Mana Medical Travel

Mana Medical Travel Mana Medical Travel – A Name You Can Trust For All Your Medical Travel Needs From Ethiopia.

15/10/2024

ስትሮክ ምንድን ነው?

ስትሮክ የሚባለው የአንጎል ክፍል በቂ የደም ፍሰት አለመኖር ሲከሰት የሚመጣ ችግር ነው። ይህ በብዛት የሚከሰተው በተዘጋ የደም ቧንቧ ወይም በአንጎል ውስጥ ደም በመፍሰሱ ነው። የማያቋርጥ የደም አቅርቦት ከሌለ በአካባቢው ያሉ የአንጎል ሴሎች በኦክሲጅን እጥረት መሞት ይጀምራሉ.

ማንን ያጠቃዋል?

ማንኛውም ሰው ከልጆች እስከ ጎልማሶች በስትሮክ ሊጠቃ ይችላል፣ ነገር ግን ከሌሎቹ የበለጠ ተጋላጭ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች አሉ። እድሚያቸው የገፋ ሰዎች ውስጥ ስትሮክ በብዛት ይታያል (ከ65 አመት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ ሁለት ሶስተኛው የስትሮክ ይከሰታል)። የደም ግፊት (የደም ግፊት)፣ ከፍተኛ ኮሌስትሮል (ሃይፐርሊፒዲሚያ)፣ ዓይነት 2 የስኳር በሽታ፣ እና የስትሮክ ታሪክ ያላቸው ሰዎች፣ የልብ ድካም ወይም የልብ ምት መዛባት እንደ ኤትሪያል ፋይብሪሌሽን ያሉ ሰዎች ለስትሮክ የመጋለጥ እድልን የሚጨምሩ አንዳንድ የጤና እክሎችም አሉ።

ስትሮክ ምን ያህል የተለመደ ነው?

ስትሮክ በጣም የተለመደ ነው። በአለም አቀፍ ደረጃ የስትሮክ በሽታ ለሞት ከሚዳርጉ ምክንያቶች መካከል በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በዩናይትድ ስቴትስ ስትሮክ አምስተኛው የሞት መንስኤ ነው። ስትሮክ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአካል ጉዳት ዋነኛ መንስኤ ነው።

0978304040

#አጋር

15/10/2024

Healthcare at Your Doorsteps!

0978304040

#አጋር

15/10/2024
15/10/2024

በቤትዎ ሆነው ደኅንነትዎ እንደተጠበቀ ምን ምን የሕክምና አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ? የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ የተሟላ አጠቃላይ ምርመራ፣ መሠረታዊ የላብራቶሪ ምርመራዎች ከሐኪም ማማከር ጋር፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መመሪያዎች፣ የአመጋገብ ምክር፣ የነርስ እንክብካቤ፣ የፊዚዮቴራፒ አገልግሎቶች እንሰጣለን፤
እንዲሁም የታካሚ አልጋ፣ ዊልቼይር፣ የኦክሲጅን ሲሊንደር እንዲሁም መምጠጫ ሰክሽን ማሽን ያሉ የሕክምና ቁሳቁስ እናቀርባለን። አገልግሎቱን ካገኙ በኋላ ወይም ደግሞ የክፍያ ዕቅዶቻችን ተመዝጋቢ በመሆን የሚከፍሉባቸው የክፍያ አማራጮች ቀርበዋል።

+251-911210198 ወይም 0978304040 ላይ ይደውሉልን።

#አጋር

15/10/2024

🛖የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🏘 የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት (በሐኪሞች እና በስፔሻሊስቶች )

🏘የ24 ሰአት የነርስ ክትትል

🏘 ቁስልን በኬሚካል አጥቦ የማሸግ አገልግሎት (dressing)

🏘 በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን መስጠት (Medication)

🏘የሽንት ቱቦ ማስገባትና መቀየር (Catheterization)

🏘 ለደም ግፊት ፣ ስኳር እና ካንሰር ህመምተኞች ክትትልና የማስታመም አገልግሎት መስጠት

🏠 መመገብ ለማይችሉ ህመምተኞች የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት (NG tube)

🏠🩺የቤት ለቤት የአረጋውያን እንክብካቤ አገልግሎት

🏠🩺በጤና ባለሙያ የ ህመምተኞች የውጭ ሀገር የህክምና ጉዞ ማመቻቸት እና እጀባ

🏠🩺የነርሶች የሞግዚትነት አገልግሎት

🏠🩺የቤት ለቤት የፊዝዮቴራፒ (Physiotherapy) አገልግሎት

🏠🩺በሐኪሞች እና በስፔሻሊስቶች የቤት ለቤት እይታ (Home Based patient round)

