16/09/2021
Dear Afro Hiking Families
Greetings!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጀመሪያውን የመክፈቻ ጉዟችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ እሁድ መስከረም 9 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ውስጥ ይካሄዳል ይህ የ 14ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የውሎ ገብ የጫካ ጉዞ አዝናኝና በመጠኑ የሚፈትን ይሆናል።
በመኪና ወደ ሆለታ ተጉዘን በፓርኩ ውስጥ ቆይታችንን ካጠናቀቅን በኋላ በእለቱ በመኪና ወደ አዲስ አበባ የምን መለስ ሲሆን፡፡ የመኪና ጉዞ፣ የፓርክ መግቢያ፣ ቁርስ፣ ውሃና ቀላል ምግቦችን ለሚያጠቃልለው የጉዞ መዋጮ 650 ብር ይሆናል፡፡
ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ በማድረግ ከወዲሁ ቦታ እንድታስይዙ እንጠይቃለን፡፡
መነሻ ሰአት 6:30 ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት
_____________
Our first 2014 Hiking adventure is scheduled for upcoming Sunday September 19 and the destination is the beautiful Suba Menagesha park.
We gonna drive 40 kms to the west of Addis, hike nearly 14kms inside the park and drive back to Addis.
Price per person is 650.
* price includes car transportation to and from Sebeta, bottled water, sandwiches, Lunch and park entrance fee.
Please inbox us if you're interested to take part.
!!!
Type of trail: one way
Distance: 14 kms
Departure 06:30 Am
Pickup Location Mexico in front of shebele hotel
For more info :- 0913473340