08/06/2026
በጣም የወደድኩት ፅሑፍ ነው 🙏🙏🙏 እናንተስ ምን ትላላችሁ
,ኮፒ ነው👏👏
#ድምፅ ሆኘ አላውቅም ግን ዛሬ ልተንፍሰው‼️‼️‼️
እኔ በባህሪዬ አለባብሶ ማለፍ ምናምን አይመቸኝም:: በነገራችን ላይ ብዙውን ጊዜ ማንም #አለሌ ከምድር ተነስቶ ፊደል ባስቆጠረው መምህር ላይ #አፍ ሲከፍት #ጭንቅላቱን ማየት ከጀመርኩ ሰነባብቻለሁ:: በጣም ሚገርመው ነገር ግን መንግስት #ዝቅ ማድረጉ ለአንተ ሁሉ #ለተራው መንገድ መክፈት መቻሉ ነው::
ወደ እውነታው ስንመጣ ግን ከተማረ አርሶ - አደር እስከ ጠፈር ተማራማሪ ድረስ ያለው በሙሉ የመምህር ዉጤት ነው :: የእኛ ሰው እንደ አለመታደልም ሆኖ የቸገረውን ያክልም ሆኖ ገንዘብ ያለውን ስለሚያከብር እንጅ ከመምህርነት የሚበልጥ ክብር ያለው ሙያ የለም:: ካለ ይህ ነው በለኝ:: እሽ ማን አስተማረው?
#ጀርመን ሀገር ላይ መምህር ትልቅ #ክብር አለው:: የመምህራን ደሞዝም ከሌሎች #በእጥፍ ይበልጣል:: እናም ሌሎች የመንግስት ሰራተኞች እንዴት የእኛ ደሞዝ ከመምህራን ያንሳል ብለው ለፕሬዚደንቱ ክስ አቀረቡ:: ፕረዚደንቱም ክሱን ካዳመጡ በኃላ "ለመሆኑ ማን አስተማራችሁ?" ሲሉ ጠየቋቸው:: እነሱም መምህራን... መምህራን አሉ በአንድ ድምፅ :: ፕሬዚደንቱም በሉ አሁን ከቢሮዬ ውጡ እንዴት ካስተማራችሁ መምህር ጋር ደሞዛችሁ እኩል እንዲሆን ትሻላችሁ? ልጅ አባትን እንዴት ይከሳል ብሎ ከቢሮው አስወጣቸው:: ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እውነታ ከዚህ የተለየ ተቃራኒ ነው ::
እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ በርካቶች መምህር መሆን አይፈልጉም ምክንያቱም
አንደኛ 👉🏿ክፍያው ማራኪ አለመሆኑ
2ኛ 👉🏿 ሃቅም ይጠይቃል ለማስተማር 🥺
ይሄንን ብዬ ግን እንደ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ትምህርት ውድቀት እንዲያገግም ከተፈለገ:-👇🏿
1. ከፍተኛ ደሞዝ መክፈል
2. High scorer's የሆኑትን ወደ መምህርነት ሙያ join እንዲያደርጉ ማድረግ (እርግጠኛ ነኝ የደሞዝ ጉዳይ ሆኖ እንጅ medicine ሚገቡ ጎበዝ ልጆች መምህር መሆን ይፈልጋሉ )::
ነፍስ ያለው መምህር ነፍስ ያለውን ተማሪ ማፍራት ይችላል(ሚተነፍስ ሁሉ ነፍስ አለው ማለት አይደለም)::
የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ስመለከተው እንደሀገር ለመውደቃችን ዋነኛው መንስኤ :-
በነገራችን ላይ እኔ አስረግጬ ነው ምናገረው እንጅ አለባብሼ ምናምን አይመቸኝም::
ድክመቱ
1. ወዳቂ ተማሪዎችን ወደ መምህርነት ሙያ join እንዲያደርጉ ማድረግ( በጣም RIP ሚያሰኝ part )
2. በዩንቨርስቲ ደረጃ ከቢሮ ጎትቶ አምጥቶ ወደ መምህርነት መጋበዝ (ምንም አይነት የማስተማር background የሌላቸውን ለማለት እንጅ ከቢሮ ለምን መጡ ለማለት አይደለም)
3. በብር መቅጠር (በተለይ መምህርነት በሃቅም ካልሆነ በገንዘብ ተቀጥሮ እውቀት ከየትም አይመጣም)
ልዩ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር:-
ጥያቄ:-👉🏿 ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውስጥ high scorers'ሶችን ወደ medicine, engineering, ወሰድካቸው፣ Medium የሆኑትን ወደ law,fb, ወሰድካቸው ፣ ከግማሽ በታች ያመጡትን ደግሞ remedial ብለክ ወሰድካቸው:: ነገር ግን በጣም ዝቅተኛ ያመጡ ከremedial ሁሉ የተረፉትን ወይንም 80/600, 120/600, 123/600,....ያመጡትን ወደ Teaching ዘርፍ join እንዲያደርጉ ማድረግ ምንን ያመላክታል?
የራሱን ያላወቀ ማንን ሊያስተምር ነው???
ስለሆነም ትምህርቱ ከስብራት እንዲወጣ ከተፈለገ
1ኛ 👉🏿 ከፍተኛ ደሞዝ ይከፈል
2ኛ 👉🏿ከፍተኛ ተማሪዎች መምህርነትን ይቀላቀሉ
ካልሆነ ሀገር ትዋረዳለች
Via Peter crouch (speedy man)
Mon, June 08/202