Digital Wolaita

Digital Wolaita Join us! Let us travel together!
(3)

ሆስፒታሉን ዘግቶ የተፈጥሮ ሀብቱን መዛቅ አይቻልም‼️  በዎላይታ ዞን በኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ከፍተኛ የሆነ የከሰል ክምችት መኖሩን የማዕድን ሚኒስቴር ማሳወቁን ተከትሎ በኦቶና ሆስፒታል ጉዳይ  ...
20/02/2026

ሆስፒታሉን ዘግቶ የተፈጥሮ ሀብቱን መዛቅ አይቻልም‼️


በዎላይታ ዞን በኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ከፍተኛ የሆነ የከሰል ክምችት መኖሩን የማዕድን ሚኒስቴር ማሳወቁን ተከትሎ በኦቶና ሆስፒታል ጉዳይ የተቀጣጠለውን ተቃውሞ ለማርገብ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። በመሠረቱ ከአከባቢው ታማኝ ምንጮች እንዳረጋገጥነው ከአመታት በፊት ጀምሮ መንገድ እንኳን ሳያወጡ በዝምታ ዎላይታን እየመጠጡ ያሉ እንጂ አዲስ እንዳልሆነ ሰምተን አዝነናል።

የማዕድን ክምችት ያለበት ኪንዶ ዲዳዬ መንገድ የለውም መንገድ ሳይሰሩ ሀብቱን የሚዝቁ ጨካኞች ለምን ፋብሪካ በአከባቢው አይሰሩም? ዳውሮ ዞን እና ቦሮዳ ወረዳ የከሰል ድንጋይ ማጠብያ ፋብሪካ ተገንብቷል እንዲሁም እያንዳንዱ መኪና ለአከባቢው መንግስት 20,000 ብር ገቢ አስገብቶ ነው ከሰሉን የሚጭኑት ዎላይታ ግን ስንት ስራ አጥ ይዞ በዝምታ ሀብቱን ይመዘበራል???

ፋብሪካ እገነባለሁ ያለውን ባለሀብታችንን የጋሞ ፅንፈኞች በእስር እያሰቃዩት መንገድ ፋብሪካ የሌለው የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ሕዝብ ችግሩ ሳይቀረፍ ሀብቱን መጠበቅ አለበት የዞኑ መንግስት ይህን ጉዳይ እንደተራ ማየት የለበትም A nation that can't control its energy sources can't control its future (የሀይል ምንጩን የማይቆጣጠር ሕዝብ ነገውን ሊቆጣጠር አይችልም) ባራክ ኦባማ እንዳሉት‼️

አንዘነጋም ኦቶና ቀይ መስመራችን ነው‼️

ነፍስ ይማር 😭😭😭ጥበቃ ተኩሶ ገደለው ብሎ መተው ሳይሆን ከጥበቃው ጀርባ አስተኳሽ ይኖራል ብሎ ማጣራት ግድ ይላል ምክንያቱም ከጥበቃ ጋር ቀጥታ የሚያገናኝ ስራም ሆነ ጥቅም ስለሌለ። አርባምን...
19/02/2026

ነፍስ ይማር 😭😭😭

ጥበቃ ተኩሶ ገደለው ብሎ መተው ሳይሆን ከጥበቃው ጀርባ አስተኳሽ ይኖራል ብሎ ማጣራት ግድ ይላል ምክንያቱም ከጥበቃ ጋር ቀጥታ የሚያገናኝ ስራም ሆነ ጥቅም ስለሌለ።

አርባምንጭ ከተማ አለልኝ አዘነን ጨምሮ ብዙ ንፁሃን በተቀነባበረ ወንጀል ህይወታቸውን አጥተዋል የሳር እና እርግብ ድራማ ደራሲዎች ንፁህ ነን የሰላም ፈጣሪ ነን እብሪታቸው ገና ብዙ ጉድ ያሰማናል።

ስንት ግፍ ሸፍነው ሚዲያ ላይ ይመፃደቃሉ የወንድማችን ደም ፍትህ ትሻለች 😭😭

እርግብ Challenge Accepted✅
19/02/2026

እርግብ Challenge Accepted✅

ዎላይቶ ይሄው የትምህርት ሚኒስቴር የመጨረሻ ውሳኔ ካድሬዎች ምርጫ ወቅት ስለሆነ ደንግጠው የሚያወሩትን ሳትሰማ ለህልውናህ ታገል ኦቶና ሆስፒታል ሊዘጋ ነው‼️
19/02/2026

ዎላይቶ ይሄው የትምህርት ሚኒስቴር የመጨረሻ ውሳኔ ካድሬዎች ምርጫ ወቅት ስለሆነ ደንግጠው የሚያወሩትን ሳትሰማ ለህልውናህ ታገል ኦቶና ሆስፒታል ሊዘጋ ነው‼️

ዎላይቶ በባንዳ ልጆችህ ለአደጋ ተጋለጥክ‼️አቶ ተስፋሁን ታዴዎስ የዎላይታ ዲቻ ቦርድ ሰብሳቢ ሆኖ ዲቻን ገደል ከከተተ በኃላ አሁን የኦቶና ሆስፒታል ቦርድ ሰብሳቢ ሆኖ ጭራሽ ከፕሮፌሰር ብርሃ...
19/02/2026

ዎላይቶ በባንዳ ልጆችህ ለአደጋ ተጋለጥክ‼️

አቶ ተስፋሁን ታዴዎስ የዎላይታ ዲቻ ቦርድ ሰብሳቢ ሆኖ ዲቻን ገደል ከከተተ በኃላ አሁን የኦቶና ሆስፒታል ቦርድ ሰብሳቢ ሆኖ ጭራሽ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተላከውን ደብዳቤ ክዶ በዎላይታ ሕዝብ ላይ አስደንጋጭ ክህደት ፈፅሟል።

