22/10/2026
ለአዲስ ተሿሚዎች መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ ❤️🙏
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር መሳይ ኃይሉ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
1. አቶ አለማየሁ በላይ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት እና የመስተዳድር ምክር ቤት ኃላፊ
2. አቶ ባንጉ በቀለ በክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
3. አቶ ግርማ ግንቦ በክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ግብርና ግብዓትና የገጠር ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
4. አቶ አበባየሁ በየነ በክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የተፈጥሮ ሀብት እና የደን ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
5. አቶ ታሪኩ ዶንቃ በክልሉ የቡና ፤ፍራፍሬ እና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
6. አቶ ሽታዬ ዩሙራ በክልሉ የሕብረት ሥራ ማኀበራት ማደራጃና ማስፋፊያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
7. አቶ ወንድወሰን ቦልካ በክልሉ የሕብረት ሥራ ማኀበራት ማደራጃና ማስፋፊያ ኤጀንሲ ም/ዳይሬክተር
8. አቶ ደረሰ ዓለሙ በክልሉ የግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥርና ኳራንቲን ባለስልጣን ዳይሬክተር
9. አቶ ዘማች እርጥባ በክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና አስ/ፋይ/ዘርፍ ኃላፊ፤
10. ዶ/ር ንጋቱ ቱኡሻ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና መማር ማስተማር ዘርፍ ኃላፊ፤
11. አቶ ተክሉ አዱላ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመምህራንና ትምህርት አመራር ዘርፍ ኃላፊ፤
12. አቶ ታፈሰ ገ/ማሪያም በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ስርዓተ ትምህርት ዘርፍ ኃላፊ፤
13. አቶ በርሁን በራሳ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
14. አቶ ሽታዬ ጨቡላ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የፊስካል ፖሊሲ፣ልማት ትብብርና ሲቭ/ማህ/ ዘርፍ ኃላፊ
15. አቶ ሰለሞን ቃዋቶ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመንግሥት ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
16. አቶ በላይነህ ናኔ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመን/ግዥ/ን/አወ/ማስ/አገል/ዘርፍ ኃላፊ
17. አቶ አሻሬ ኡጋ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና አስ/ፋይ/ዘርፍ ኃላፊ፤
18. አቶ ቡናራ ቡጡሻ በክልሉ የመንግሥት የግዥና ንብረት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
19. ወ/ሮ ዳንስታ አሰፋ በክልሉ ፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የወንጀልና ፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ፤
20. ወ/ሮ አሽሌ ዳንኤል በክልሉ ፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሕግ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ፤
21. ዶ/ር እሴይ ሰለሞን በክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን የደንበኞች አገልግሎት ታክስ አወሳሰን አስተዳደር ም/ዳይሬክተር
22. አቶ ተስፋዬ ዳሪሞ በክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን የግብር ሕግ ማስከበር ዘርፍ ም/ዳይሬክተር
23. አቶ ሳሙኤል በላይነህ በክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን የገቢ ጥናት፤ትምህርት እና ሥልጠና ም/ዳይሬክተር
24. አቶ አለማየሁ አሰፋ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመንገድ ደህንነት ዘርፍ ኃላፊ፤
25. አቶ አበጀ አስረሳኸኝ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አሽ/ተሽ/ ዘርፍ ኃላፊ፤
26. አቶ እንደአሻዉ እስራኤል በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የገጠ/ተደ/መንገድ ዘርፍ ኃላፊ፤
27. አቶ ታምረ ርቅዋ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
28. አቶ ማቴዎስ በየነ በክልሉ የመንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፤
29. አቶ መልካሙ ጎቤና በክልሉ የመንገዶች ባለሥልጣን ረጉላቶር ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
30. ወ/ሮ ዝናሽ ሽማሎ በክልሉ የመንገዶች ባለሥልጣን የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
31. አቶ ሻሻሞ ቅልሳ በክልሉ የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የኢንዱስትሪ ልማት ማስፋፊያ ዘርፍ ኃላፊ፤
32. ኢ/ር ምንጃሞ ገላግለ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር፤
33. አቶ ጻድቁ ባጢሶ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍትኔት ዘርፍ ኃላፊ
34. ኢ/ር መድሐኒት ከበደ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና መሠረተ ልማትና አሰተዳደር ዘርፍ ኃላፊ
35. አቶ ማርቆስ ፎልቃ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ቤቶች ልማት፣ ሕንፃ ግንባታና አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
36. አቶ ክፍለ ዮሐንስ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
37. ኢ/ር ይርጉ ታደሰ በክልሉ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፤
38. ኢ/ር ናትናኤል ዘነበ በክልሉ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ቁጥጥር ባለሥልጣን ም/ ዳይሬክተር እና ዲዛይን ቁጥጥር ም/ዳይሬክተር
39. ኢ/ር ንብረት ለማ በክልሉ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ቁጥጥር ባለሥልጣን ም/ ዳይሬክተር እና የገ/ጥና/ም/ዳይሬክተር
40. ኢ/ር ፍሬዉ ሙሉጌታ በክልሉ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ቁጥጥር ባለሥልጣን ም/ዳይሬክተር እና የረጉላቶሪ ዘርፍ/ም/ዳይሬክተር
41. ኢ/ር ዳዊት በቀለ በክልሉ ዉሃ፤ኢነርጂ እና ማዕድን ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የውሃ ተቋ/ጥና/ዲይዛን/ልማት/አስ/ዘርፍ ኃላፊ
42. ኢ/ር ኃይለየሱስ ኤልያስ በክልሉ የዉሃ፤ኢነርጂ እና ማዕድን ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የውሃ/ግን/ኮን/ውሃ/ተቋ/አስ/ዘርፍ ኃላፊ
