VISIT SOUTH OMO

VISIT SOUTH OMO “Making Ethiopia among the top five tourist destinations in Africa by 2025”. Land of origins

25/02/2026
omo valley
25/02/2026

omo valley

102 likes, 4 comments. “ Sujak Valey tribes ❤️🇪🇹🇵🇱❤️”

አስጎብኚዎች እንኳን አደረሳችሁ ይህ የእናንተ ቀን ነውFebruary 21, 2026‎ Happy International Tourist Guide Day‎‎ passionate professionals wh...
21/02/2026

አስጎብኚዎች እንኳን አደረሳችሁ ይህ የእናንተ ቀን ነው
February 21, 2026
‎ Happy International Tourist Guide Day

‎ passionate professionals who bring destinations to life – our tourist guides.


𝙨𝙤𝙪𝙩𝙝 𝙤𝙢𝙤 𝙯𝙤𝙣𝙚 𝙩𝙤𝙪𝙧𝙞𝙨𝙢 𝙙𝙚𝙥𝙖𝙧𝙩𝙢𝙚𝙣𝙩
𝙙𝙞𝙢𝙚𝙘𝙖

ጀግና የጥበቃ ሬንጀሮች
16/02/2026

ጀግና የጥበቃ ሬንጀሮች

14/02/2026

የቡስካ ገዳም በቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ የሚገኝ ነው። ገዳሙ በኢንዱስትሪ ያለበትን በዚህ ዘጋቢ ፊልም እናስቃኘዓችኋለን|| 0911095858

‎ቀንና ማታ ቱሪስቶች ጉዞ በማድረግ በክልላችን እንዲደሰቱ የፀጥታ ስራ ወሳኝ ነው !!‎🚗🚕🚙🚌🚎🚐🚲✈️✈️‎( የደ/ኢ/ክልል ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ በክልሉ አፈፃፀም ጉባኤ ማጠ...
09/02/2026

‎ቀንና ማታ ቱሪስቶች ጉዞ በማድረግ በክልላችን እንዲደሰቱ የፀጥታ ስራ ወሳኝ ነው !!

🚗🚕🚙🚌🚎🚐🚲✈️✈️

‎( የደ/ኢ/ክልል ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ በክልሉ አፈፃፀም ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ ከተናገሩት)

በኮንሶ ካራት ከተማ  እየተካሄደ ባለው የደቡብ ኢትዮጵያ  ቱሪዝም ቢሮ የግማሽ አመት አፈፃፀም ግምገማ ጉባኤ  በቀጣይ በክልሉ ለማከናወን የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት‎‎ ✍️የክልሉን የቱሪዝም ...
09/02/2026

በኮንሶ ካራት ከተማ እየተካሄደ ባለው የደቡብ ኢትዮጵያ ቱሪዝም ቢሮ የግማሽ አመት አፈፃፀም ግምገማ ጉባኤ በቀጣይ በክልሉ ለማከናወን የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት

‎ ✍️የክልሉን የቱሪዝም ሀብቶች መለየትና ማልማት
‎በቀጣይ ወራት 26000 የውጪ ሀገር ቱሪስቶች ክልሉን እንዲጎበኙ ማድረግና ከገበኙ እንግዶች 300 ሚልዮን ብር ገቢ ማግኘት
✍️‎ከጥበቃ ቦታዎች 3.8 ሚልየን ብር ገቢ ማግኘት
✍️‎በብሄራዊ ፖርኮች ላይ የሚደርሰውን ህገ ወጥ ድርጊት 40% መቀነስ
✍️‎በማጎና ማዜ ብሄራዊ ፖርክ ላይ የዱር እንሰሳት ቆጠራ ማካሄድ
✍️‎3ዐዐ0 ደረጃቸውን የጠበቁ መኝታ ቤቶች መፍጠር
‎የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ቁጥር 1500 ማድረስ
✍️‎በቁጥር 274 ቆሚ ቅርሶችን፣293 ተንቀሳቃሽ ቅርሶችን፣190 የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶችን መመዝገብ ናቸው።

