Afro Hiking

Afro Hiking we are waiting you for hiking and camping adventures

The page is dedicated to promote It's all about hiking,triking and camping adventure, inspiring the beauty of nature,enviroment and building friendship together

30/11/2025

Hello, friends and familys. Please follow the link for aviation contents. Thankyou!

https://www.facebook.com/share/15XqfH8CGYs/

“Welcome to my aviation world! I’m ሀበሻ🇪🇹 aircraft mechanic sharing real behind-the-scenes moments of aircraft maintenance, | Aviation content, maintenance insights & real-life hangar moments in canada 🇨🇦

ውድ የአፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች፡በአገራችን ባለው የተለያዩ ሁኔታዎች ምክንያት ተቀዛቅዞ የቆየውን ጉዞዎችቻችንን ላልተወሰነ ጊዜ ለማቆም እንደተገደድን ይታወቃል ስለዚህም ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃ...
26/01/2022

ውድ የአፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች፡

በአገራችን ባለው የተለያዩ ሁኔታዎች ምክንያት ተቀዛቅዞ የቆየውን ጉዞዎችቻችንን ላልተወሰነ ጊዜ ለማቆም እንደተገደድን ይታወቃል ስለዚህም ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 ። ሆኖም ውድ የአፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች እንደተለመደው እጅግ እጹብ ድንቅ ወደሆነው የተፈጥሮ ትእይንት ጉዝዎቻችን በቅርቡ የምንቀጥል ይሆናል

ኢትዮጵያችን ሁሌም ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋይብዛ💚💛♥..............................
Dear hiking_Hiking families:

Due to our country's unsafe and different condition, we are forced to Stop Unsafe hiking adventure for unknown time. We hereby apologize for the inconvenience and will continue the magnificent nature adventures sooner, Throughout the year end, please follow the updates through the fb page and our telegram channel https://t.me/Afrohiking

May God protect our Ethiopia💚💛♥

07/01/2022

Dear Families Wishing you a joy-filled Christmas season. May your holidays be spent in good cheers and unforgettable moments. Have a great time this Christmas

“Some mountains only require a good pair of shoes. Others require an entire team to conquer. Knowing which is which, is ...
16/10/2021

“Some mountains only require a good pair of shoes. Others require an entire team to conquer. Knowing which is which, is the key to success.”– We Dream of Travel....join us
ኢትዮጽያችን ሁሌም ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ብዝት ይበልልን 💚💛❤
________________
#ምድረቀደምት

The Beautiful Ankoberኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤       #ምድረቀደምት
15/10/2021

The Beautiful Ankober
ኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤

#ምድረቀደምት

You’re off to great places,  is your day. Your mountain is waiting, so get on your way with your favorite peoples.....  ...
09/10/2021

You’re off to great places, is your day. Your mountain is waiting, so get on your way with your favorite peoples.....

#ምድረቀደምት

Hello From the stunning Suba
26/09/2021

Hello From the stunning Suba

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናልመስከረም /9/2014ከዳሞቻ ግርጌ  ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች መካከል ዳሞቻ...
25/09/2021

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናል
መስከረም /9/2014
ከዳሞቻ ግርጌ ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች መካከል ዳሞቻ እና አደሬ ተራራዎች የተወሰነት ናቸው ከስሰበታ አናት ላይ ከሚገኙት የሞገሌ ሰንሰለታማ ተራራ አካል የሆኑት እንዚህ ተራሮች በዙሪያቸው ብዙ ትናንሽ ተራራዎችን ታቅፈው ለተመለከት እናቶች በተርታ ተቀምጠው የልጆቻቸውን ልጆች ደሞ የታናናሾ ቻቸውን እራስ የሚዳብሱ ይመስላሉ ከስራቸው የተዘረጋው ጥቅጥቅ ያለው የሱባ መናገሻ የተፈጥሮ ደን ደሞ ከተራሮቹ ግርጌ የተንጣለለ አረንጓዴ ሃይቅ ይመስላል ከዚህ ከተፈጥሮ የደን ሃይቅ በውስጡ ከያዛቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት በተጨማሪ እጅግ የበዙ አገር በቀል ዛፎች አካቶ ይገኛል
ይህንን የተፈጥሮ ፀጋ ለመመከት ብዙ ሰዎች ይጎርፋሉ እኛም የዚህን የተፈጥሮ ፀጋ ለመቓድስ በማለዳ ገሰግሰን አረፋዱ ሶስት ሰአት ላይ ጥቅጥቅ ካለው የደን ሃይቅ ደርሰን መዋኘት ጀመርን
በዚህ እጅግ ውብ የሆነውን የሱባ ጥብቅ ደን ድንቅ ተፈጥሮ በጋራ አጣጥመናል ፣ በከባድ ውርጭ እና ዝናብ ታጅበን አዲስ አበባ ዙሪያ ከሚገኙ ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ የሆነውን ዳሞቻ ተራራ በድል አጠናቀቅን (3,385 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ) እልህ አስጨራሽ ጉዞ አድርገናል

