Eyob Agmas Tesfu/እዮብ አግማስ ተስፉ

Eyob Agmas Tesfu/እዮብ አግማስ ተስፉ government work

27/04/2026
ተጠቀሙበት❗❗
29/03/2026

ተጠቀሙበት❗❗

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያስፈጽመው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ “ለምርጫው ቀን” በሁሉም ጣቢያዎች ላይ ተጨማሪ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ https://url-shortener.me/IUTH በመጠቀም ከዛሬ መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል።

የምልመላ መሥፈርት፡-
• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣
• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣
• የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል፣
• የሥራ ቆይታ ፦ ለሰባት ቀን፣
(ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)

በምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያ ባሉበት ሆነው ራስዎን ለመራጭነት ይመዝግቡ!

ምርጫዬ ለአንድሮይድ ፦ https://play.google.com/store/apps/details...

ምርጫዬ ለአፕስቶር፦ https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049

ምርጫዬ ለድረ-ገጽ :- https://mirchaye.portal.nebe.org.et/

#እመዘገባለሁ #እሣተፋለሁ

20/01/2026

Address

Gondar
Gondar
HI

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyob Agmas Tesfu/እዮብ አግማስ ተስፉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share