09/02/2026
የካቲት 2/2018 ዓ.ም   ( ኮንሶ፣ካራት)‎‎የደቡብ ኢትዮጵያ ቱሪዝም ቢሮ የመጀመሪያ ግማሽ አመት አፈፃፀምና የቀጣይ ወራት ዕቅድ ክለሳ ጉባኤ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ  እየተካሄደ ይገኛል...
09/02/2026

የካቲት 2/2018 ዓ.ም ( ኮንሶ፣ካራት)

‎የደቡብ ኢትዮጵያ ቱሪዝም ቢሮ የመጀመሪያ ግማሽ አመት አፈፃፀምና የቀጣይ ወራት ዕቅድ ክለሳ ጉባኤ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ::

‎ከቀናት በፊት ከዚህ አለም በሞት ለተለየው የቱሪዝም ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ የህሊና ፀሎት ከተደረገ በኃላ የኮንዞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ከአቶ ገለቦ ጎልቶም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ እንግዶችን የተቀበሉ ሲሆን በክልል ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ በወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ የመክፈቻ ንግግር ተደርጓል።በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት ቱሪዝም የኢኮነሚ አመንጭ ሆኖ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በርካታ ስር ነቀል ለውጦች እየመጡ እንደሆነ እና በክልሉ የቱሪስቶችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም በስድስተ ወራተ ውስጥ በርካታ ስራዎች መሠራታቸውን ተናግረዋል። ክልሉን ከጎበኙ 26 ሺህ የውጪ ሀገር ቱሪስቶች ከ280 ሚልዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱንም ገልፀዋል::
‎ የክልሉን የቱሪዝም ሀብቶች የሚያስተዋውቅ የአስራ አምስት ደቂቃ ዶክመንታሪ ፊልም በቢሮው ኮሚኒኬሽን አማካኝነት ለጉባኤው ታዳሚ የቀረበ ሲሆን በክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ዕቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በአቶ ፍሬው ጥቅምቱ የቢሮው የስድስት ወር አፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ይገኛል::

‎ የደቡብ ኦሞ ዞን ቱሪዝም መምሪያ

የፀማኮ  ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ አስራ አምስት ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ነው፡፡ብሔረሰቡ ከወረዳው ማዕከል ከቀይአፈር በ21ኪ/ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን በአስራሦስት የቀበሌ አስተ...
07/02/2026

የፀማኮ ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ አስራ አምስት ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ነው፡፡ብሔረሰቡ ከወረዳው ማዕከል ከቀይአፈር በ21ኪ/ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን በአስራሦስት የቀበሌ አስተዳደሮች የተዋቀረ ነው፡፡ የፀማኮ ብሔረሰብ ቋንቋ ፀማይኛ ሲሆን ከኩሻዊ የቋንቋ ቤተሰብ ይመደባል፡፡
‎ የፀማኮ ብሔረሰብ ከጥንት ጀምሮ የራሱ የሆነ ባህላዊ አስተዳደር ያለው መንፈሳዊ እና አስተዳደራዊ ጉዳዮችን የሚመሩ ሲሆን የባህላዊ አስተዳደሩ መዋቅር በስምንት ደረጃዎች የተከፈለ እና እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ የሥራ ኃላፊነትና ተግባር አለው፡፡

‎"ባርባይሳ" የፀማኮ ብሔረሰብ የአዲስ ዘመን ልዩ የምስጋና በዓል ነው፡፡

‎ የደቡብ ኦሞ ዞን ቱሪዝም መምሪያ
‎ ጥር 30/2018 ዓ.ም
‎ ዲመካ

የሀዘን መግለጫ‎‎በቱሪዝም ዘርፉ በሀገራችን በጋዜጠኝነት እያገለገሉ የነበሩት ጋዜጠኛ  ዘሪሁን ግርማ  ድንገተኝ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸን፤ ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ...
06/02/2026

የሀዘን መግለጫ

‎በቱሪዝም ዘርፉ በሀገራችን በጋዜጠኝነት እያገለገሉ የነበሩት ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ድንገተኝ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸን፤ ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለስራ ባልደርቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።

የደቡብ ኦሞ ዞን ቱሪዝም መምሪያ

ዲመካ

Address

South Omo
Jinka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when VISIT SOUTH OMO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to VISIT SOUTH OMO:

Share