Phone no.
0911210198
0978304040

#አጋር

15/10/2024

በስትሮክ ወይም በካንሰር ለተጠቁ ታካሚዎች የቤትለቤት ህክምና አገልግሎት እንሰጣለን። የ24 ሰዓተ አገልግሎት በሞያዉ በዙ ልምድ ባካበቱ ባለሞያዎች እያቀረብን እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ በ0978304040 ወይም 0911210198 ይደውሉ።

#አጋር

15/10/2024

በቤትዎ ደኀንነት እና ምቾት ሁነው የ24/7 የነርሲንግ እነዲሁም የዶክተር መደበኛ ክትትል ያግኙ።

ለበለጠ መረጃ
በ 0911210198
0978304040
ይደውሉ።

#አጋር

15/10/2024

የፊዝዮቴራፒ አገልግሎት በቤትዎ ሁነው ያስፈልግዎታል?

0978304040 ወይም 0911210198

#አጋር

24/10/2023

በውጭ ሀገር ህክምና አስበው ከየት መጀመር እንዳለቦት ሀሳብ ገብቶታል? ማና ሜዲካል ትራቭል የውጭ ሀገር ህክምና ጉዞዎን ለማቅለል በዓለም ደረጃ እውቅና ካገኙ ሆስፒታሎች ጋር አጋርነት በመፍጠር እየሰራን እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ፣ 0911210198

Mana Medical Travel – A Name You Can Trust For All Your Medical Travel Needs From Ethiopia.

የውጭ ሀገር ህክምናዎን በተመጣጠኝ ዋጋ በህንድ ሀገር ያድርጉ ለበለጠ መረጃ በ 0911210198 በመደወል ያነጋግሩን።
23/10/2023

የውጭ ሀገር ህክምናዎን በተመጣጠኝ ዋጋ በህንድ ሀገር ያድርጉ

ለበለጠ መረጃ በ 0911210198 በመደወል ያነጋግሩን።

የተሟላ የካንሰር ህክምና በህንድ ሀገር በሚገኝ ስመጥር ሆስፒታል በኢትዮጵያ ብር ከፍያዎን በመፈፀም የተሟላ አገልግሎት ያግኙ።ለበለጠ መረጃ በ 0911210198 ይጀውሉ።
08/10/2023

የተሟላ የካንሰር ህክምና በህንድ ሀገር በሚገኝ ስመጥር ሆስፒታል በኢትዮጵያ ብር ከፍያዎን በመፈፀም የተሟላ አገልግሎት ያግኙ።

ለበለጠ መረጃ በ 0911210198 ይጀውሉ።

ፉል ሜዲካል ቼካፕ በታይላንድ ከ 500 ዶላር ጀምሮ ፓኬጆች እንዳሉን ስንገልፅ በደስታ ነው ።ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደውሉ።       #ጤናችን
30/06/2023

ፉል ሜዲካል ቼካፕ በታይላንድ ከ 500 ዶላር ጀምሮ ፓኬጆች እንዳሉን ስንገልፅ በደስታ ነው ።

ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደውሉ።

#ጤናችን

በቱርክ ሀገር የplastic surgery ህክምና ለማድረግ ያቀዳችሁ; መልካም ዜና ይዘን መጥተናል። በውቢቷ ቱርክ ሀገር ህክምናዎን በተመጣጠኝ ዋጋ ያድርጉ።ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደ...
28/06/2023

በቱርክ ሀገር የplastic surgery ህክምና ለማድረግ ያቀዳችሁ; መልካም ዜና ይዘን መጥተናል።

በውቢቷ ቱርክ ሀገር ህክምናዎን በተመጣጠኝ ዋጋ ያድርጉ።

ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደውሉ።

#ኢትዮጵያ #ትግራይ #ኦሮሚያ #ጤናችን

ማና ሜዲካል ትራቭል የስኳርና እና ተጓዳኝ ክትትል ጥቅል በታይላንድ ሀገር ከ 8500 ብር ጀምሮ ስናቀርብላችሁ በደስታ ነው።ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደውሉ።
27/06/2023

ማና ሜዲካል ትራቭል የስኳርና እና ተጓዳኝ ክትትል ጥቅል በታይላንድ ሀገር ከ 8500 ብር ጀምሮ ስናቀርብላችሁ በደስታ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደውሉ።

ውድ ደንበኞቻችን! እንኳን ደስ አላችሁ። የወጭ ሀገር ህክምና ክፍያዎን በብር መክፈል ተቻለ። ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደውሉ።
24/06/2023

ውድ ደንበኞቻችን! እንኳን ደስ አላችሁ።

የወጭ ሀገር ህክምና ክፍያዎን በብር መክፈል ተቻለ።

ለበለጠ መረጃ 0911210198 ይደውሉ።

Address

Bole Atlas, Siham Building, 2nd Floor, Office #203
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:00

Telephone

+251911210198

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mana Medical Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category