Hola Business Group

Hola Business Group Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hola Business Group, Vacation Home Rental, Dubai.

ዱባይ ላይ የምንሰጠው አገልግሎት
🛏የማረፊያ ቦታ
🔧የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ሽያጭ
🚚ፈጣን delivery
🚗የትራንስፖርት አገልግሎት
🏛የቪዛ እና የመኖርያ ፍቃድ
📜የንግድ ፍቃድ
✈️የፕሌን ትኬት

+971527296470

https://t.me/holabgdubai

የ 2 ዓመት የዱባይ ፍሪላንስ ቪዛ ለምትፈልጉ ለጥቂት ሰዎች ብቻ የሚሆን ቦታ አለን የዱባይ መኖሪያ ፍቃድ ከ 5-6 ቀን ውስጥ ጨርሰን እናስረክባለን✅  📱+971504036075📱 +9715272...
26/02/2026

የ 2 ዓመት የዱባይ ፍሪላንስ ቪዛ ለምትፈልጉ ለጥቂት ሰዎች ብቻ የሚሆን ቦታ አለን

የዱባይ መኖሪያ ፍቃድ
ከ 5-6 ቀን ውስጥ ጨርሰን እናስረክባለን



📱+971504036075

📱 +971527296470

🇪🇹 0966427003

👇ለተጨማር መረጃ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/holabusinessgroup

ውድ እና የተከበራችሁ የሆላ ደንበኞቻችን፤በመጀመሪያ፣ በተለያዩ አጋጣሚዎች እና ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ለተወሰነ ጊዜ ከአገልግሎት ርቀን በመቆየታችን ምክንያት ለደረሰባችሁ ማንኛውም አ...
22/12/2025

ውድ እና የተከበራችሁ የሆላ ደንበኞቻችን፤
በመጀመሪያ፣ በተለያዩ አጋጣሚዎች እና ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ለተወሰነ ጊዜ ከአገልግሎት ርቀን በመቆየታችን ምክንያት ለደረሰባችሁ ማንኛውም አይነት እንግልት፣ መጉላላት እና መስተጓጎል ከልብ የመነጨ ጥልቅ ይቅርታችንን እናቀርባለን።
የእናንተ ታማኝነት እና አብሮነት ለድርጅታችን ህልውና መሰረት መሆኑን እንረዳለን። በሌለንበት ወቅት ለጠየቃችሁን፣ ለጠበቃችሁን እና ድጋፋችሁን ላላቋረጣችሁልን ሁሉ ያለንን ታላቅ አክብሮት መግለጽ እንወዳለን።
አሁን ግን ያለፈውን ክፍተት ለመሙላት እና እናንተን ይበልጥ በሚያረካ መልኩ ለማገልገል፣ ውስጣዊ አሰራራችንን አሻሽለን እና በአዲስ ጉልበት ተሞልተን ዛሬ በይፋ ወደ ስራችን ተመልሰናል!
በዚህ አዲስ ጅማሬያችን፦
• የአገልግሎት ጥራታችንን ከፍ አድርገናል።
• ለጥያቄዎቻችሁ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነን።
• እናንተን ለማስደሰት አዳዲስ አቀራረቦችን ይዘን ቀርበናል።
ከዛሬ ጀምሮ እንደወትሮው ሁሉ በታማኝነት እና በቅልጥፍና ልናገለግላችሁ በደስታ እንጠብቃለን። ስለ ትዕግስታችሁ በድጋሚ እያመሰገንን፣ የሆላ ቤተሰብ በመሆናችሁ ኩራት ይሰማናል።

ሆላ ሁሌም ጥራት፣ ሁሌም ለእናንተ!