43. አቶ አየለ አላካ በክልሉ የዉሃ፤ኢነርጂ እና ማዕድን ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
44. ኢ/ር መስፍን በላይ በክልሉ የመስኖ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
45. አቶ አሸናፊ ጎበዛዬሁ በክልሉ የመስኖ ኤጄንሲ ም/ዳይሬክተር
46. አቶ መስፍን መጩካ በክልሉ የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
47. ኢ/ር ምትኩ መኤሶ በክልሉ የማዕድንና ኢኔርጂ ኤጀንሲ ም/ዳይሬክተር
48. ወ/ሮ ዘላለም ቡጣሻ በክልሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሴቶችና ህፃናትና ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ፤
49. አቶ ባንታየሁ ቀጸላ በክልሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ፤
50. አቶ ደስታ ለገሰ በክልሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ወጣቶችና በጎ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዘርፍ ኃላፊ
51. ዶ/ር እሽኔ ሐንቃሎ በክልሉ የባህል፣ቱርዝምና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የባህል ዘርፍ ኃላፊ
52. አቶ አበበ ማሪሞ በክልሉ የባህል፣ቱርዝምና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ቱርዝም ዘርፍ ኃላፊ
53. አቶ ዶማርሶ ዶና በክልሉ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር
54. ኢ/ር አስናቄ አየለ በክልሉ የሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ኃላፊ
55. አቶ ፍስሓ ፍቾላ በክልሉ የሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ቴክ/ሙያ/ስልጠና ዘርፍ ኃላፊ
56. አቶ ሽመልስ ሐጥሶ በክልሉ የሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ
57. አቶ ተፈራ ባራሳ በክልሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖልጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
58. አቶ ስጦታው ወንጫኖ በክልሉ የሲቭል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሰው ኃብት ልማትና ስራ አመራር ዘርፍ ኃላፊ
59. አቶ አበበ ይታገሱ በክልሉ የሲቭል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የተቋማዊ ለውጥና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ
60. አቶ መለሰ ድኬ በክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሚድያ ስርጭትና ዲጂታል ዘርፍ ኃላፊ
61. አቶ ጌቱ ማሞ በክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሚዲያ/ሞን/ህዝ/ግንኙ/ጥና/ስልጠና ዘርፍ ኃላፊ
62. ዶ/ር በዓሉ ጡቄላ በክልሉ የፕላንና ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የማይክሮ ፕላን ትንተና፣የፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ ዘርፍ ኃላፊ
63. አቶ ታደሰ ተሽተ በክልሉ የፕላንና ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የስታስቲክስ፣የሥነ-ሕዝብ ጉዳዮችና የጂኦ-ስፓሻል ዘርፍ ኃላፊ
64. ዶ/ር አደገ አለሙ በክልሉ የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የኤክስቴንሽን ልማት ዘርፍ ኃላፊ
65. ዶ/ር ሚሊዮን ዮቴ በክልሉ የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ም/ኃላፊና የእንስሳት ጤና ዘርፍ ኃላፊ
66. አቶ ቡርቃ ቡጡላ በክልሉ የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ንግድና ረጉላቶሪ ዘርፍ ኃላፊ
67. አቶ ኢያሱ ዳዊት በክልሉ የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ግብይት ዘርፍ ኃላፊ፤
68. ወ/ሮ አንችንአሉ አሰፋ በክልሉ የመሬት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ኃላፊ፤
69. አቶ ዮሴፍ ሀማሮ በክልሉ የመሬት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመሬት ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
70. ኮ/ል ሮዳሞ ክኣ በክልሉ የፀጥታና ሰላም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የሰላም እሴት ግንባታና ብዝሃ ዘርፍ ኃላፊ
71. አቶ በላይነህ በቀለ በክልሉ የጤና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ
72. አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ በክልሉ የጤና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ
73. ዶ/ር እመቤት መኮንን በክልሉ የጤና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ኤች/አይ/ቭ/ብዝሃ ዘርፍ ኃላፊ
74. አቶ አዝመራ አመኖ በክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
75. አቶ ቡርሶ ቡላሾ በክልሉ የጤናና ጤና ነክ አገሌግልቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
76. ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንሲቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
77. አቶ ኡጋሞ ሀንቃ በክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንሲቲትዩት ም/ዳይሬክተር
78. አቶ ካንቹላ ካንቤ በክልሉ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን ዋና ዳይረክቴር፤
79. አቶ አበራ ኢሳያስ በክልሉ የስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
80. አቶ ታመነ ተሰማ በክልሉ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጄንሲ ዋና ዳይረክተር፤
81. አቶ ሀይሉ ሀሳና በክልሉ የድጋፊ ማስተባበሪያና የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
82. ወ/ሮ ያምሮት ሀይሌ በክልሉ የድጋፊ ማስተባበሪያና የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሰፍትነት ዘርፍ ም/ኮሚሽነር፤
83. አቶ አማረ ሻላሞ በክልሉ የድጋፊ ማስተባበሪያና የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የዲጋፍ ማስተባበር ዘርፍ ም/ኮሚሽነር፤
84. አቶ ታርኩ ዱካሞ በክልሉ የፕላንና ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
85. ዶ/ር ኢያሱ ነጆ በክልሉ የኢንዱስትር ልማት ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
86. ኢ/ር ዮርዳኖስ ዮካሞ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት
ቀን-12/02/2019 ዓ/ም ሀዋሳ