Lemon Travel ሌመን ትራቭል

Lemon Travel ሌመን ትራቭል ሌመን ትራቭል ወደ ዱባይ ቪዛና ቲኬት እንዲሁም ወደፈለጉት ሀ?

23/05/2026

የሐጅ አደራረግ በሸኽ ኢልያስ አህመድ ከመካ ሀያ ሆቴል

16/04/2026

Guangzhou ደርሶ መልስ ቲኬት
ለካንቶን ፌር ተጓዦች ልዩ ዲስካውንት
Apr 22 to May 06
ከሌመን ትራቭል

0912615322
0912050758

አልሀምዱሊላህበአለፈው አመት በነበረን ጠንካራ የአራህማን እንግዶችን ዑምራ ማስደረግ ተሳትፎና 100 % በተሳካ መልኩ ዑምራ አስፈፅመን ወደ ሀገር በመመለስ ጥረታችን በአላህ ፈቃድ ሌመን ትራቭ...
31/03/2026

አልሀምዱሊላህ

በአለፈው አመት በነበረን ጠንካራ የአራህማን እንግዶችን ዑምራ ማስደረግ ተሳትፎና 100 % በተሳካ መልኩ ዑምራ አስፈፅመን ወደ ሀገር በመመለስ ጥረታችን በአላህ ፈቃድ ሌመን ትራቭል ከቪዛ ካምፓኒያችን ሽልማትና የአዲሱን የስራ ዘመን ውል እድሳት አድርገናል!

ለዑምራ አብራችሁን የነበራችሁ የ11ዱም ዙር ቤተሰቦቻችንን ለዚህ ስኬት ጀርባ የእናንተ ቀና ተሳትፎ አለበትና ሁላችሁንም እናመሰግናለን!

መጪው የዑምራ ግዜም ከሌመን ጋር በመሳተፍ ልዩና የማይረሱ የዒባዳ ቀናትን አሳልፈው ወደ ሀገር ለመመለስ ዝግጅታችንን ጨርሰናልና ዑምራን በሌመን ለማድረግ ተዘጋጁ

ሹክረን

ሌመን ትራቩል
t.me/lemon_umra

🌙 የኡምራ ስልጠና እና የመንፈሳዊ ዝግጅት ጥሪ 🌙 የሌመን ትራቭል የአላህን እንግዶች ለማገልገል በታላቅ ክብር እና ቁርጠኝነት ሁሉንም ከረመዳን 19 - 29 ኡምራ ለማድረግ የተመዘገቡ ምዕመና...
03/03/2026

🌙 የኡምራ ስልጠና እና የመንፈሳዊ ዝግጅት ጥሪ 🌙 የሌመን ትራቭል የአላህን እንግዶች ለማገልገል በታላቅ ክብር እና ቁርጠኝነት ሁሉንም ከረመዳን 19 - 29 ኡምራ ለማድረግ የተመዘገቡ ምዕመናንን ወደ ልዩ የኡምራ ስልጠና እና የጉዞ ግንዛቤ ፕሮግራም በአክብሮት ይጋብዛል።
📍 ቦታ፡ ሳርቤት ቢላሉል ሀበሺ የስብሰባ አዳራሽ
🗓 ቀን፡ የፊታችን አርብ
⏰ ሰዓት፡ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ
ይህ ፕሮግራም አማራጭ አይደለም - የተቀደሰ ጉዞዎ ወሳኝ አካል ነው።
•አስፈላጊ መመሪያዎች
•ደረጃ በደረጃ የሚደረጉ የዑምራ ሥርዓቶች
•የጉዞ መመሪያዎች እና መንፈሳዊ ማሳሰቢያዎች ኡምራዎ ትርጉም ያለው እና በአላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ያግዞታልና መቅረቶ አይታሰብም።

11ኛ ዙር ልዩ የረመዷን የዓሸረል አዋኺር ፓኬጅ!------------ሙሉ ዓሸረል አዋኺርን በሀረም አሳልፈው የዒድ በአልን ደግሞ ከቤተሰብዎ የሚውሉበት ልዩ ፓኬጅ!!-----------------...
06/01/2026

11ኛ ዙር ልዩ የረመዷን የዓሸረል አዋኺር ፓኬጅ!
------------
ሙሉ ዓሸረል አዋኺርን በሀረም አሳልፈው የዒድ በአልን ደግሞ ከቤተሰብዎ የሚውሉበት ልዩ ፓኬጅ!!
------------------------
ረመዷን 19 (Mar 09) ይሄዳሉ
ረመዷን 29 (Mar 19) ይመለሳሉ!