ውድ የእፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች የአዲሱ አመት የተራሮች ላይ ቆይታችን እስካሁን ከወጣናቸው ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ በሆነው ዳሞቻ ተራራ ተጀምሯል። በነዚህ ፈታኝ እና አስደሳች ጉዞዎች ሁሉ አብራችሁን ስለተጓዛችሁ እጅግ ደስ ብሎናል በመጪው አዲስ ዓመት በአዳዲስ የጉዞ መዳረሻዎች ዳግመኛ እስከምንገናኝ ቸር እንሰንብት
___________________________
ኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤ 🙏

#ምድረቀደምት

መልካም አዲስ አመት

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናልመስከረም 9 - 2014_______ከዳሞቻ ግርጌ  ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች ...
22/09/2021

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናል
መስከረም 9 - 2014
_______
ከዳሞቻ ግርጌ ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች መካከል ዳሞቻ እና አደሬ ተራራዎች የተወሰነት ናቸው ከስሰበታ አናት ላይ ከሚገኙት የሞገሌ ሰንሰለታማ ተራራ አካል የሆኑት እንዚህ ተራሮች በዙሪያቸው ብዙ ትናንሽ ተራራዎችን ታቅፈው ለተመለከት እናቶች በተርታ ተቀምጠው የልጆቻቸውን ልጆች ደሞ የታናናሾ ቻቸውን እራስ የሚዳብሱ ይመስላሉ ከስራቸው የተዘረጋው ጥቅጥቅ ያለው የሱባ መናገሻ የተፈጥሮ ደን ደሞ ከተራሮቹ ግርጌ የተንጣለለ አረንጓዴ ሃይቅ ይመስላል ከዚህ ከተፈጥሮ የደን ሃይቅ በውስጡ ከያዛቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት በተጨማሪ እጅግ የበዙ አገር በቀል ዛፎች አካቶ ይገኛል
ይህንን የተፈጥሮ ፀጋ ለመመከት ብዙ ሰዎች ይጎርፋሉ እኛም የዚህን የተፈጥሮ ፀጋ ለመቓድስ በማለዳ ገሰግሰን አረፋዱ ሶስት ሰአት ላይ ጥቅጥቅ ካለው የደን ሃይቅ ደርሰን መዋኘት ጀመርን
በዚህ እጅግ ውብ የሆነውን የሱባ ጥብቅ ደን ድንቅ ተፈጥሮ በጋራ አጣጥመናል ፣ በከባድ ውርጭ እና ዝናብ ታጅበን አዲስ አበባ ዙሪያ ከሚገኙ ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ የሆነውን ዳሞቻ ተራራ በድል አጠናቀቅን (3,385 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ) እልህ አስጨራሽ ጉዞ አድርገናል

ውድ የእፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች የአዲሱ አመት የተራሮች ላይ ቆይታችን እስካሁን ከወጣናቸው ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ በሆነው ዳሞቻ ተራራ ተጀምሯል። በነዚህ ፈታኝ እና አስደሳች ጉዞዎች ሁሉ አብራችሁን ስለተጓዛችሁ እጅግ ደስ ብሎናል በመጪው አዲስ ዓመት በአዳዲስ የጉዞ መዳረሻዎች ዳግመኛ እስከምንገናኝ ቸር እንሰንብት
___________________________
ኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤ 🙏

#ምድረቀደምት

መልካም አዲስ አመት

Dear Afro Hiking FamiliesGreetings!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጀመሪያውን የመክፈቻ ጉዟችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ  እሁድ መስከረም 9 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ...
16/09/2021

Dear Afro Hiking Families

Greetings!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጀመሪያውን የመክፈቻ ጉዟችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ እሁድ መስከረም 9 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ውስጥ ይካሄዳል ይህ የ 14ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የውሎ ገብ የጫካ ጉዞ አዝናኝና በመጠኑ የሚፈትን ይሆናል።
በመኪና ወደ ሆለታ ተጉዘን በፓርኩ ውስጥ ቆይታችንን ካጠናቀቅን በኋላ በእለቱ በመኪና ወደ አዲስ አበባ የምን መለስ ሲሆን፡፡ የመኪና ጉዞ፣ የፓርክ መግቢያ፣ ቁርስ፣ ውሃና ቀላል ምግቦችን ለሚያጠቃልለው የጉዞ መዋጮ 650 ብር ይሆናል፡፡
ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ በማድረግ ከወዲሁ ቦታ እንድታስይዙ እንጠይቃለን፡፡
መነሻ ሰአት 6:30 ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት
_____________
Our first 2014 Hiking adventure is scheduled for upcoming Sunday September 19 and the destination is the beautiful Suba Menagesha park.
We gonna drive 40 kms to the west of Addis, hike nearly 14kms inside the park and drive back to Addis.
Price per person is 650.
* price includes car transportation to and from Sebeta, bottled water, sandwiches, Lunch and park entrance fee.
Please inbox us if you're interested to take part.
!!!
Type of trail: one way
Distance: 14 kms
Departure 06:30 Am
Pickup Location Mexico in front of shebele hotel
For more info :- 0913473340

The Beautiful Damocha Trail is revisited _________________                                መልካም አዲስ አመት
15/09/2021

The Beautiful Damocha Trail is revisited
________
______
___


መልካም አዲስ አመት

Address

Debre Berhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afro Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afro Hiking:

Share