16/10/2026
🕋✨ ልብ መዲናን ይናፍቃል፤ ነፍስ ወደ አላህ ቤት ትናፍቃለች! ✨🕋
የከተማውን ሁከትና ጫጫታ ትተው፣ ቀልብዎን በኢባዳ፣ ነፍስዎን በእምነት፣ ሕይወትዎንም በመንፈሳዊ ሰላምና ርጋታ የሚሞሉበትን የተቀደሰ ጉዞ ይመኛሉ?
🌙 የልምድ ልህቀት ያለው ልዩ ጉዞ — ዴልታ ትራቭል!
አንጋፋው ዴልታ ትራቭል 29ኛ ዙር የኡምራ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ ያበስራል ያበስራል!
🤍 ከተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ኡመር (የዲን ገበሬ) ጋር በእውቀት፣ በኢባዳ እና በመንፈሳዊ ልምድ የታጀበ የኡምራ ጉዞ ያድርጉ!
📅 የጉዞ ቀን፦ ከህዳር 17–27
( Nov26-Des6 )
የአንድ አመት መልቲፕል ቪዛን ጨምሮ
📍 3 ቀናት በተቀደሰችው መዲና
🕋 7 ቀናት በመካ አል-ሙከረማህ፣ በበይቱላሂል ሀረም
የማይረሳ የኢባዳ ልምድ፣ የልብ ሰላምና ወደ አላህ የሚያቀርብ የተቀደሰ ጉዞ።
🤲 የኡምራ ህልምዎን ወደ እውነት እናድርስዎታለን!
📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ፦
☎️ 091013674
☎️ 0956585555
☎️ 0956595555
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ፣ ፍሬንድሺፕ ህንፃ፣ 4ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 408
✨ ዴልታ ትራቭል — የልምድ ልህቀት! ✨
#29ኛዙር #የኡምራጉዞ #የልምድልህቀት