Ethio Lion Tours

Ethio Lion Tours Tour Guide

🍻🍸ደስ የሚያሰኝ ዜና በእኩለ ሌሊት 🙏🎉ዛሬም ከሽፏል ደስ ይበለን 🎉🎉🎉🍾የፀጥታው ም/ቤት ለዛሬ ምሽት የጠራው አስቸኳይ ስብሰባ ያለስምምነት መበተኑ ታውቋል። በኢትዮጵያ እና ሰሜን ኮርያ ጉዳ...
02/10/2021

🍻🍸ደስ የሚያሰኝ ዜና በእኩለ ሌሊት 🙏🎉
ዛሬም ከሽፏል ደስ ይበለን 🎉🎉🎉

🍾የፀጥታው ም/ቤት ለዛሬ ምሽት የጠራው አስቸኳይ ስብሰባ ያለስምምነት መበተኑ ታውቋል። በኢትዮጵያ እና ሰሜን ኮርያ ጉዳይ ለመነጋገር የተጠራው ስብሰባ ምሽቱን በዝግ ተካሂዷል።

🍷ከስብሰባው መጠናቀቅ በኋላ የወቅቱ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ኬንያ በአምባሳደሯ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል እንዳስታወቀችው በስብሰባው ሀገራት በሁለቱም አጀንዳዎች ዙርያ የተለያየ አቋም በማንጸባረቃቸው የጋራ መግለጫ ለመስጠት አልተቻለም።

🍾ኢትዮጵያ ህግ ተላልፈው በተገኙ የተመድ ተወካዮች ላይ የወሰደችውን እርምጃ በተመለከተ የምክር ቤቱ አባል ሀገራት ተመሳሳይ አቋም ሊይዙ ባለመቻላቸው ወደፊት ተጨማሪ ውይይቶችን ማድረግ ይገባል በሚል ስብሰባቸውን ቋጭተዋል።

🍷የምሽቱን ስብሰባ በተመለከተ AFP ከዲፕሎማቲክ ምንጭ አገኘው ባለው መረጃ መሰረት ሩስያ እና ቻይና በምሽቱ የስብሰባ አጀንዳዎች ዙርያ ተጨማሪ ማጣራት ያስፈልጋል፤ በምክር ቤቱ ሥም የጋራ መግለጫ ለማውጣት አሁን ጊዜው አይደለም በሚል የአሜሪካና ሸሪኮቿን አቋም ሳይቀበሉት ቀርተዋል።

🍾የወቅቱ የፀጥታው ም/ቤት ሰብሳቢ እና የኬንያ አምባሳደር ማርቲን ኪማኒ በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያን በተመለከተ ከፀጥታና ደህንነት ጋር ተያይዞ ለሰብዓዊ ድርጅት ሰራተኞች ተገቢውን ጥበቃ ማድረግ እንደሚገባ፤ ግን ደግሞ እንደ ተመድ ያለ ዓለም አቀፍ ተቋም የሰብዓዊ ድጋፍ ሥራዎችን ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ነፃ ማድረግ እንደሚገባ” ከመተማመን ላይ ተደርሷል ብለዋል።

🍷በፀጥታው ም/ቤት ድምጽን በድምጽ የመሻር መብት ያላቸው ሩስያ እና ቻይና ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር የአንድ አገር የውስጥ ጉዳይ ነው፤ ጣልቃ መግባት አያስፈልግም የሚል የፀና አቋም እንዳላቸው ይታወቃል።

29/09/2021
Hi..
29/09/2021

Hi..

አርቲስት ዘነቡ:- እመቤቴን ጠርቼ አላፍርም እሷ ታድነኛለሽ 😥🙏በጡት ካንሰር ህመም ለምተሰቃየው ለአርቲስት ዘነቡ ህክምናው ትልቅ ወጪ አለና እባካችሁ ከቻልን በመርዳት ያልቻልን ደሞ ሼር በማ...
01/08/2021

አርቲስት ዘነቡ:- እመቤቴን ጠርቼ አላፍርም እሷ ታድነኛለሽ 😥🙏
በጡት ካንሰር ህመም ለምተሰቃየው ለአርቲስት ዘነቡ ህክምናው ትልቅ ወጪ አለና

እባካችሁ ከቻልን በመርዳት ያልቻልን ደሞ ሼር በማድረግ እንተባበር
ዘነቡ ገሠሠ ንግድ ባንክ : - 1000005781478
በስልክ : - 09 11 85 99 91
እባካችሁ #ሼር አድርጉት🙏🙏🙏

Like my  page Follow me
07/06/2021

Like my page Follow me

ዬቺን ኬሜሲ አርጌ ወዴ ሲራ
05/06/2021

ዬቺን ኬሜሲ አርጌ ወዴ ሲራ

Address

Adidas Abeba
Lege T'afo

Telephone

+251936560206

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Lion Tours posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category