18/10/2023
አዲሱ የኢትዮጵያ ካርታ
የዜይላን ወደብ የሚያስተዳድረዉ Awdal State Movement (ASM) ኢትዮጵያ የዜይላን ወደብ አልምታ በሰቶ መቀበል መርህ እንድትጠቀም ለኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበ!
ይሄን ዘገባ ይዞት የወጣዉ The Somali Digest የተሰኘ ድህረ ገፅ ሲሆን በዘገባዉም Awdal State Movement (ASM) ኢትዮጵያን ቀይ ባህር ለመጠቀም የያዘችዉ ሰቶ የመቀበል ንድፈ ሃሳብን አድናቆት ችሮታል።
ሙሉ መረጃው፦https://thesomalidigest.com/awdal-state-movement-invited-ethiopia-to-own-a-somali-port/