በማምረት ወደ ገብያ በማቅረብ ላይ ይገኛል ።

ለ አካፉፉዮች በአላችሁበት እናደርሳለን

+251-911 50 44 27
+251-911 30 72 41
ኢሜል፡ [email protected]

አድራሻ፡- ባህርዳር ዳግማዊ ሚኒሊክ ቀበሌ 14

ዘነጡ ዘነጡ ፥  #ጎጃሞች ዘነጡ፣በቀጭኑ ፈትል  #ተሽቀርቅረዉ መጡ።Wojet Tour & Travel
15/05/2026

ዘነጡ ዘነጡ ፥ #ጎጃሞች ዘነጡ፣

በቀጭኑ ፈትል #ተሽቀርቅረዉ መጡ።

Wojet Tour & Travel

Address

Finote Selam

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wojet Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category