የሕዝብ ተቋም እንዳይዘጋ ሕዝቡን አስከትሎ መታገል ያለበት ግለሰብ የሚዘጉት ተባባሪ ወይም ዋናው ተዋናይ ሆኖ መጣ‼️

ከክልል እስከ ዞን ያሉ አመራሮች አቋማቸውን ካላጠሩ የትግል ቀስታችን ሰለባ ይሆናሉ። የዎላይታ ሕዝብ ለህልውናው መታገል አለበት‼️

ከትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ ተወካይ መጥቶ የተናገረውን መርዶ በማስተባበል አቶ ተስፋሁን ታዴዎስ ማዘናጋት ጀመረ። አሁን ነው ሕዝቡን ማስቆጣት።
19/02/2026

ከትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ ተወካይ መጥቶ የተናገረውን መርዶ በማስተባበል አቶ ተስፋሁን ታዴዎስ ማዘናጋት ጀመረ። አሁን ነው ሕዝቡን ማስቆጣት።

የቮሊቦል ቡድናችን አሸናፊነቱን አሁንም አስቀጥሏል!ዛሬ ወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድን ከባንጃ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድምር ውጤት 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
19/02/2026

የቮሊቦል ቡድናችን አሸናፊነቱን አሁንም አስቀጥሏል!

ዛሬ ወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድን ከባንጃ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድምር ውጤት 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ያለ ምንም ጫጫታ ያለ ምንም የካድሬ ጋጋታ ነቀምቴ ላይ የተሰራው የጀግናው ዶ/ር ሀይሌ ፊዳ መታሰቢያ ሐውልት። ዎላይታ ላይ ቢሆን የካድሬ ጋጋታ ከባድ ነበር ‼️
19/02/2026

ያለ ምንም ጫጫታ ያለ ምንም የካድሬ ጋጋታ ነቀምቴ ላይ የተሰራው የጀግናው ዶ/ር ሀይሌ ፊዳ መታሰቢያ ሐውልት።

ዎላይታ ላይ ቢሆን የካድሬ ጋጋታ ከባድ ነበር ‼️

አንዘነጋም    ‼️ከትምህርት ሚኒስቴር ህጋዊ መሻሪያ ደብዳቤ ተፅፎ ጤና የትኩረት አቅጣጫ ሆኖ አዲሱ ሆስፒታል ግንባታው እስኪጀምር ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። ለዎላይታ ዞን መንግስት...
19/02/2026

አንዘነጋም ‼️

ከትምህርት ሚኒስቴር ህጋዊ መሻሪያ ደብዳቤ ተፅፎ ጤና የትኩረት አቅጣጫ ሆኖ አዲሱ ሆስፒታል ግንባታው እስኪጀምር ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። ለዎላይታ ዞን መንግስት እንዲሁም ለሐይማኖት ተቋማት ለሀገር ሽማግሌዎች መረጃውን ቶሎ ቶሎ አሳውቁ‼️

እየገደሉ ድራማ መስራት ያው ሟርት ነው ቻሉት‼️
19/02/2026

እየገደሉ ድራማ መስራት ያው ሟርት ነው ቻሉት‼️

ሰላም በስራ እንጂ በድራማ አይመጣም!!ከእነዚህ እርግቦች የዎላይታውና የጌዴኦ ከአመታት በፊት ነበር የተቀመጡት ግን የሰላም ተምሳሌት ነን የሚል ከንቱ ዲስኩር አላሰማንም ብናሰማም ያምርብናል ...
19/02/2026

ሰላም በስራ እንጂ በድራማ አይመጣም!!

ከእነዚህ እርግቦች የዎላይታውና የጌዴኦ ከአመታት በፊት ነበር የተቀመጡት ግን የሰላም ተምሳሌት ነን የሚል ከንቱ ዲስኩር አላሰማንም ብናሰማም ያምርብናል ምክንያቱም ዘይሴ ላይ ጄኖሳይድ አውጀው በዘይሴ ደም ድራማ ከሚሰሩት ወገን አይደለንምና።

ሌላው ከአስተዳዳሪው በላይ መሳሪያ በሚይዘው በፖሊስ መኮንን ላይ ሲቀመጥ ስለ ሰላም የበለጠ ትርጉም ይሰጣል፤ የአርባምንጩ ድራማ ሰሞኑን የዘይሴ ጭፍጨፋ በሚዲያ ሰፊ ሽፋን ስላገኘ በከንቱ የካቡት ስማቸው እንዳይጠፋ ተብሎ የተቀነባበረ ነው።

አንዳንድ የጋሞ አክቲቪስቶች ምን አገባችሁ ስትሉ ትገርማላችሁ በካዎ ጦና ሐውልት ምረቃ ወቅት ኩርኩፋ በቀደደው አፋችሁ ስታስመልሱ አልነበረም? ምን ይገባችሁ ነበር? ቻሉት ታች ሰፈር😂😂😂

ምን አስተዳዳሪ ብቻ ከንቲባው ላይም ወደቀች,,,,,እነዚህ ጅሎች 😂😂😂 ዶ/ር መስፍን
18/02/2026

ምን አስተዳዳሪ ብቻ ከንቲባው ላይም ወደቀች,,,,,እነዚህ ጅሎች 😂😂😂 ዶ/ር መስፍን

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Digital Wolaita posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category