10ሩን ቀን በመካ! በሀረም ኢእቲካፍ ካሰቡ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!!
------------------------
¤ ቲኬትና ቪዛዎ
¤ ሙሉ የትራንስፖርት ሰርቪስ
¤ 10 ቀን የሚያርፉበት ሆቴል ምቾት ያለው ባለ 4 ኮከብ!
¤ በፍላጎትዎ መሰረት በጅዳ ከተማ ሾፒንግ
~ እነዚህ ሁሉ በፓኬጁ የተካተቱ ናቸው!

--------------------------

ሌመን ትራቩል በዑምራው ዘርፍ ልምድ ያካበተና በረመዷን የተሳካ ዑምራ በማድረግ ፈተናን ያለፈ በመሆኑ በዚህ በወርቃማ ግዜ ጉዞው መሳካቱን 100% አምነው የሚከፍሉበት ትራቭል ነው!!

ያለን ቦታ ለጥቂቶች ነውና ፈጥነው ይመዝገቡ!!
----------------

ፈጥነው ለሚመዘገቡ ሁሌም ታላቅ ቅናሽ አለን!!

0967237373
0912509093
ይደውሉ

Lemon Travel ሌመን ትራቭል

01/01/2026

ዕድሉ ብርቅ ሲሆን፣ ዝግጁቱ ትክክለኛ መሆን አለበት
--------------------
የረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ለእርስዎ አስፈላጊ ከሆኑ ጥያቄዎቹን ይጠይቁ። ከዚያም በልበ ሙሉነት ይወስኑ!

ምክንያቱም እነዚያ የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት
በዋጋ ሊተመን የማይችል ምሽቶች አሏቸው።

ሌመን ትራቭል
✓ግልጽ የኡምራ ዋጋ ፓኬጆች፥
✓በደንብ የተደራጀ የቡድን ጉዞ።
✓ከጉዞው በፊት የዑምራ አደራረግ ስልጠና
✓በጉዞው ወቅት ትክክለኛ የሃይማኖት መመሪያ።
✓ኢባዳን ከግምት ውስጥ በማስገባት የታቀደ ማረፊያ እና
✓ከመነሻ እስከ መመለሻ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ

እነዚህን ከግምት ውስጥ ካስገቡ ሌመን ትራቭል አይነተኛ ምርጫዎ ነው!!

ሌመን ትራቭል
✓ከረመዷን 19 እስከ ረመዷን 29 ባዘጋጀነው የረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናት የዑምራና የዒባዳ ፕሮግራም ላይ ይቀላቀሉን!

0967237373 መገኛችን ነው!!

ወደ አላህ ቤት የሚደረግ ጉዞ:- ሰላም፣ ግልጽነት እና እምነት ይገባዋል

ሌመን ትራቭል


#ዑምራ
#ኡምራ
#ረመዷን

ሼኹ ሰርፕራይዝ የሆነበት ልዩ የዑምራ ጉዞ!9ኛ ዙር ልዩ የዑምራ ጉዞ ጥቅምት 25 - ህዳር 05(Nov 04  to Nov 14) ታዋቂ ሼኽና ኡስታዝ የተካተቱበት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ--------...
13/10/2025

ሼኹ ሰርፕራይዝ የሆነበት ልዩ የዑምራ ጉዞ!

9ኛ ዙር ልዩ የዑምራ ጉዞ ጥቅምት 25 - ህዳር 05
(Nov 04 to Nov 14) ታዋቂ ሼኽና ኡስታዝ የተካተቱበት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------

በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-

* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
* ሾፒንግ
* የቀይ ባህር ጉብኝትን ያካተተ ፓኬጅ
-------------

ቀድመው ለሚመዘገቡ ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል! በተጨማሪም ለቤተሰብና በግሩፕ ለሚጓዙ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል
-------------
ይደውሉ

0967237373

በቴሌግራም
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል t.me/lemon_umra

አድራሻ:-
መርካቶ አዲስ አድማስ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 402 ወይም ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር 1ኛ ፎቅ 101

ሌመን ዑምራ

13/09/2025

ሌመን ዑምራ

Address

Merkato
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251912615322

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lemon Travel ሌመን ትራቭል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lemon Travel ሌመን ትራቭል:

Share

Category