📞+971527296470

📞 +971504036075

👇ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ 👇
✅ Telegram
🌐 Hola Business Group

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1446ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!                   ኢድ ሙባረክ✅  📱 +971527296470📱+97150403...
30/03/2025

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1446ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ

✅ 

📱 +971527296470

📱+971504036075

👇ለተጨማር መረጃ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/holabusinessgroup
🌐 holabusinessgroup.com

✈️Hola ExpressDji Air 3S🔸የሚፈልጉትን ዕቃ ከፈለጉት ዌብሳይት ላይ ወደ እኛ አድራሻ ማስላክ ይችላሉ ሆላ ኤክስፕረስ ደግሞ እቃውን ተቀብሎ በአንድ ቀን ወደእርሶ አድራሻ ይልካል ...
21/01/2025

✈️Hola Express
Dji Air 3S
🔸የሚፈልጉትን ዕቃ ከፈለጉት ዌብሳይት ላይ ወደ እኛ አድራሻ ማስላክ ይችላሉ ሆላ ኤክስፕረስ ደግሞ እቃውን ተቀብሎ በአንድ ቀን ወደእርሶ አድራሻ ይልካል

🔺amazon.ae

✈️ፈጣን ዴሊቨሪ

✅ 

📱 +971527296470

📱+971504036075

👇ለተጨማር መረጃ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/holabusinessgroup
🌐 holabusinessgroup.com

🛍የሚፈልጉት ይዙን በፍጥነት ያሉበት ድረስ እንልክሎታለን    DJI Pocket 3 📸4K video quality    🟩 Delivery            ✅  Order Now 📱+9715272964...
18/12/2024

🛍የሚፈልጉት ይዙን በፍጥነት ያሉበት ድረስ እንልክሎታለን

DJI Pocket 3

📸4K video quality

🟩 Delivery

✅  Order Now

📱+971527296470 | +971504036075

ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/holabusinessgroup

🔸Google passkey🔺የኢሜል አካውንታቹን በተሻለ መንገድ መቆለፊያ 🔺ዩቱብ ቻናላቹን በተሻለ መንገድ መቆለፊያ ዋጋው 6,000 ብር ✈️🟩free delivery ✅  📱 +971527296470...
13/12/2024

🔸Google passkey

🔺የኢሜል አካውንታቹን በተሻለ መንገድ መቆለፊያ
🔺ዩቱብ ቻናላቹን በተሻለ መንገድ መቆለፊያ

ዋጋው 6,000 ብር

✈️🟩free delivery



📱 +971527296470

📱+971504036075

👇ለተጨማር መረጃ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/holabusinessgroup

The HP ProBook 440 G9 laptop specifications include:Processor: 12th Gen Intel(R) Core(TM) i5-1235U   1.30 GHzMemory: 16 ...
10/11/2024

The HP ProBook 440 G9 laptop specifications include:
Processor: 12th Gen Intel(R) Core(TM) i5-1235U 1.30 GHz
Memory: 16 GB DDR4-3200 MHz RAM (1 x 16 GB)13
Storage: 512 GB PCIe NVMe SSD1
Display: 14-inch diagonal, HD (1366 x 768)14
Graphics: 4 GB

08/11/2024

የ 2 ዓመት የዱባይ ፍሪላንስ ቪዛ ለምትፈልጉ ለጥቂት ሰዎች ብቻ የሚሆን ቦታ አለን

የዱባይ መኖሪያ ፍቃድ
ከ 5-6 ቀን ውስጥ ጨርሰን እናስረክባለን

✅ 

📱 +971527296470

📱+971504036075

👇ለተጨማር መረጃ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/holabusinessgroup

ዱባይ ላይ የምንሰጠው አገልግሎት
🛏የማረፊያ ቦታ
🔧የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ሽያጭ
🚚ፈጣን delivery
🚗የትራንስፖርት አገልግሎት
🏛የቪዛ እና የመኖርያ ፍቃድ
📜የንግድ ፍቃድ
✈️የፕሌን ትኬት

+971527296470

https://t.me/holabgdubai

🔸የአማዞን Order ፈጣን ሆኗል ምክንያቱም ምንጠቀመው Prime ነው ✈️ Hola Express🔺Hola Business Group✈️ፈጣን ዴሊቨሪ✅  📱 +971527296470📱+97150403607...
29/10/2024

🔸የአማዞን Order ፈጣን ሆኗል ምክንያቱም ምንጠቀመው Prime ነው

✈️ Hola Express

🔺Hola Business Group

✈️ፈጣን ዴሊቨሪ



📱 +971527296470

📱+971504036075

👇ለተጨማር መረጃ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/holabusinessgroup
🌐 holabusinessgroup.com/

Address

Dubai
N/A

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hola Business Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share