Sheka Zone Tourist Attraction & Information Center

Sheka Zone Tourist Attraction & Information Center ‎Welcome To Sheka, Ethiopia's hidden gem! 🌿 A UNESCO Biosphere Reserve where breathtaking nature meets rich culture.
(1)

Explore our lush forests, vibrant traditions, and stories waiting to be discovered. An unforgettable journey into beauty awaits! 💚🇪🇹

25/04/2026
  ‎  🌴‎📸Teshale Tekalign
16/03/2026

‎ 🌴

‎📸Teshale Tekalign

Visit Sheka🌿 Where Nature and  Culture Live Together in Perfect Harmony!
25/02/2026

Visit Sheka🌿 Where Nature and Culture Live Together in Perfect Harmony!

24/02/2026

Bamboo Forest in Sheka Zone (Southwest Ethiopia)

‎ባለፉት ስድስት ወራት በባህልና ቱሪዝም ዘርፎችን ጨምሮ በስፖርት ዘርፍ በዞኑ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን የሸካ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ገለጸ‎‎መመምሪያው የ2018 በጀት ዓመት የ...
19/02/2026

‎ባለፉት ስድስት ወራት በባህልና ቱሪዝም ዘርፎችን ጨምሮ በስፖርት ዘርፍ በዞኑ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን የሸካ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ገለጸ

‎መመምሪያው የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት በጌጫ ከተማ ገምግሟል ።

‎በዞኑ በተያዘው በጀት ዓመት በስድስት ወራት የስራ እንቅስቃሴ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን በመለየትና በማልማት ለቱሪስት ፍሰት ተሰፋ ሰጪ እንቅስቃሴ መኖሩን የመምሪያው ኃላፊው አቶ ጀመረ ተሰማ በመድረኩ ተናግረዋል ።

‎በማሻ፣አንድራቻና የኪ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ እነዚህ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን የበለጠ ልዩ ትኩረት በመስጠት የማልማትና የማስተዋወቅ ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል መዋቅሮች እንዲሰሩ አሳስበዋል ።

‎በባህል ዘርፍ በዞኑ ውስጥ የሚገኙ ነባር ብሄረሰቦች ቱባ ባህላዊ ክዋነያቸው ከረጅም ጊዜ በኃላ ወደ መተዋወቅና በአባባይ እየተኸበሩ መምጣታቸው አኩሪ መሆኑንም ገልጸዋል ።

‎እነዚህ ክዋኔዎች በሀገረ መንግስት ግንባታና በሀገር ደረጃ ብሄራዊ ትርጉም አላቸው ስሉም አክለዋል ።

‎ሌሎች የባህል ሀብቶችን የማስተዋወቅ ስራን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባልም ብለዋል አቶ ጀመረ።

‎በስፖርት ዘርፍ በስድስት ወራት ውስጥ ከቀበሌ ጀምሮ የተደረገው ስፖርታዊ ውድድሮች በተሰጠው ትኩረት በዞኑ ልዩ ልዩ የስፖርት ሻምፒዮናና የባህል ፌስቲቫል የተሳካ እንደነበር ኃላፊው አስረድተዋል ።

‎በክልሉ በተካሄደው የታዳጊዎች ስፖርት በእግር ኳስ ዞኑ ሻምፒዮን መሆኑን ያስታወሱት አቶ ጀመረ በፌዴራል ደረጃም ክልሉ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ስያጠናቅቅ የዞናችን ተጫዋቾች ያሳዩት ብቃት አስደሳች መሆኑ ለዞኑ ለቀጣይ ስፖርቱ ዘርፍ መነቃቃት ይሆናል ብለዋል።

‎በፌደራል ደረጃ በተካሄደው የታዳጊዎች እግር ኳስ ውድድር ባሳየው ድንቅ የእግር ኳስ ችሎታው ከዞኑ አንድ ታዳጊ የጠቅላይ ሚኒስትር አካዳሚን መቀላቀላቀሉንም ኃላፊው ተናግረዋል ።

‎በስድስት ወራት ውስጥ በተመዘገቡ መልካም ውጤቶች በየደረጃው የሚገኙ የዘርፉ ባለሙያዎችና አመራር አካላት ሚና የጎላ እንደነበር የገለጹት ኃላፊው በቀጣይ የተሻለ ለማስመዝገብ በጋራ ይሰራል ነው ያሉት።

‎በመድረኩ የመምሪያው ማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ የአምስቱም የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ጽ/ቤት ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል ስል የዘገበው የአንድራቻ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነዉ

19/02/2026

በአርቲስት ወንድማገኝ ገሪቶ የተዘጋጀ ሸካቾል የተሰኘው አድስ የሸክኛ ሙዚቃ ከyerina entertainment በመመልከት እንድሁም የዩቲዩብ ቻናሉን ሳብስክራይብ በማድረግ አበረታቱት የሸካቾ ብሔረሰብ ...

 #ሸካቾል🎧በአርቲስት ወንድማገኝ ገሪቶ የተሰራው ''ሸካቾል'' የተሰኘው አድስ ሙዝቃ ዛሬ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል።‎‎አርቲስቱ የአከባቢውን ባህል ፣ ታርክና፣ ...
17/02/2026

#ሸካቾል🎧
በአርቲስት ወንድማገኝ ገሪቶ የተሰራው ''ሸካቾል'' የተሰኘው አድስ ሙዝቃ ዛሬ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል።

‎አርቲስቱ የአከባቢውን ባህል ፣ ታርክና፣ የተፈጥሮ ሀብቶችን በኪነጥበብ ስራዉ እያስተዋወቀ የሚገኝ ታታር ወጣት ነዉ።

‎ሁላችሁም የዪቲዪብ ቻናሉን ሰብስክራይቭ በማድረግ ቪዲዮዉን እንድታጋሩ አርትስቱ መልዕክቱን አስተላልፏል።

‎እንኳን ደስ አለህ!
‎''ዎራፋ ሄተ ናዴ ቀይቶ
ዉዶ ሹእቶ ዉዶ ቱናቶ ሸካቾል ኖሶ.....🎧''

‎የሸካ ዞን ታዳጊ ወጣቶች እግር ኳስ ቡድን በ 5ኛው ክልል አቀፍ ውድድር የካፋ ዞን አቻዉን 2ለ1 በሆነ ዉጤት በማሸነፉ ዋንጫ ማንሳቱን አረጋግጧል።                       🏆‎‎...
27/01/2026

‎የሸካ ዞን ታዳጊ ወጣቶች እግር ኳስ ቡድን በ 5ኛው ክልል አቀፍ ውድድር የካፋ ዞን አቻዉን 2ለ1 በሆነ ዉጤት በማሸነፉ ዋንጫ ማንሳቱን አረጋግጧል።
🏆
‎‎መላዉ የዞናችን ህዝቦች ስለተገኘው ድል እንኳን አላችሁ!

Address

Sheka
Masha
123456

Telephone

+251918954093

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sheka Zone Tourist Attraction & Information Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sheka Zone Tourist Attraction & Information Center:

Share