Smart Online Booking - ኦንላይን ምዝገባዎች

Smart Online Booking - ኦንላይን ምዝገባዎች Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Smart Online Booking - ኦንላይን ምዝገባዎች, Travel Company, Addis Ababa.

ባሉበት ሆነው ይዘዙን ማንኛውንም አይነት የኦንላይን ምዝገባዎችንም ሆነ በኦንላይን የሚሰሩ ስራዎችን በትጋት እንሰራለን።

በአካል መምጣት ለምትፈልጉ
አድስ አበባ | ኩል ህንፃ
ደሴ | ሰይድ ያሲን ህንፃ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
09 13 05 95 18
07 86 52 83 83

Inbox | https://t.me/SmartB4Support
Telegram | https://t.me/SmartOnlineBooking

28/06/2025
28/06/2025

ወደ Smart for Ethiopia Trading PLC ኦፊሻል ቻናል እንኳን በደህና መጡ! ኑ አብረን ወደፊት እንጓዝ

28/06/2025

ያስተውሉ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም ባወጣው መመሪያ መሰረት ከታህሳስ 23፣ 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ባንኮች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ተደርጎ እየተተገበረ መሆኑ ይታወሳል።

በተመሳሳይ ከሰኔ 24 ፣ 2017 (July 1, 2025) ጀምሮ በተጠቀሱት ክልል ከተሞች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ (የፋይዳ ቁጥር) ይዞ መቅረብ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል።

#ፋይዳለኢትዮጵያ

28/06/2025
የፓስፖርት ቀጠሮ አገልግሎት ለሚፈልጉ ሁሉ !  በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ላላችሁ ከቤታችሁ ሁናችሁ በሚቀርባችሁ የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ በአስቸኳይም ሆነ በመደበኛ አገልግሎት በአጭበርባሪዎች ...
28/06/2025

የፓስፖርት ቀጠሮ አገልግሎት ለሚፈልጉ ሁሉ !

በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ላላችሁ ከቤታችሁ ሁናችሁ በሚቀርባችሁ የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ በአስቸኳይም ሆነ በመደበኛ አገልግሎት በአጭበርባሪዎች ሳትጭበረበሩ ለደህንነታችሁ ሳትሰጉ ደሴ እና አድስ አበባ አካባቢ ላላችሁ ከፈለጋችሁ ቢሯችን በመምጣትም ሆነ መረጃ በመላክ እንደምርጫዎ እናገለግሎታለን!

➡️የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
❷. ጊዜው ላለፈበት ለማሳደስ
❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
❹. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች
❺. እድሜ ለማስተካከል
❻. ስም ለመቀየር ወይም ለማስተካከል
❻.የተቀደደ ወይም የተበላሸ ለማውጣት

➡️ከዚህ በፊት የትኛውም ቦታ ላይ ቀጠሮ አሲዛችሁ ፓስፖርታችሁ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ማወቅ ለምትፈልጉም ያላችሁበት ሁናችሁ ቸክ እናደርግላችኋለን!

➡️ በተጨማሪም ማንኛውንም አይነት የኦንላይን ስራዎች ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን

✅ለበለጠ መረጃ:-
☞ 09 86 52 83 83
09 13 05 95 18
07 17 05 95 18 ይደውሉ።

🔴 ለማዘዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:-

📩 lnbox
Telegram | http://t.me/SmartB4Support
WhatsApp | https://wa.me/message/E67NLJYLKJLTP1

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ጆይን ያድርጉ !
Telegram channel | https://t.me/SmartOnlineBooking
Facebook | https://www.facebook.com/Smart4OnlineBooking?mibextid=ZbWKwL

✏️ ጊዜዎን፣ ገንዘብዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ !

Smart Online Booking - ኦንላይን ምዝገባዎች

27/06/2025
27/06/2025

የፓስፖርት ቀጠሮ አገልግሎት ለሚፈልጉ ሁሉ ! በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ላላችሁ ከቤታችሁ ሁናችሁ በሚቀርባችሁ የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ በአስቸኳይም ሆነ በመደበኛ አገልግሎት በአጭበ....

27/06/2025
27/06/2025

Address

Addis Ababa

Website

http://www.smart4ethiopia.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Smart Online Booking - ኦንላይን ምዝገባዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Smart Online Booking - ኦንላይን ምዝገባዎች:

Share

Category