10/08/2026
እንዳያመልጥዎ! 6 ሀገራት... አንድ ጉዞ! 🛫
Afrina Tour and Visa ከNate Tour and Travel ጋር በመተባበር ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 26 2019 ዓ.ም. ለ17 ቀናት የምናደርገው ጉዞ እንዳያመልጥዎ!
ካታር 🇶🇦 ፣ ህንድ 🇮🇳 ፣ ታይላንድ 🇹🇭 ፣ ኢንዶኔዥያ 🇮🇩 ፣ ሲንጋፖር 🇸🇬 ፣ ቻይና 🇨🇳
6 ሀገራትን...በአንድ ጉዞ... ለ17 ቀን... በማይታመን ዋጋ!
የጉዞ ፓኬጁ የሚያጠቃልለው
🛫ደርሶ መልስ የበረራ ቲኬት
🛎 ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል ማረፍያ ከቁርስ ጋር
🚖 ኤርፓርት ትራንስፈር እና የትራንስፓርት አገልግሎት
📜ቪዛ ማማከር እና ፕሮሰስ
🗺 አስጎብኚ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎️09 92 62 55 69
📍ለመመዝገብ ቦሌ ብራስ ጋር ወዳለው ቢሮአችን ይጉብኙን!