04/06/2026
ውድ ወደ ታይላንድ የምትጓዙ መንገደኞቻችን
ይህ መረጃ ወደ ታይላንድ ለሚጓዙ የኢትዮጵያ ዜጎች የታይላንድ ኢሚግሬሽን ያወጣው አዲስ መረጃ ነው።
የቪዛ አገልግሎት ለውጥ (Visa-On-Arrival): የታይላንድ ካቢኔ አዲስ የኢሚግሬሽን መመሪያና በኤርፖርት የሚሰጠውን የቪዛ (Visa-on-Arrival) አሰራር ቀይሯል።
ለኢትዮጵያውያን የታገደ መሆኑን: የኢትዮጵያ ፓስፖርት ያላቸው ዜጎች ወደ ታይላንድ ሲገቡ ኤርፖርት ላይ ያገኙት የነበረው የቪዛ አገልግሎት መታገዱን (Suspended) ገልጿል።
አሁን በኤርፖርት ቪዛ የሚሰጣቸው 4 ሀገራት ብቻ ናቸው: እነሱም ሕንድ🇮🇳ቻይና🇨🇳ካዛኪስታን🇰🇿እና ታይዋን 🇹🇼ናቸው።
ማስጠንቀቂያ⚠️
መንገደኞች ወደ ታይላንድ🇹🇭 ከመጓዛቸው በፊት አስቀድመው የቪዛ መስፈርቶችን እንዲያረጋግጡና በኢምባሲ በኩል ቪዛ እንዲያስመቱ ይመክራል። መመሪያው ወዲያውኑ ስራ ላይ እንደሚውልም ተገልጿል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን